‹‹የጊዜያዊ አስተዳደሩ ዋናው ትኩረት ሕዝብን መታደግ እንጂ ፖለቲካ ማስፈጸም አይደለም››አቶ አትክልቲ ኃይለሥላሴ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የመቀሌ ከንቲባ

ጽጌረዳ ጫንያለው በአገራችን የተፈጠሩ ችግሮችን ስናነሳ ትግራይ ላይ የሆነውን ቀድመን የምናስበው ጉዳይ ነው፡፡ ብዙ ኢትዮጵያውያን ዋጋ የከፈሉበት ቦታ መሆኑን መናገርም ለቀባሪው ማርዳት ነው፡፡ አሁንም ቢሆን ብዙ ትግራዊያን የኢትዮጵያን ድጋፍ የሚፈልጉበት እንደሆነ ማንም... Read more »

«ኢትዮጵያ እሳት ያለበትን ሀገር ለመርዳት ትሄዳለች እንጂ የሰው ሀገር ገብታ ቆስቁሳ አታውቅም» ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ስለሺየጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት

ወንድወሰን መኮንን ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ስለሺ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ የአምስቱ ዓመት ስመ ገናና አርበኛ የጀግናው የጦር መሪ በየዱር ገደሉ ለሀገራቸው አርበኞችን እየመሩ እያዋጉ የተዋደቁት የራስ መስፍን ስለሺ... Read more »

“በህወሓት ታሪክ ሕዝብ እንዲያዋጣ ያልተገደደበት የልማት ሥራና ክብረ-በዓል እምብዛም አይገኝም” አቶ ነብዩ ስሁል ሚካኤል በብልጽግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት አደረጃጀት ዘርፍ የአባላት ክትትል እና ድጋፍ ቢሮ ኃላፊ

ጌትነት ተስፋማርያም የህወሓት ጁንታ ቡድን እራሱ በፈጠረው ግጭት እና የጦርነት ጉሰማ እንዳያንሰራራ ሆኖ ከስልጣኑ ተወግዷል። ከጁንታው ቡድን አመራሮች መካከል ገሚሱ በህግ ቁጥጥር ስር ሲውሉ ከፊሉም ህይወታቸው አልፏል፤ የተቀሩትም በየስርቻው ተደብቀው ይገኛሉ። ይህንን... Read more »

«በየካቲት 11 ትግል በከተማ የነበረውን ደርግ ከጫካ በመጣው ደርግ የመቀየር ስራ ነው»ዶክተር አረጋዊ በርሄ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

እፀገነት አክሊሉ  የካቲት 11 ቀን 1967 ዓም የደርግን ስርዓት ትጥቅ ትግል መፋለም የተጀመረበት ነው። ይህ ትግል ሲነሳ ሰንቆት የነበረው አላማም ኢትዮጵያን ዴሞክራሲ የሰፈነባት አገር ማድረግ። ህዝቧንም ካለበት ጭቆና አላቆ ሰብዓዊ መብቱ እንዲከበር... Read more »

አነስተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዲያስፖራዎችና የዘመናት ጥያቄዎቻቸው

ሶሎሞን በየነ ቀደም ሲል ምንም እንኳን መንግሥት የዲያስፖራ ፖሊሲ በማውጣት ዲያስፖራው በአገሩ ልማት እንዲሳተፍ፣ ኢንቨስት እንዲያደርግ፣ ለቤተሰቡ የሚልከውን ገንዘብም በህጋዊ መንገድ እንዲልክና የአገሩ ዲፕሎማት እንዲሆን ለማድረግ ያላሰለሱ ጥረቶች ሲደረግ ቢቆይም የተመዘገበው ውጤት... Read more »

“ከማንም በላይ ኢትዮጵያዊ ነን ባንልም ከማንም ያነሰ ኢትዮጵያዊ እንዳልሆንን በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ“ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር

ጌትነት ምህረቴ ”ከፊታችን ያለውን ምርጫ ሰላማዊ፣ ዲሞክራሲያዊና ታዓማኒ እንዲሆን መንግስት እንደ መንግስት እኛም ተፎካካሪ ፓርቲዎች እንደ ተፎካካሪ ፓርቲ ሀላፊነታችንን በምን አግባብ ነው መወጣት ያለብን የሚለውን አስበንበትና ተጨንቀን መስራት ይኖርብናል።ህዝቡም በሰከነ መንፈስ ሚናውን... Read more »

«የተማረ ሁሉ የአገርና የሕዝብ ዕዳ እንዳለበት አውቆ በዚያው ልክ ለሕዝብ ፍላጎት ማገልገል ይጠበቅበታል» ዶክተር ታደሰ ቀነዓ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

 ዋቅሹም ፍቃዱ በአገራችን ከአርባ በላይ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚገኙ መረጃዎች ያሳያሉ። የዩኒቨርሲቲዎቹ ቁጥር በዚህ ልክ ቢያድግም የአገራችን የትምህርት ሥርዓት ግን ገና ዳዴ እያለ ያለና በተለይ ከፍተኛ የጥራት ችግር የሚነሳበት ነው። ከዚህ በተጨማሪም ከቅርብ... Read more »

«ከ27 ዓመታት የልማት ዘፈንና ፉከራ በኋላ የትግራይ ሕዝብ በችግር ላይ ወድቆ መገኘቱ አሳፋሪ ነው»አቶ አንዳጋቸው ጽጌ

ማህሔት አብዱል  ባለፉት 27 ዓመታት የፖለቲካ ሥርዓቱ ከገፋቸው ፖለቲከኞች አንዱ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ናቸው። በተለይም የሥርዓቱ መሪዎች በአገርና በሕዝብ ላይ ያደርሱት የነበረውን ግፍና በደል በይፋ በመቃወምና በማጋለጥ ረገድ ከፍተኛ ዋጋ ከፍለዋል። የህወሓትን... Read more »

“የመተከል ዞን ችግር ለረጅም ጊዜ ሲዘራ የነበረ ያልተገባ ትርክት እና ሴራ ውጤት ነው”አቶ ተስፋዬ ቤልጂጌ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ማስተባበሪያ ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር

ወርቁ ማሩ  አገራችን ካለፉት ሶስት ዓመታት ወዲህ በለውጥ ሂደት ውስጥ ትገኛለች። ይህ ለውጥ በአንድ በኩል በህብረተሰቡ ውስጥም ሆነ በመላው ዓለም በርካታ ተስፋዎችን ያጫረ ሲሆን፤ በአንጻሩ ደግሞ በርካታ ተግዳሮቶችንም እያስተናገደ ያለ ነው። በተለይ... Read more »

”በጠላቶቻችን የጥፋት ድግስ ልክ ህዝቡ ተባባሪ ቢሆን ይቅር ኢትዮጵያ ምስራቅ አፍሪካም አትተርፍም‘ ሙዓዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት

ዋቅሹም ፍቃዱ  ኢትዮጵያ ጠንካራ አገር ሆኖ አንድነቷን ጠብቃ እንዳትቀጥል የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላቶቿ ያልፈነቀሉት ድንጋይ የለም። በተለይ በሃይማኖትና በብሔር አገሪቷን ለማተራመስና ብሎም ለማፍረስ ብዙ ርቀት ሄደው ነበር ። ከ80 ወይም ከዚያ ዓመት... Read more »