
አዲስ አበባ፡- የማንጎ “ዋይት እስኬል” ተባይን ለመከላከል የሚሠራው ሥራ አመርቂ ባለመሆኑ በሽታውን ማዳን አለመቻሉንና ዘላቂ መፍትሔ እንደሚፈልግ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገለፀ፡፡ የቢሮ ኃላፊው አቶ ሙሳ አህመድ በተለይ... Read more »

አዲስ አበባ፦የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ግልጽ ጨረታ በማውጣት ለሁለት የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኦፕሬተሮች ፈቃድ ለመስጠት እየሠራ መሆኑን አሳወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ባልቻ ሬባ ትናንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ በውድድር ላይ የተመሰረተ የአገልግሎት... Read more »

በዳግማዊ አጼ ምኒልክ / ታላቁ / ቤተ መንግስት ቅጥር ግቢ ውስጥ የተሰራው ‹‹አንድነት ፓርክ›› በቅርቡ ተመርቆ ለጎብኚዎች ክፍት ተደርጓል።ፓርኩ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እንዳለው በመጥቀስ ለማስተዋወቅ ስራ ትኩረት መስጠት እንደሚገባም የምጣኔ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአብዮታዊ ዴሞክራሲ በተፈጥሮው ፀረ ዴሞክራሲ መሆኑ በ‹‹አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ››የውይይት መድረክ ላይ ተገለፀ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የተፃፈው የ‹‹መደመር›› መፅሀፍን ይዘቶች አስመልክቶ ትናንት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት‹‹አዲስ ወግ አንድ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የክልል የምርጫ ፅህፈት ቤቶች ተዓማኒነት ያላቸው እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የቦርዱ የህዝብ ግንኙነት አማካሪ ወይዘሪት ሶሊያና ሽመልስ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት፤የቦርዱ አመራሮች በዋናው መስሪያ ቤት... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአፍሪካ ሴት መሪዎች ኔትወርክ ምዕራፍ በኢትዮጵያ ተመሰረተ። ኔትወርኩ ሌሎች ሴት መሪዎችን እየተደጋገፉ ለማፍራት እንደሚያስችል ተገለጸ። የኔትወርኩ ምዕራፍ በኢትዮጵያ መመስረት ትናንት በሸራተን አዲስ ይፋ በሆነበት ወቅት የተገኙት ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እንደተናገሩት፤... Read more »
እ.ኤ.አ በ2011 ሰኔ ወር ከሱዳን ተነጥላ ሉዓላዊ አገር የሆነችው ደቡብ ሱዳን ህዝብ ከነፃነት በኋላ ሠላሙንና ነፃነቱን አጣጥሞ ሳይጨርስ ሁለት ዓመት በማይሞላ ጊዜ ውስጥ ወደ ርዕስ በርዕስ ጦርነት መግባት ግድ ሆኖባታል። በነዳጅ ዘይትና... Read more »

አባ መኮንን አንዳርጌ የወልቂጤ ሀገረ ስብከት መስሪያ ቤት የጥበቃ ሠራተኛ ናቸው። የሚኖሩትም በከተማ በሚገኘው ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ ነው። ከስምንት ዓመታት በፊት የዓይን ሞራ ጋርዷቸው ሁለቱም ዐይናቸው ማየት ያቆማሉ። በዚህም... Read more »

የአዲስአበባ፦ የኳታሩ አልጀዚራ ሚዲያ ኔትወርክ የኢትዮጵያ መገኛና ብዙሃንን አቅም ለማጎልበት ለብሮድካስት ጋዜጠኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ። ስልጠናው የጋዜጠኞችን እውቀትና ስነ ምግባር ለማጎልበትና የመገናኛ ብዙሃኑን ተወዳዳሪነት ለማጎልበት ከፍተኛ አቅም እንደሚፈጥር ተገለጸ። የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን... Read more »

ጥቅምት 1 ቀን 2012 ዓ.ም ለመላ ኢትዮጵያውያን ታላቅ የድል ብስራት የተሰማበት እለት ነው። ምክንያቱም ደግሞ የዓለማችን ሃያላን አገራት መሪዎች ጭምር የሚመኙትና ለሰላም እውነተኛ ክብርና እውቅናን የሚሰጠው የሰላም የኖቤል ሽልማት ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ... Read more »