ገና – ስጦታው እና ስጦታችን

  «አሲና በል አሲና ገናዬ… አሲና በል በገና ጨዋታ  አይቆጡም ጌታ/የለም ሎሌ ጌታ» እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሰን። «ነገር በምሳሌ…» ይሉትን ብሂል ያወረሱን የቀደሙቱ ኢትዮጵያው ያን፤ ምሳሌንም በየነገሩ ውስጥ እያካተቱ በጎ ያሉትን... Read more »

ባህላችን ተወረረ ወይስ አስወረርነው?

  ሁለት ዓይነት ስሜት ነበር የተፈጠረብኝ፡፡ በሰሞንኛው የበዓል ድባብ በመዲናዋ ዋና ዋና መንገዶችና የገበያ ማዕከላት ላይ የማየው ሁሉ የውጭ አገር መገለጫ የሆነ ነበር፡፡ ይህንን ሳይ ‹‹እኛ እኮ የምዕራባውያን የሸቀጥ ማራገፊያ ነን›› የሚሉ... Read more »

የነጋሽ /አል-ነጃሽ መስጅድ

ነጋሽ ከመቐለ ወደ ዓዲግራት በሚወስደው አውራ መንገድ 50 ኪ.ሜትር ላይ የምትገኝ ትንሽ ከተማ ናት፡፡ በተራራ ላይ የተቆረቆረችው ይቺ ከተማ ነፋሻማና ከቀደምት ከተሞች አንዷ ናት፡፡ የነጋሽ ታሪክ የሚጀምረው ከ7ኛው ክፍለ ዘመን ነው፡፡ ነብዩ... Read more »

በጥቂት ቀናት የሕይወት ሙሉ ልምድ

ምሥጢረ ብዙው ተክል በኔ ሀገር የቀርቀሃ ዛፍ/ተክል ለቤት ጣራ፣ ለመዝጊያ፣ ለሙኸዶ፣ ለሌማት፣ለኮለላ፣ ለቅርጫት፣ ለሕፃናት መኝታ፣ ለአምፑል ማንጠልጠያነት፣ ለዕንቁላል መያዣ፣ ለፍራፍሬ ማቅረቢያነት፣ ለቆሻሻ (ልብስ)ማጠራቀሚያነት…በአጠቃላይ ለመገልገያነት በዓይነት እየተሠራ፣ በቤት ቁሳቁስነት ያገለግላል፡፡ ነገር ግን ቻይና... Read more »

የሥራ ባህልና እንግዳ አክባሪነት በቻይና

ጥንታዊቷና ዘመናዊቷ ቻይና በአፍላ የወጣትነት ዘመኔ በትምህርት ቤት ስለ ዓለም ታሪክ ስማር በመሬት ስፋት ከሩሲያ ቀጥላ ስለምትታወቀው ቻይና፤ የአራት ሺህ ዓመት የሥነ ጽሑፍ ሀብትና ታሪክ ያላትና የጥንት ሥልጣኔ ባለቤት የሆነች ሀገር መሆኗን... Read more »

የአዝማሪ ጋብቻ

የሙዚቃ ጥበብ ለወሎ ማህበረሰብ ልዩ መገለጫው ነው ማለት ይቻላል፡፡ ወሎ በአዝማሪዎቿና የሙዚቃ ቅኝቶች መገኛነት ትታወቃለች። ከአራቱ የኢትዮጵያ ባህላዊ ቅኝቶች መካከል አምባሰልና ባቲ ወሎ በሚገኙ ቦታዎች ስም የተሰየሙ ናቸው፡፡ ትዝታ ቅኝት የቀድሞ ስሙ... Read more »

ባና እና በርኖስ -የመንዞች ባህላዊ ልብስ

ባና ወይም ዝተትና በርኖስ የመንዝና የመንዞች ጥንታዊና ባህላዊ ልብስ ነው። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ደመቀ መኮንን እና ክቡር አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል መንግስት... Read more »

የምንወዳቸው…ያልተዋደድንባቸው

ኢትዮጵያ እንኳን ተወልዶ እትብቱ ከአፈሯ ተቀብሮ ደሙ ከስሯ ተመዝዞ ይቅርና ውሃዋን የቀመሰ፣ አፈሯ ጫማውን የነካው ሁሉ በፍቅር የሚከንፍላት አገር ናት። በፍቅር እንደሚሞካሹት እንደነ ፈረንሳይ፣ በኪነ ህንጻ እንደደመቁት የዓረብ ከተሞች፤ እንደፈላስፎቹ አገራት እና... Read more »

በአንድ ገበታ- በባህላችን -እንደባህላችን

መሰባሰብ ወደ አንድ ለመምጣት መነሻ ነው። የተለያየ ሃሳብ ያላቸው ሰዎች ቢሆኑ እንኳ መሰባሰባቸው ብቻውን ወደ አንድነት ሊያመጣቸው የሚችል ቀዳሚው ውሳኔ ነው፤ ልክ አንድ ታማሚ ህክምና ማዕከል መሄዱ ግማሽ በመቶ ጤናውን ይመልስለታል እንደሚባለው።... Read more »

የበአሉ መከበር የኢትዮጵያውያንን አብሮነትና የባህል ልውውጥን ያጠናክራል

የብሄር በሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን መከበር ኢትዮጵያውያንን የሚያቀራርብና አብሮነትን ለማጠናከር እንደሚረዳ በዓሉን አስመልክቶ በአዲስ አበባ በተዘጋጀው ኢግዚቢሽን ላይ የተገኙ አስተያየት ሰጪዎች ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያውያን አሁን ላይ የታየውን ለውጥ ከዳር ለማድረስ አብሮነታቸውን የሚያጠናክሩበት ወሳኝ ምእራፍ... Read more »