ወርቅነሽ ደምሰው ዓለም በግሎባላይዜሽን ወደ አንድ መንደር እየጠበበ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ የካፒታል፣ የምርቶች፣ የመረጃና ሌሎች ጉዳዮች ዝውውር እያደገ መሆኑን ተከትሎ የሰው ልጆች ፍልሰትም በከፍተኛ ደረጃ ሊያድግ መቻሉ መረጃዎች ያመላክታሉ። በዚህ የተነሳ በርካታ... Read more »
አስመረት ብስራት ሻለቃ ጌትነት ማስረሻ ይባላሉ። የቀድሞው 102ኛ አየር ወለድ ክፍለ ጦር አባል ናቸው። በስልሳዎቹ መጀመሪያ እድሜ ክልል ላይ የሚገኙት እኚህ ሰው ውትድርና ደሜ ውስጥ ያለ ኢትዮጵያዊነት ደግሞ እስትንፋሴ ነው ይላሉ። ተወልደው... Read more »
አስቴር ኤልያስ ያለመከሰስ መብታቸው ሳይነሳ ሙስና በሚል ሰበብ ወደ ወህኒ በተጋዙበት ወቅት ፈታኝ የሆኑ ጊዜያትን በማረሚያ ቤቱ ለማሳለፍ ተገደዋል፡፡ በቆይታቸውም የወገብ ህመም አጋጥሟቸው በብዙ አስቃይቷቸዋል፡፡ በማረሚያ ቤቱ በነበሩበት ወቅት ግራ ቀኙን እንዲሁም... Read more »
አስቴር ኤልያስ በብዙ ኢትዮጵያን ዘንድ አሁን አሁን ጎጆ ሰርቶ የቤት ባለቤት የመሆን ህልም ጨርሶ የሚታሰብ አይደለም። ቀደም ሲል እኔ ነኝ ያለ ቪላ ሊሰራ የሚችል ገንዘብ ዛሬ ቦታ መግዣ እንኳ መሆን አይችልም። ቤት... Read more »
ወርቁ ማሩ ወንጀለኛው ጁንታ ከውልደቱ ጀምሮ የሰራቸው በርካታ ጥፋቶች እንደነበሩ መረጃዎች ያሳያሉ። ለ27 ዓመታት በስልጣን ላይ በነበረበት ወቅም ህግ ከማውጣት ውጭ ሲመራበት ግን አልታየም። በአንጻሩ ቡድኑ ባደራጀው የአፈና መዋቅር አማካኝነት በርካታ አስነዋሪና... Read more »
አስቴር ኤልያስ የመንግሥትን የማሻሻያ ፕሮግራም በስኬት ለማስፈፀምና በአጠቃላይ የኢኮኖሚ ዕድገት በቀጣይነት ለማረጋገጥ የምሁራን እና የባለሙያዎችን ምክር እንዲሁም ግብረመልስ መቀበሉ ጠቃሚነቱ ይታመንበታል። መንግሥት ይህንንም በመገንዘቡ ገለልተኛ ከሆኑ ምሁራን እና ባለሙያዎች የተውጣጣ የመጀመሪያው የገለልተኛ... Read more »
ከገብረክርስቶስ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! እኔ ለዛሬ የምጠይቀው ጉዳይ ሰሞኑን የትህነግ ቡድን በመቀሌ የሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ሰነድ ሙሉ ለሙሉ ማውደሙን ሰምተናል። በዚህም በጣም አዝነናል። መቼም የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭ (ትህነግ)... Read more »
ፎቶ ጋዜጠኛ እዮብ ተፈሪ ሜቴክ ካቋቋማቸው ኢንዱስትሪዎች መካከል አንዱ በሆነው በኢትዮ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስምንት ዓመት ከዘጠኝ ወር ገደማ ሰርቷል። ከግማሽ በላይ የሆነው ስራው በኦዲዮቪዥዋል ላይ ያተኮረ ነው። ቀጥሎም በመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች... Read more »
ጋዜጠኛ ኢያሱ መሰለ የጋዜጠኝነቱን ዓለም ከመቀላቀሉ በፊት ከ20 ዓመት በላይ በመምህርነት ሙያ አገልግሏል። ወደ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መስሪያ ቤት ተቀላቅሎ እየሰራ ባለበት ወቅት መስሪያ ቤቱ መፍረሱን ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅ መቀላቀል... Read more »
አስቴር ኤልያስ የፎቶ ጋዜጠኛ ዳኜ አበራ በፎቶግራፍ ሙያ ወደ 38 ዓመት ያህል አገልግሏል። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ከደርግ ሥርዓት ጀምሮ ብዙ ውጣ ውረዶችን ማለፍ የቻለ ሲሆን፣ ብዙ ጊዜም ከሞት ጋር እንደተጋፈጠም ይናገራል። የኢትዮ-... Read more »