ፕሬዚዳንት ትራምፕ ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ አዋጅ ሊያውጁ ነው

 የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አገራቸው ከሜክሲኮ ጋር በሚያዋስናት ድንበር ላይ ለመገንባት ላሰቡት ግንብ ገንዘብ ለማግኘት በማሰብ ‘ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ አዋጅ’ ሊያውጁ እንደሆነ ዋይት ሃውስ ማስታወቁን ቢቢሲ የወሬ ምንጭ አስነብቧል። ፕሬዚዳንቱ ከዚህ ቀደም... Read more »

የ1999 ዓ.ም የህዝብና ቤት ቆጠራ ስህተት እንዳይደገም አ.ብ.ን አሳሰበ

አዲስ አበባ፤ በ1999 ዓ.ም የተከናወነው ሦስተኛው የህዝብና ቤቶች ቆጠራ የአማራ ህዝብን ቁጥር ዝቅ በማድረግ የታየው ችግር ሳይደገም ሂደቱ ባግባቡ እንዲከናወን የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አ.ብ.ን) አሳሰበ፡፡ አብን ትናንት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ‹‹የአማራ ህዝብ... Read more »

የፀረ-አደንዛዥ እፅ ዘመቻና የመገናኛ ብዙኃን ነፃነት

ፍሊፒናዊቷ ጋዜጠኛና ደራሲ ማሪያ ሬሳ በስም ማጥፋት ወንጀል ታስራ በዋስ መፈታቷ የፕሬዚዳንት ሮድሪጎ ዱቴርቴ መንግሥት ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብትን ላለማክበር የሚያደርገው ትግል ማሳያ እንደሆነ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ገልጸዋል፡፡ ‹‹ራፕለር... Read more »

የናይጄሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫና ያስከተለው ውዝግብ

እ.አ.አ የካቲት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማድረግ ዝግጅቴን አጠናቅቄያለሁ በምትለው ናይጄሪያ ከምርጫው ዋዜማ ጀምሮ እየታዩ ያሉት ግጭቶችና አለመግባባቶች ምርጫው በሰላማዊ መንገድ ላለመጠናቀቁ ፍንጭ ሰጪዎች መሆናቸውን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ የዴልታ ግዛት ፖሊስ... Read more »

የዓለም የሬዲዮ ቀን እየተከበረ ነው

መቼም ስለሬዲዮ ሲነሳ የተለያዩ ትዝታዎች ተግተልትለው የማይመጡበት ሰው አለ ቢባል ቁጥሩ በጣም ጥቂት ነው። ምነው ቢሉ ሬዲዮ ያልገባበት ቀዳዳ፣ ያልወጣው ዳገት፤ ያልወረደው ቁልቁለት፣ ያልቀዘፈው አየር፣ ያላቋረጠው ባህር፤ ያላነሳው ቁም ነገር፣ ያልተረከው ትርክት፣... Read more »

ስምምነትን የማፍረስና የማደስ ትንቅንቅ

አውዳሚው የኒውክለር የጦር መሳሪያ ምርት ለልዕለ ኃያል አገራት የባላንጣነት ፍጥጫ ዋነኛ መንስኤ መሆን የጀመረው ከሰባት አስርት ዓመታት በፊት ነው። በመሳሪያው ስጋት በአይነ ቁራኛ ለመተያየት፥ በስጋትና ባለመተማማን ለመታጃብ የተገደዱ አገራት በተለይ ከቀዝቃዛው ጦርነት... Read more »

በሱዳን በባህር ዳርቻማ አካባቢዎች የተጀመረው አመፅና ለውጡ

ሱዳን በታሪኳ ሁለት የተሳኩ ለውጦችን አድርጋለች፡፡ እአአ 1964 እና 1985 ላይ፤ አገሪቱን ሲያስተዳድር የነበረውን ወታደራዊ መንግሥት ለመፈንቀል በተደረጉ ህዝባዊ አመፆች አንባገነኑን መንግሥት ጥለዋል፡፡ በሁለቱም ጊዜያት በተደረጉ አመፆች በዋና ከተማዋ ካርቱም ምሁራን የፖለቲካ... Read more »

የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክን ግጭት ለማስቆም ስምምነት ተፈረመ

የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የእርስ በርስ ግጭትን ለማስቆም የአገሪቱ መንግሥትና አማፂያን ቡድኖች የሰላም ስምምነት መፈረማቸው ታውቋል። የሰላም ስምምነቱ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ በሆነችው በባንጉኢ በመንግሥትና በ14 አማፅያን ቡድኖች መካከል የተፈረመ የሰላም ውል... Read more »

የዓለም ባንክ እጩ ፕሬዚዳንት ሆነው የቀረቡት የትራምፕ የቅርብ ሰው

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ ገቢዎች መስሪያ ቤት የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኃላፊ የሆኑትን ደቪድ ሮበርት ማልፓስን የዓለም ባንክን እንዲመሩ በእጩነት አቅርበዋቸዋል፡፡ ዴቪድ ማልፓስ ለረጅም ዓመታት የዓለም ባንክን አሠራር ሲተቹ የቆዩ ሰው ናቸው፡፡ ከፕሬዚዳንት... Read more »

የቻይና እና የአሜሪካ የንግድ ጦርነት፤ ስጋትና የተፅእኖው መጠን

▰አሜሪካ በተለይ በቻይና ላይ የጣለችው ታሪፍ 250 ቢሊዮን ዶላር ፤ ▰ቻይና በተለይ በአሜሪካ ላይ የጣለችው ታሪፍ 110 ቢሊዮን ዶላር ፤ መግቢያ እንደ ፖለቲካው ሁሉ የዓለምን ኢኮኖሚ፣ በተለይ ላለፉት 100 ዓመታት በመምራት ረገድ... Read more »