
ኢትዮጵያውያን አገራቸው የገጠማትን ፈተና ተከትሎ ከየትኛውም ጊዜ በላይ በመተባበር ላይ ይገኛሉ። በተለይ ኢትዮጵያውያኑና ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ለዓለም አቀፍ ማህበረሰቡ የተዳፈነውን እውነት ለመግለፅ ድምፃቸውን በማሰማት እንዲሁም ለተጎጂ ማህበረሰብ ጥሪታቸውን በማካፈል የእናት አገራቸውን ውለታ እየከፈሉ... Read more »

ያለፉት ሶስት ዓመታት ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ከበድ ያለ የፈተና ጊዜ ነበር። አሁንም ችግሮቹን አልተሻገርናቸውም። ሆኖም ግን ሊነጋ ሲል ይጨልማል እንደሚባለው ሁሉ አሁን የጨላለመ ቢመስለንም የመንጊያው ሰዓት መድረሱን የሚያበስሩ ብዙ የዶሮ ጩኸቶች እየተሰሙ ናቸው።... Read more »
ኢትዮጵያን በዘር ልጓም አስረው ላለፉት 30 ዓመታት ሲገዙ፣ ሲዘርፉና የጥላቻ መርዝ ሲረጩ የቆዩት ወያኔዎች ነበሩ። አገራችንን ለመውረርና ለመዝረፍ ለዘመናት ካሰፈሰፉት የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ አራማጆች ተለይተው የማይታዩት እነዚህ የጣት ቁስሎች ዘመናችንን ጨለማ፣ ሕይወታችንን... Read more »

እኛ ኢትዮጵያውያን ውብ ድብልቅ ማንነት ያለን ከቀሪው ዓለም የሚለየን በርካታ ባህላዊ እሴቶች የያዝን ነን። አስተውሎ አገራችንን ለመረዳት የሞከረ ሁሉ በሕዝቦች ሕብረት፣ አመጋገብ፣ አብሮ የመኖርና የመቻቻል፣ የቋንቋ፣ የአለባበስ፣ አመጋገብና የተለያዩ የኀዘንና የደስታ ጊዜ... Read more »
ኢትዮጵያን ከዓለም ቀዳሚ ከሆኑ የቱሪዝም መዳረሻ አገሮች መካከል እንድትመደብ መንግስት እየሰራ መሆኑን ይገልፃል። ለተፈፃሚነቱም የተለያዩ ህጎችን በማርቀቅና ስትራቴጂዎችን በመንደፍ ይፋ እያደረ ይገኛል። ከዚህ ውስጥ ደግሞ ስር ነቀል የአደረጃጀት ለውጥ ማድረግ አንዱ ነው።... Read more »

በሀዲያ ብሄረሰብ ዘንድ የትኛውም ነገር በዘፈቀደ አይፈጸምም። ባሕላዊ፣ ማሕበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ክዋኔዎች የሚካሄዱት ባህላዊ ትርጉም ባለው ሂደት ነው። ሰዎች በተፈጥሮ ወይም በሰው ሰራሽ አደጋ ሲሞቱ እና በማህበረሰቡ ውስጥ ያልተለመደ ክስተት ሲፈጠር... Read more »

የኢትዮጵያ ቱሪዝም የተስፋ ወጋገን እንደበራለት የሚያመላክቱ ተግባራትን እያስተዋልን ነው። መንግስት ለዘመናት ትኩረት ተነፍጎት የቆየውን ዘርፍ አሁን ካለበት ደረጃ በተሻለ መልኩ ለመምራት አዳዲስ ስትራቴጂዎችን ነድፎ እየተንቀሳቀሰ ነው። “በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል” ይሉት... Read more »

የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማኅበር የተመሰረተበትን አንደኛ ዓመት በቅርቡ በተለያዩ ዝግጅቶች ማክበሩ የሚታወስ ነው። ከነዚህ መካከል – ኢትዮጵያን በቱሪስት አስጎብኚዎች ዕይታ” በሚል ርዕስ የፎቶ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሙዚየም አካሂዶ ነበር። የዝግጅት... Read more »

ካለፉት ሶስት ዓመታት ወዲህ መንግስት ለቱሪዝም ዘርፍ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ይነገራል። ለዚህ ደግሞ በርካታ ማሳያዎችን ማንሳት ይቻላል። ብዙ ወደኋላ መሄድ ሳይጠበቅብን በአዲስ አበባና እምቅ የቱሪዝም ሃብት ባላቸው አካባቢዎች ላይ “መዳረሻዎችን”... Read more »
ጊፋታ የወላይታ ዘመን መለወጫ ነው።ከአሮጌ ነገር ወደ አዲስ ነገር መራመድን፣ ከአሮጌ መንፈስ ወደ አዲስ መንፈስ መለወጥን፣ ከጨለማ ወደ ብርሃን መሸጋገርን የሚገልጽ የአዲስ ዓመት ብስራት ሲሆን፣በጥቅሉ ጊፋታ የሚለው ቃል ትርጉም በኩር ወይም ታላቅ... Read more »