የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች የምረቃ መርሐ ግብርና የነገ ህልማቸው

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? እረፍት እንዴት ነው? እንደመከርኳችሁ በደንብ እያነበባችሁ ነው አይደል? ሰሞኑን ኤልቤቴል የተባለ ትምህርት ቤት የኬጂ ተማሪዎች ምረቃ መርሐ ግብር ላይ ተገኝቼ ነበር። በዛ ወቅት ያገኘኋቸው ህፃናት በጣም ማንበብ የሚወዱ ሲያድጉ... Read more »

ህዝብ ለህዝብን ያስታወሰን የብሄራዊ ቴአትር ድግስ

ባለፈው ሳምንት ዓርብ ምሽት ለመከላከያ ሠራዊቱ የድጋፍ የኪነ ጥበብ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ተከናውኖ ነበር። ድጋፍ ለተደረገለት መከላከያ ሠራዊት የሚመጥን የኪነ ጥበብ ቡፌ በብሔራዊ ቴአትር መድረክ ተዘርግቶ ታዳሚው ሲቋደስ አምሽቷል። መድረኩ... Read more »

አጼ ይኩኖ አምላክ

በዛሬው ሳምንቱ በታሪኩ አምዳችን ከምንዳስሳ ቸው ታሪኮች አንዱ የአጼ ይኩኖ አምላክን ታሪክ ይመለከታል። ለዚህም በርካታ መቶ ዓመታትን ወደ ኋላ መለስ ብለን ነሐሴ 3 ቀን 1941 እስከ 1956 ንግስና ዘመን የቆዩትን ንጉሰ ነገስት... Read more »

የአዕምሮ እድገት ውስንነት ያላቸው ልጆችና የእናቶች ፈተና

በፍቅር ኢትዮጵያ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ማህበር ቅጥር ግቢ ውስጥ ልጇን አዝላ በትካዜ የቆመች ሴት ተመለከትኩኝ። በወቅቱ ከማህበሩ ህዝብ ግንኙነት ወይዘሮ የሸዋጌጥ ክብረት ጋር ስለ ማህበሩ ሁኔታ ለመመካከር ነበርና ወደዚያ የሄድኩት የዚህች ሴት... Read more »

የእኛን ጉዳይ ለኛ

እጀ ረጅሟ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ጣልቃ በመግባት እየፈጸመች ያለችውን ሉአላዊነትን የሚዳፈር ተግባር ሳስበው ያ ግንኙነት ምን ነክቶት ነው ስል ራሴን እጠይቃለሁ። ሁኔታው ግንኙነቱን ‹‹ምንትስ በላው እንዴ›› በል በልም ይለኛል።... Read more »

“አገር ችግር ውስጥ ብትሆንም ሥራና ህይወት አይቆምም” ደራሲና ተርጓሚ መዘምር ግርማ

የተወለደው በሰሜን ሸዋ ዞን ሳሳት በምትባል አካባቢ ነው። ያደገውም እዚያው ሲሆን፤ እስከ ስምንተኛ ክፍል በሳሲት አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምሯል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ ደብረ ብርሀን በሚገኘው ኃይለማርያም ማሞ አጠቃላይ... Read more »

የከፋ የባህል ማዕከል ግንባታ በአዲስ አበባ

የባቄላ ቆሎ፣ ከእንሰት እና ከጥቁር ጤፍ በዳቦ መልክ የተዘጋጀውን ምግብ፣ልሞ ከተፈጨ ነጭ ሽንኩርት፣ ማር፣ አይብ ከተለያየ ቅመማቅመም ከተሰናዳው ማባያ ጋር፣ ቡናውም ከእንጨት ውጤት በተሰራ ስኒ ቀረበልን። በወጣት የሙዚቃ ቡድን አባላት እየቀረበ ካለው... Read more »

600 ሚሊየን ዶላር የዘረፈው ግለሰብ ገንዘቡን ለባለቤቱ መለሰ

600 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ክሪፕቶከረንሲ የዘረፈው የኮምፒውተር ጠላፊ አብዛኛውን ገንዘብ ለባለቤቱ መመለሱ ተሰምቷል። ፖሊ ኔትዎርክ የተሰኘው ተቋም 268 ሚሊየን ዶላር የሚሆን ኢተር የተሰኘው ክሪፕቶከረንሲ መመለሱን በትዊተር ገፁ ይፋ አድርጓል። በ24 ሰዓታት ውስጥ... Read more »

“በልጅነት የተያዘ እውቀት ድንጋይ ላይ እንደተቀረፀ ፅሁፍ ነው”አቶ አህመዲን መሀመድ ናስር በጎ ፈቃደኛ ዲያስፖራ

በተለያዩ ጊዜያት ስለንባብ ሲነገሩ የተለያዩ አባባሎች እንሰማለን። የማያነብ እንደ እንስሳ ነው ከሚለው አንስቶ ማንበብ የነፍስ ምግብ ነው፣ መጻፍ ግን የነፍስ ትግል፤ እስከሚሉት ድረስ ማለት ነው፡፡ ሰው በንባብ የብርሃንና የጨለማ፣ የሞትና የሕይወት ያህል... Read more »

ጀግንነት ቅርሳችንና ቁርሳችን!

የብዙ ባህልና ወግ ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ የተለያዩ ስነ-ቃሎች ይነገርባታል። ህዝቡ ስነ- ቃልን ለተለያየ አላማ ይጠቀምበታል። ለምሳሌ ያህል ለደስታ ፣ ለሀዘን ፣ ለጦርነት ፣ ለፍቅር ፣ ለጥላቻ ፣ ለእምነት መግለጫ፣ በየዘመኑ የሚሾሙ ባለስልጣናትን... Read more »