በአዳራሹ መግቢያ በሰፊ ረከቦት ላይ የተደረደረው ሲኒ ቀልብ ይስባል። ለእንግዶች አቀባበል የተካሔደው የቡና መስተንግዶ አስደሳች ብቻ ሳይሆን፤ የቡና ጠዓሙም ልዩ ነበር። በተለይ ቡናው፤ የቡና ቁርስ ቆሎና ዳቦው ብቻ ሳይሆን የሀገር ባህል በለበሱ... Read more »
በዚያን ወቅት ወቅቱ በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር ከፍተኛ የፖለቲካ ሽኩቻ የነበረበት ሲሆን፤ አንዱ ሥርዓት በሌላኛው ሥርዓት ሊተካ ‹‹ጎህ ሲቀድ›› የሚባል ድባብ ላይ ነው። በዚህም በዚያም ውጥንቅጡ የበዛበት ወቅት ነበር። አንዱ ከሀገር ሲሰደድ ሌላኛው... Read more »
ኢትዮጵያ በአለም ዋንጫ ለመሳተፍ ባትታደልም በየጊዜው ኢትዮጵያን አጉልተው የሚያሳዩ ኢትዮጵያውያን ግን አልጠፉም። ከእነዚህ ኢትዮጵያውያን መካከል ደግሞ ለዛሬ ‹‹የሕይወት ገጽታ›› አምዳችን እንግዳ ያደረግነው ኑሮውን በኳታር ያደረገው ኢትዮጵያዊው ሰአሊ ተሰማ ተምትሜ አስራት ነው። ተሰማ... Read more »
አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል ይባላሉ። በጋዜጠኝነት፣ በደራሲነትና በታሪክ ጸሐፊነት ላለፉት 40 በትጋት፣ ያለመታከት ሲሰሩ ኖረዋል። ዛሬም በስተርጅና ከወጣቶችና ጎልማሶች በላይ በሕይወት ጉዟቸው የሰበሰቡትን እውቀት “ለትውልዱ ይድረስ” በሚል ውሳኔ እየጻፉ በብዙ ውጣውረድም እያሳተሙ... Read more »
የአስተማሪ ሕይወት መነሻው ልጅነት ነው ይባላል። አስተዳደግ ትልቅ ሆነው ለሌሎች አርአያ መሆንን እንደሚያላብስ ብዙዎች ይስማማሉ። የእውቀትና የችሎታም ምንጭ ይኸው እንደሆነ ያምናሉ። እናም የሕይወት መምህር ቤተሰብ በመሆኑ ሁሉም በቤተሰቡ ተሰርቶ ዛሬን እንዲያይ ይሆናል።... Read more »
ኢትዮጵያ በምትፈተንበት ወቅት እንደምትበራ በዘንድሮው ዓመት በብዙ መልኩ ያየንበት እንደሆነ ከምስክሮቹ አንዱ ዲያስፖራዎች ናቸው። እነርሱ በሰው አገር ሆነው ጥላቻ ሲሰበክላቸው፣ መስማት የማይፈልጉትን ሰምተው ሲጨነቁ ከርመዋል። ይሁን እንጂ የተሰጣቸው ኢትዮጵያዊ ማንነት እዚያም ሆኖ... Read more »
ለዛሬ የሕይወት ገጽታ አምድ እንግዳችን ያደረግናቸው ሰው አቶ በላይ ደዊሶ የሚባሉ ሲሆን፤ የብዙ ሙያ ባለቤት ናቸው። ተምረው ያመጡት ሳይሆን በተፈጥሮ የተሰጣቸውን በልምድና በመኖር እያዳበሩት ያገኙት ነው። ለዚህም አንድ መፈክር አላቸው። ‹‹አዕምሮ ከአምላክ... Read more »
ሕይወት የወደቁትን እያነሱ ያዘኑትን እያጽናኑ ከምንዱባን ጋር፣ ከተናቁት ጎን መቆም ነው። ተስፋ ካጡት ጋር ሕብረት ፈጥሮ መጓዝ ነው። ያኔ ሃሳባችን እውን ይሆናል፤ ያቀድነው ይሳካል። ያኔ የምንፈልገው ነገር የእኛ ሆኖ እናገኘዋለንም። ብዙዎቻችን በዓለም... Read more »
ብዙዎች የሚያውቋቸው በጎበዝ ሰራተኝነታቸውና በአይበገሬነታቸው ነው። በተለይም በፓርላማ ላይ ያልመሰላቸውን አሻፈረኝ የሚሉ በመሆናቸው ብዙ ጊዜ በግምገማ እንደሚደበደቡ ይናገሩላቸዋል። ከዚያ በፊት በነበሩበት የአመራርነት ህይወትም እንዲሁ ያሰቡትን ከማሳካት ወደኋላ የማይሉ እንደሆኑ ይነገራል። በትምህርት ህይወታቸውም... Read more »
የአምቦ ከተማ ነዋሪ ብቻ አይደሉም።አስታራቂ፣ ሸምጋይና ለብዙዎች አባት ናቸው።አምቦ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ዘልቀውም ከሌሎች አካባቢዎች የመጡ ልጆችን በማህበረሰቡ ተወዳጅ እንዲሆኑ የተለያዩ ምቹ ሁኔታዎችን ይፈጥራሉ።በተለይም ዩኒቨርሲቲው በተደጋጋሚ ችግሮች የሚፈጠሩበት ስለነበር ፈጥኖ በመድረስና ችግሩ እንዲረግብ... Read more »