አርቲስት ልክ እንደ ክብሪት!

ኢትዮጵያውያን የእልፍ ቋንቋ ተናጋሪ ፣ሺህ ባህልና ወግ አክባሪ፣ አንድ ቃል ተናጋሪ ናቸው:: ይሁንና ጠላቶቻቸው ከዚህ በተቃራኒው እንዲሆኑ ሲሰሩ ኖረዋል:: ጠላቶቻቸው እንደ አንድ ልብ መካሪ እንዳይሆኑ በየዘመናቱ ቢፈታተኗቸውም ሁሉንም በማሳፈር በአንድነታቸው ጸንተው የሀገራቸውን... Read more »

ህዝብ ለህዝብን ያስታወሰን የብሄራዊ ቴአትር ድግስ

ባለፈው ሳምንት ዓርብ ምሽት ለመከላከያ ሠራዊቱ የድጋፍ የኪነ ጥበብ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ተከናውኖ ነበር። ድጋፍ ለተደረገለት መከላከያ ሠራዊት የሚመጥን የኪነ ጥበብ ቡፌ በብሔራዊ ቴአትር መድረክ ተዘርግቶ ታዳሚው ሲቋደስ አምሽቷል። መድረኩ... Read more »

ኪነ ጥበብ እና ሀገር መከላከል /ዘመቻ

ኪነ ጥበብ እና ወታደራዊ ዘመቻ የኖረ ወዳጅነት አላቸው። ወታደራዊ ዘመቻ ካለ ዘማቹን የሚያበረታቱ፣ ጀግኖችን የሚያወድሱ ፣ ፈሪን የሚያንኳስሱ አዝማሪዎች የዘመቻው አንድ አካል ሆነው ይላካሉ። ይህ ጥንታዊ ኢትዮጵያዊ ባህል ነው። ታሪክ የመዘገበውን ብናስታውስ... Read more »

የሙዚቃው ዓለም ተፅዕኖ ፈጣሪ እና አርአያ – ቴዲ አፍሮ

ትልልቅ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የአፍሪካ በተለይም የምስራቅ አፍሪካ ሙዚቃ ንጉስ እያሉ ከሚያሞከሿቸው ውስጥ አንዱ ነው፡፡ በሙዚቃ ስኬቱ ላይም ሰፋ ያሉ ዘገባዎች ተሰርተውለታል፡፡ በሙዚቃ ስራዎቹ በተለይ በሰብዓዊነት በአንድነት እና በፍቅር ዙሪያ አተኩሮ በመስራትም... Read more »

”ማንበብ‘ ሙሉ ሰው የሚያደርገው መቼ ነው?

አሁን አሁን መፅሐፍትን የሚያነብም ሆነ በአካባቢያቸው ያላለፈ ሁሉ “ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል” የሚለውን አባባል በንግግሩ መሀል ጠቀስ አድርጎ ማለፉ እየተለመደ መጥቷል። ምንም እንኳን ይህ አባባል ስለተደጋገመና በየጨዋታው መሀል ስለተነሳ “ሙሉ ሰው” የሚለውን... Read more »

እውቅና አሰጣጡና ጥንቃቄ የሚሹ ጉዳዮች

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከባህልና ጥበባት ዘርፍ ማኀበራት ጋር በመተባበር “ሽልማት ለጥበብ” በሚል መሪ ቃል አገር አቀፍ የእውቅናና ሽልማት ስነ ስርዓት ሰኔ 29 ቀን 2013ዓ.ም እንደሚካሄድ አስታውቆ ነበር:: ይሁን እንጂ በተለያዩ ተደራራቢ... Read more »

ሠዓሊነትና እናትነት

ትውልዷ እና ዕድገቷ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ነው። መደበኛ ትምህርቷን በገብረ ጉራቻ ከተማ እስከ 12ኛ ክፍል ተምራለች፤ በአዲስ አበባ በዩኒቲ ዩኒቨርሲቲም በአካውንቲንግ ዲግሪ ተመርቃለች። እማወራና የአራት ልጆች እናት ነች፤ ወይዘሮ ሣራ... Read more »

በፍሉት ሙዚቃ ስኬትን የተቀዳጀው ባለሙያ

ዓለማችንን በአንድ ድምጽ ሊያግባቡ ከሚችሉት ጥቂት ነገሮች መካከል ዋናው ሙዚቃ መሆኑ ይታመናል:: ሙዚቃ የዓለም ሕዝቦች መግባቢያ ቋንቋ ነው የሚባለውም ለዚህ ነው:: በተለያየ ቋንቋ የሚወጡ ዘፈኖች ልዩ ልዩ ቋንቋ የሚነጋገሩና የማይደማመጡ ሰዎችን በአንድ... Read more »

ጥበብን ለማሳየት የተቋቋመው ኅብር

የተቋቋመው ከአራት ዓመት በፊት በ14 ሠዓሊዎች ነው። ሁሉም በተለያየ ዕድሜ ላይ የሚገኙ የተለያየ የትምህርት ዘመን ተመራቂዎች ናቸው። ቡድኑ ከመመሥረቱ በፊት የተወሰኑት ጓደኛሞች ነበሩ። ልምዳቸውን በሚካፈሉበት ጊዜ በቡድን የመደራጀት ሃሳብ ብልጭ ይልላቸዋል። ቡድን... Read more »

የክር ንድፍ ሠዓሊው

ሠዓሊ ንጉሤ ታፈሰ የልብስ ሥፌት ክርን ልዩ ልዩ ቀለም እንደ ብሩሽ ተጠቅሞ፣ ሠሌዳውን ደግሞ እንደ ሸራ ተገልግሎ የጥበብ አፍቃሪዎችን እጆች በግርምት አፋቸው ላይ የሚያስጭኑ ሥዕሎችን በመስራት ይታወቃል።ይህ ድንቅ ሠዓሊ ከዚህ ዓለም ከተለየ... Read more »