“ማህበራዊ ድረ-ገፅን ለበጎ አላማ እንጠቀምበት ” አቶ ኤርሚያስ አየለ

ዳግም ከበደ  የዛሬው የዝነኞች የእረፍት ውሎ እንግዳችን አቶ ኤርሚያስ አየለ ይባላል፤ የታላቁ ሩጫ ስራ አስኪያጅ ነው። ላለፉት በርካታ ዓመታት ተወዳጁን የጎዳና ላይ ሩጫ በብቃት እንዲካሄድ የራሱን ድርሻ ተወጥቷል። የዝግጅት ክፍላችንም በእነዚህና በመሰል... Read more »

“ሙያዬ በትርፍ ጊዜዬም የምዝናናበት ነው”- ሎሬት አርቲስት መላኩ በላይ

 ዳግም ከበደ ሎሬት መላኩ በላይ ይባላል። የዛሬው የዝነኞች የእረፍት ውሎ እንግዳችን ነው። በኪነ ጥበብ ሙያ ዘርፍ በአብዛኞቻችን በሚታወቀው መጠሪያ መሰረት በተወዛዋዥነት እውቅ ባለሙያ ነው። እርሱ ግን በዚህ መጠሪያ ስለማያምንበትና ይልቁኑም እኔን ይገልፀኛል... Read more »

“አገርን ማገዝ ፖለቲከኛ መሆን አይደለም” – አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ

አዲሱ ገረመው  በ1962 በጅማ ከተማ ነው የተወለደው። እስከ ስምንተኛ ክፍል እዚያው ጅማ ተምሯል:: ከዘጠነኛ እስከ 12ኛ ክፍል አዲስ አበባ ሽመልስ ሀብቴ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትሏል:: በመቀጠልም አዲስ አበባ ንግድ ሥራ... Read more »

“የትኛውም ሰው ሊያዝበት የሚገባ ጊዜ ሊኖረው ያስፈልጋል ” – አርቲስት ሳሙኤል ብርሃኑ (ሳሚ ዳን)

አብርሃም ተወልደ ታዋቂው የፍልስፍና ሰው ኮንፊሽየስ “በየትኛውም ሁኔታ ጊዜ የለኝም፤ እረፍት የሚባል አላውቅም ብለህ የምታስብ ቢሆን እንኳ ለራስህ እና ለማንበብ የግድ ጊዜ መስጠት አለብህ። ይህን አላደረክም ማለት ግን በገዛ ፍላጎትህ ራስህን አላዋቂ... Read more »

“ታሪክ መስራት የሚያስፈልግበት ሁኔታና ጊዜ ላይ ነን”መሀመድ አሊ(ቡርሀን አዲስ )

ተገኝ ብሩ  ከልጅነቱ ጀምሮ ጥልቅ የሆነ የማንበብ ፍቅር በውስጡ አደረ። ለንባብ ፍቅር ማስታገሻ ይሆነው ዘንድ ደግሞ ቤተመፅሀፍ መዋያው፣ማንበቢያ ስፍራዎች ደግሞ ማዘውተሪያው ሆኑ። ማንበብ የማይደክመው፤የሚነበቡ መፅሀፍት ደግሞ ደጋግሞ ያበረከተ ደራሲ ነው። በመፅሀፍት ብቻ... Read more »

«ኢትዮጵያን በህመሟ ጊዜ ልንደርስላት የምንችለው እኛው ራሳችን ነን» – አሠልጣኝ ብርሀኑ ግዛው

 አዲሱ ገረመው ወደ አሰልጣኝነት ሕይወት ከገባባት ከ1993ዓ.ም ጀምሮ ብዙ ስኬቶችን አጣጥሟል። በእነዚህ አመታትም የፀባይ ዋንጫን ጨምሮ ከ21 በላይ ዋንጫዎችን ለማግኘት በቅቷል፤ 21 ጊዜ ኮኮብ አሰልጣኝ ሆኖ በመመረጥ ሽልማቶች ተበርክተውለታል። በግሉም በእኛ ሀገር... Read more »

“ብዝኃነታችን ውበት እንጂ መጠቃቂያችን መሆን የለበትም” አርቲስት አለምጸሐይ ወዳጆ

አዲሱ ገረመው አገራችን ካፈራቻቸው ምርጥና ዘርፈ ብዙ ከያኒያን መካከል አንዷ ናት፤ ዓለምጸሐይ ወዳጆ። ወደ ኪነ ጥበብ መድረክ መውጣት ከጀመረችም ሃምሳ ዓመታትን አስቆጥራለች። በ13 ዓመቷ ወደ ኪነ ጥበብ አለም የተቀላቀለችው አርቲስቷ እድሜዋን ሙሉ... Read more »

“ እየታገሉ ወድቆ መነሳትና በሥራ ድል ማድረግ የህይወታችን መርህ ሊሆን ይገባል” ኢንተርናሽናል ሼፍ አንተነህ ድፋባቸው

አዲሱ ገረመው መረጃዎች እንደሚጠቁሙት፤ ከሃያ ዓመታት በፊት በግለሰቦች ማንነት ላይ የተመሠረቱ የህይወት ታሪክ ወይም ግለ ህይወት ታሪክ መጻህፍት ቁጥር በእጅ ጣት የሚቆጠሩ ነበሩ። አሁን ይህ ዘርፍ ራሱን የቻለ አንድ የመጽሐፍት መለያ ሆኖ... Read more »

«የኢትዮጵያዊያ ታሪክ በሕዝቦቿ አብሮነት የተገነባ ነው»አርቲስት አበበ ባልቻ ተፈራ

ተገኝ ብሩ አዲስ አበባ ለመልሶ ማልማት የፈረሰው ደጃች ውቤ ሰፈር የትውልድ ቀዬው ነው። በልጅነቱ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ለሰዎች አዝናኝ የሆኑ ትዕይንቶችን ማቅረብ ያዘወትር ነበር። በትክክል ስለ ትወና ባያውቅም በቴሌቪዥንና በተለያዩ መድረኮች ያያቸው... Read more »

”ወጣቱ ሠላምን፣ ፍቅርንና አንድነትን በልቡ ከያዘ እንቅፋቶችን እናሸንፋለን‘ አርቲስት ሚካኤል ታዬ (ልጅ ሚካኤል)

አዲሱ ገረመው ሂፓፕን የራሱ አድር በልዩነት ብቅ ያለበት የሙዚቃ ዘርፍ ነው። የሂፖፕ ሙዚቃ (ራፕ ሙዚቃ) በመባልም የሚታወቀው በ 1970ዎቹ ውስጥ በኒውዮርክ ሲቲ ብሮንክስ ተብላ በምትጠራው አካባቢ በአፍሪካ አሜሪካውያን እና ላቲን አሜሪካኖች የተጀመረ... Read more »