”ሙስሊሙና ክርስቲያኑ በኢትዮጵያ ታሪክ መተሳሰብና መከባበር እንጂ መቃረን አያውቁም‘ – ሼህ መሀመድ ሲራጅ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ኡለማ ምክር ቤት አባልና የሰላምና እርቅ ዘርፍ ኃላፊ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ሙስሊምና ክርስቲያን የመተሳሰብና የመከባበር እንጂ የመቃረን ታሪክ እንደሌላቸው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ኡለማ ምክር ቤት አባልና የሰላምና እርቅ ዘርፍ ኃላፊ ሼህ መሐመድ ሲራጅ ገለፁ። ሼህ መሐመድ ሲራጅ 1442ኛውን የኢድ አልፈጥር... Read more »

“ከአንድነታችን የሚቀዳው መደጋገፍ፣ መተሳሰብ እና መረዳዳት ኢትዮጵያዊ መሰረቱ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል” – አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፦ በታላቁ የረመዳን ወር ከአንድነታችን የሚቀዳው መደጋገፍ፣ መተሳሰብ እና መረዳዳት ኢትዮጵያዊ መሰረቱ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ ቀረቡ አቶ ደመቀ መኮንን ለ1442ኛ ጊዜ ለሚከበረው... Read more »

“የኢትዮጵያውያን ዕድል በእኛው እንጂ በሌላ በማንም እጅ እንዳልሆነ ለዓለም ማሳየት ይኖርብናል” – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

 አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያውያን ዕድል በእኛው እንጂ በሌላ በማንም እጅ እንዳልሆነ ለዓለም ማሳየት እንደሚኖርብን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስታወቁ። የታላቁ የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅም ግዙፍ የብልጽግና ፋና እንደሚለኩስልን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ 1442ኛውን ሂጅሪያ... Read more »

”ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን በአንድነት በመከባበር፤ በመተሳሰብ እና በመረዳዳት ሊያከብር ይገባል‘ – ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፦ ሕዝበ ሙስሊሙ 1442ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓል ሲያከብር በአንድነት ፣በመከባበር፤ በመተሳሰብ እና በመረዳዳት መሆን እንዳለበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ አሳሰቡ። ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር... Read more »

በትግራይ የተረጋጋ ሕዝባዊ ሰላምና አስተዳደርን ለማረጋገጥ ሁሉም እገዛ እንዲያደርግ ዶክተር አብርሃም በላይ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፦ በትግራይ ሕዝብን ማእከል ያደረገ የተረጋጋ ሕዝባዊ ሰላምና አስተዳደርን ለማረጋገጥ ሁሉም የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር አብርሃም በላይ ጥሪ አቀረቡ። በሕዝቦች ዘላቂ ትብብርና በሰላምና መረጋጋት... Read more »

ጾታዊ ጥቃትን ቀድሞ ለመከላከልና ለመመርመር የሚያስችል ስልጠና ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ:- ጾታዊ ጥቃትን ቀድሞ ለመከላከልና ለመመርመር እንዲቻል በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ለሚዋቀሩ የፖሊስ ግብረ ኃይሎች ልዩ ስልጠና ሊሰጥ መሆኑ ተገለጸ።የሴቶች፣ ህጻናት እና ወጣቶች ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ እና ዩ.ኤን.ኤፍ.ፒ.ኤ በጋራ ልዩ... Read more »

አሜሪካ በኢትዮጵያ ሰላምና ጸጥታ ጉዳይ በትብብር እንደምትሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፤ አሜሪካ በኢትዮጵያ ሰላምና ጸጥታ ጉዳይ በትብብር እንደምትሰራ የአሜሪካ አፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አምባሳደር ጄፈሪ ፊልትማን ማረጋገጣቸውን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ትናንት በሰጡት... Read more »

‹‹ መንግስት በቴሌኮም ዘርፉ የአገርን ብሔራዊ ጥቅም ያስቀድማል“ – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፦ መንግሥት በቴሌኮም ዘርፍ ሁልጊዜም የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም እንደሚያስቀድም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስታወቁ። ኢትዮ ቴሌኮም ‹‹ቴሌ ብር ››የተሰኘ ለማህበረሰቡ ምቹ እና ሁሉን አካታች የገንዘብ ማስተላለፊያ እና የመገበያያ የሞባይል ገንዘብ... Read more »

“በመከባበር እና በመረዳዳት መንፈስ ለአገር አንድነት ፣ ሰላምና ልማት መዘጋጀት ያስፈልጋል ” – ተቀዳሚ ሐጂ ሙፍቲ ዑመር እድሪስ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፦ በመከባበር እና በመረዳዳት መንፈስ ለአገር አንድነት ፣ ሰላምና ልማት መላው ሕዝብ እንዲዘጋጅ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሐጂ ሙፍቲ ዑመር እድሪስ ጥሪ አቀረቡ ። በአዲስ አበባ በአይነቱ... Read more »

“የታላቁ ህዳሴ ግድብ ድርድር አዎንታዊ ውጤት እንዲያስገኝ ስለሚያደርጉት በጎ አስተዋፅዖ አመሰግናለሁ“ – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

አዲስ አበባ ፦ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፊሊክስ ቲሼኬዲ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ድርድር አዎንታዊ ውጤት እንዲያስገኝ ስለሚያደርጉት በጎ አስተዋጽዖ አመሰገኑ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ፣... Read more »