አፍሪካ -ቻይና የቢዝነስ ትርዒት ተጀመረ

የአፍሪካ – ቻይና የንግድና የኢንቨስትመንት ትርዒት በአገሮቹ መካከል ያለውን ሁለገብ አጋርነት ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሸጋግር ተገለጸ፡፡ የኢትዮ-ቻይና የኢንዱስትሪ አቅም የማጎልበት ትብብር ትርዒት (China –Ethiopia Industrial Capacity Cooperation Exposition) የሚል ስያሜ የተሰጠው የንግድና... Read more »

ዘላቂ መፍትሄ የሚሻው የዘይት ኮንቴይነሮች የወደብ ቆይታ

ከሰባ ስምንት በመቶ በላይ የሚሆነው የአገሪቱ ወጭና ገቢ ንግድ የሚስተናገድበት የሞጆ ደረቅ ወደብና ተርሚናል በየጊዜው በርካታ ማስፋፊያዎችንና ማሻሻያዎችን በማድረግ አቅሙን እያሳደገ ቢመጣም፤ የአስመጭዎች ኮንቴነራቸውን በወቅቱ አለማንሳት በወደቡ አሰራር ላይ ለዓመታት መፍትሔ ሳይገኝለት... Read more »

የወጪ ንግዱ እንዲጠናከር

«ሰሊጥ ምርት ላይ እሴት መጨመር ሽፋኑን በመግፈፍና በመቁላት ለምግብ የሚውለውን ክፍል ማሸግ ነው።ይሁን እንጂ አሁን በስፋት እየተላከ ያለውና በስፋት የሚሰራው ግን ምርቶቹን በጥሬ መላክ ነው» ያሉን የአምባሰል የንግድ ሥራዎች ሥራ አስኪያጅ አቶ... Read more »

የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤትና አሰራሩ

የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በሁሉም ሀገር ውስጥ የሚገኝ ተቋም ሲሆን፤ ስያሜውም ዓለም አቀፍ ነው፡፡ የዚህ ተቋም ዋና ዓላማ በሁሉም ዘርፍ የንግዱን ማህበረሰብ መወከል ነው፡፡ በኢትዮጵያም ከ70 አመት በፊት ተቋቁሞ ተመሳሳይ ዓላማ... Read more »

አፍሪካን አረንጓዴ የማድረግ ውጥንና የኢትዮጵያ ድርሻ

አፍሪካን ዳግም አረንጓዴ ማድረግ (Regreening Africa) ፕሮጀክት በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ድጋፍ አማካኝነት እ.ኤ.አ ከ2017 አስከ 2022 ለአምስት ዓመታት  ኢትዮጵያን ጨምሮ በስምንት የምዕራብና ምሥራቅ አፍሪካ ሃገራት ተግባራዊ ይሆናል፡፡ ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ፣ ጋና፣ ኬንያ፣ ማሊ፣... Read more »

ለቡና ምርታማነት መጨመር አሁንም ብዙ ስራ ይቀራል

ኢትዮጵያ ለዓለም ካበረከተችው እንቁ ስጦታዎች መካከል ቡና ዋነኛው ነው፡፡ መረጃዎች እንደሚ ጠቁሙት፤ በአሁኑ ወቅት በዓለም በየቀኑ ከአራት ቢሊዮን ስኒ በላይ ቡና ይጠጣል፡፡ ከዚህ ውስጥ ሁለት ቢሊዮን ስኒው የሚጠጣው በሽያጭ መልክ ከተዘጋጀው ነው።... Read more »

የማር ምርት ንግድና ተግዳሮቱ

ኢትዮጵያ ከደጋ እስከ ቆላ ለንብ ምርት ተስማሚ የሆነ ስነምህዳር እንዳላት የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ስነምህዳሩ ለምግብና ለመድኃኒት የሚውሉ ምርቶችን ለማግኘት የሚያስችሉ ከመሆናቸው በተጨማሪ በጣዕማቸውም ለገበያ ተመራጭ እንዲሆኑ አግዟል፡፡ተስማሚ ከሆነው ስነምህዳር ከግራር፣ ቀረሮና ገተን... Read more »

ጥረት በየዓመቱ 100 ሚሊዮን ብር ሲከስር ነበር፤ የባንክ ዕዳውም 2 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ደርሷል፡፡

በቀድሞው ኢህዴን (አዴፓ) በዘላቂ በጎ አድራጎት ወይም ኢንዶውመንት ቁመና ይዞ የተመሠረተው ጥረት ኮርፖሬት 20 ኩባንያዎች አሉት:: ከእነዚህ ውስጥ ከሰባቱ በየዓመቱ 100 ሚሊየን ብር አካባቢ ይከስራል:: የጥረት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር አምላኩ አስረስ... Read more »

በ2010 ዓ.ም. ግምታዊ ዋጋ 900 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃ ተይዟል

የገቢዎች ሚኒስቴር በ2010 ዓ.ም. 776 ሚሊየን 865ሺህ 292 የገቢ ኮንትሮባንድ እና 177 ሚሊየን 909ሺህ 149 የወጪ ኮንትሮባንድ መያዙን የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የህግ ማስከበር ሥራዎች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ዘመዴ ተፈራ ገለጹ፡፡ ሚኒስቴር... Read more »

የማይፈታ ሰንሰለት

አትክልትና ፍራፍሬ በማከፋፈል የንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩት አቶ አዲስ አለማየሁ ከጅምላ አከፋፋዮች በመረከብ ለሆቴሎች፣ ለሆስፒታሎች እና ለገበያ ማዕከላት አትክልትና ፍራፍሬ ያቀርባሉ፡፡ በሥራው ከ10 ዓመታት በላይ አሳልፈዋል፡፡ በዚሁ ቆይታቸው የሚገጥማቸው ችግሮች በየጊዜው እየሰፋ... Read more »