‹‹የሰው ልጅ የመጀመሪያ ስህተቱ የመጣበትን መርሳቱ ነው››- ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ አለሙ ‹‹የሰው ልጅ የመጀመሪያ ስህተቱ የመጣበትን መርሳቱ ነው›› ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ አለሙ

 ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ አለሙ ይባላሉ።በአካባቢ ልማትና የትምህርት ጥራት ላይ በሚኖሩበት አካባቢ ሽልማት ያገኙና አሁንም ይህንን ሥራቸውን ለሽልማት ሳይሆን ለውጤት፣ ለለውጥ ብለው የሚያከናውኑ ናቸው።በኢትዮጵያ ደረጃ መዳቢዎች ፣ በኢትዮጵያ ባይሎጂካል ሶሳይቲ ፀሐፊነት እንዲሁም በኢትዮጵያ... Read more »

‹‹ፈጣሪ በአምሳሉ የፈጠረውን ሰው ስንገፋ እርሱን እንደጠላን ልናስብ ያስፈልጋል›› አቶ ግዛቸው አይካ የብራይት ስታር ኢትዮጵያን መስራች

ሰውን መውደድ እግዚአብሔርን ከመውደድ ለይቼ አላየውም መርሐቸውም ተግባራቸውም ነው። ለዚህ ደግሞ አስተዳደጋቸው መሰረት እንደሆናቸው ያምናሉ። በተለይ ችግርን እያዩ ማደጋቸው ሌሎችን እንዲመለከቱና ለቁምነገር እንዲያበቁ አግዟቸዋል። መማር ለሰዎች መኖር፣ ከሰዎች ጋር አብሮ ማደግ ነው... Read more »

‹‹ፈጣሪ በአምሳሉ የፈጠረውን ሰው ስንገፋ እርሱን እንደጠላን ልናስብ ያስፈልጋል››አቶ ግዛቸው አይካ የብራይት ስታር ኢትዮጵያን መስራች

ሰውን መውደድ እግዚአብሔርን ከመውደድ ለይቼ አላየውም መርሐቸውም ተግባራቸውም ነው። ለዚህ ደግሞ አስተዳደጋቸው መሰረት እንደሆናቸው ያምናሉ። በተለይ ችግርን እያዩ ማደጋቸው ሌሎችን እንዲመለከቱና ለቁምነገር እንዲያበቁ አግዟቸዋል። መማር ለሰዎች መኖር፣ ከሰዎች ጋር አብሮ ማደግ ነው... Read more »

‹‹የህይወት መጨረሻው ስኬት ብዙ ዝና፣ ብዙ ገንዘብና ብዙ ስልጣን ሳይሆን ብዙ ደስታ ነው›› -አቶ ክብረት አቤቤ የጠብታ አንቡላንስ ባለቤትና ዋናሥራ አስፈጻሚ

የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪዎች ማህበር ፕሬዚዳንት፤ የጠብታ አንቡላንስ ባለቤትና ዋናሥራ አስፈጻሚ ናቸው። የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት የቦርድ ዳይሬክተር እንዲሁም የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪዎች ኮሚሽን የአማካሪዎች ቦርድ አባል ሆነው ይሰራሉ። ከዚህ በተጨማሪ የኢትዮጵያ የድንገተኛ... Read more »

“ክብር መመለስ በእኛ በጎ ፈቃድና መተባበር ላይ ይመሰረታል” – አምባሳደር ኢብራሂም ኢድሪስ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የድንበርና ድንበር ተሻጋሪ ሀብቶች የሚኒስትሩ አማካሪ

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የድንበርና ድንበር ተሻጋሪ ሀብቶች የሚኒስትሩ አማካሪና የኢትዮጵያ የድርድር ቡድን የህግ አማካሪ ናቸው። የግብጽ አምባሳደርም በመሆን ለኢትዮጵያ በርካታ ሥራ ከሰሩ መካከል ይጠቀሳሉ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባገለገሉባቸው ጊዜያት ብዙ አበርክቶን ያደረጉም... Read more »

“በፈጣሪ የሚያምን የቋንቋና የብሔር ልዩነት አይኖረውም፤እርሱ የሁሉም እነርሱም የእርሱ ናቸው” ሰባኪ ወንጌል ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

በእድሜያቸው ወጣት ቢሆኑም በሙያቸው የሀይማኖት መምህር በመሆናቸው በአንቱታ ልንጠራቸው ወደናል። ደራሲ ሲሆኑ፤ 13 የሚሆኑ መጽሐፍትን ለንባብ አብቅተዋል። ብዙዎችም ህማማትና ቃና ዘገሊላ በተሰኙት መጽሐፋቸው ያውቋቸዋል። መጽሐፍቱ በትግርኛ እና ኦሮሚኛ ቋንቋዎች ተተርጉመው የታተሙ በመሆናቸውም... Read more »

‹‹የሰው ልኬቱ በብቃት እንጂ በማየቱ ሊሆን አይገባም›› ዶክተር ኢዳሶ ሙሉ

ጽጌረዳ ጫንያለው ዶክተር ኢዳሶ ሙሉ ይባላሉ።አይነስውር ቢሆኑም ለመስራት የሚከብዳቸው ነገር እንደሌለ በተግባር የሚያሳዩ ናቸው።በተለይ በተማሪዎች ዘንድ ያላቸው ተወዳጅነት ብዙዎችን የሚያስቀና ነው።ምክንያቱም እርሳቸው ሲያስተምሩ ክፍሉ ሞልቶ በመስኮት የሚከታተለው ብዙ እንደነበር ተማሪዎቻቸው ይናገሩላቸዋል። ከዚህ... Read more »

“ነገን ተስፋ አድርጎ የማይኖር ትውልድ እየፈጠሩ አገርን ወደፊት ማስኬድ አይቻልም” – ዶክተር መሳፍንት አበበ

ጽጌረዳ ጫንያለው ከልጅ እስከ አዋቂ፤ ፊደል ከቆጠረው እስከ ምሁር፤ የሚያውቃቸው ሁሉ በአንድ ልብ የሚመርጣቸው አይነት ሰው ናቸው:: የሰዎችን የውስጥ ስሜት ማዳመጥ የሚችሉና ለችግር መፍትሄ ሰጪነታቸውም ብዙዎች ይመሰክሩላቸዋል:: ‹‹አንዳንዴ እርሱ ጋር ስሄድ ምንም... Read more »

‹‹ህይወታችንን ከፈለግናት ሲሆንብን ሳይሆን ሲሆንባቸው ባየነው ለመማር እንጣር››- ፕሮፌሰር አበበ ጌታሁን

ጽጌረዳ ጫንያለው የፓን አፍሪካ አሳና አሳ ሀብት ማህበርን በፕሬዳንትነት ለአምስት ዓመታት የመሩ ናቸው:: የኢትዮጵያ ዓሳና የውሃ ሳይንስ ማህበርንም በምክትል ፕሬዚዳንትነት ከዚህ ያላነሰ እድሜ መርተዋል:: የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የቦርድ አባልም በመሆን ለረጅም ዓመት... Read more »

‹‹በጣም ብዙ ፍቅር የተሰጠው ሰው ከመውደድ ውጪ አማራጭ የለውም››- ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት የኢትዮጵያ ዲያስፖራዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

ጽጌረዳ ጫንያለው በሰሜን ኮርያ በዲፕሎማትነት ለአራት ዓመታት ሰርተዋል።በውጪ ጉዳይም እንዲሁ በኢኮኖሚክ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ከዚህ ያላነሰ እድሜ አገልግለዋል።በእነዚህ ጊዜያትም አገርን ሊጠቅሙ የሚችሉ ለውጦችን አምጥተዋል።ከዚህ ሁሉ ግን ገጠራማው ቦታ ላይ ወርደው የሰሩት ሥራ ብዙ... Read more »