አሊ አብደላ ኬይፋ እንዴት ሙዚቃ አሳታሚ ሆነ

እ.ኤ.አ ሰኔ 19 ቀን 1942 ዓ.ም፤ የአባጅፋር አገር ጅማ ከተማ፤ የኦሮሞ ብሔር አባል ከሆኑት ኢትዮጵያዊ እናቱና ከየመናዊ አባቱ ተወለደ ፤ ዓሊ አብደላ ኬይፋ። በልጅነቱ ከጅማ ከተማ ወደ አዲስ አበባ ጣልያን ሰፈር የመጣው... Read more »

ዘነቡ ገሰሰ – የራስ ቴአትር አምባሳደር

ስለ ራስ ቴአትር ስታወራ ስሜታዊ ትሆናለች:: ቤቱን ትወደዋለች:: ከሕይወቷ አብዛኛውን ክፍል የሙያዋን ደግሞ ሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ ያሳለፈችበት ቤትም ነው:: ራስ ቴአትር የፍቅር ቤት ነው ብላ ነው ማውጋት የምትጀምረው:: ይህንንም ሁሉንም ቃለ... Read more »

አሳቢው ዋጄ

የተወለደው አዲስ አበባ ነው። ወቅቱም መጋቢት 27 ቀን 1975 ዓ.ም። ነጋዴ አባቱ እና የቤት እመቤት እናቱ ከወለዷቸው ልጆች መካከል አንዱ ነው። ቤተሰቦቹ በሀይሉ ዋሴ የሚል ስም ሲሰጡት ወዳጆቹ ግን የሚያውቁት ዋጄ በሚለው... Read more »

ፈላስፋው እጓለ

ዶ/ር እጓለ ገብረ ዮሐንስ የካቲት 6 ቀን 1924 ዓ/ም ከአባቱ ከመምሬ ገብረ ዮሐንስ ተሰማና ከእናቱ ከወ/ሮ አመለወርቅ ሀብተ ወልድ አዲስ አበባ ደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ አጥቢያ ተወለደ:: ዕድሜው ለትምህርት ሲደርስ በዚሁ ደብር... Read more »

ተሾመ ምትኩ – የዘመናዊ ሙዚቃችን አባት

የዘመናዊ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ የሚታይ አሻራ ካላቸው አካላት መካከል ዋነኛው በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ባንድ የሆነው ሶል ኤኮስ ባንድ ነው። ይህ ባንድ በኦርኬስትራዎች ብቻ የተዋቀረውን የኢትዮጵያ የሙዚቃ መልክአ ምድር ሰብሮ የገባ የግል ባንዶች... Read more »

ሙሉ ባንድ የሆነው ድምጻዊ – ተሾመ አሰግድ

ሙዚቃዎቹ የብዙዎች የፍቅር ታሪክ ውስጥ ቦታ አላቸው። ድምጹ ነጎድጓዳዊ ነው። ድምጻዊ ብቻ ሳይሆን የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋችም ነው። ራሱ ኪቦርድ እየተጫወተ ከመዝፈኑ ባለፈም የሌሎችንም ሙዚቃዎች ሰርቷል። ላለፉት 32 አመታት ኑሮውን በአገረ አሜሪካ ቢያደርግም... Read more »

“ልጆቼ እኔን መብለጥ አለባቸው ፤ ከበለጥኳቸው ግን አገሪቱ ቆማለች ማለት ነው”- አርቲስት ጥላሁን ዘውገ

ቀጠሮአችን መኖሪያ ቤቱ ነበር።ስንደርስ አንዲት ክፍል ውስጥ ከአንድ የሥራ ባልደረባው ጋር ሆነው የቀረጹትን ማስታወቂያ አርትኦት እየሠሩ ነው። የቤቱ መገኛ ፈረንሳይ ለጋሲዮን 41 ኢየሱስ ተብሎ የሚጠራ አካባቢ ነው። ተራራማ የሆነ ቦታ ላይ የተሠራው... Read more »

ባለብዙ ተሰጥኦው አርቲስት – ታደሰ ወርቁ

ዛሬ ወደኋላ መለስ ብለን ከሁለት አመታት በፊት ከዚህ አለም በሞት የተለየውን ታላቅ የጥበብ ሰው አርቲስት ታደሰ ወርቁን እንዘክራለን። አንጋፋዋ ዓለምጸሀይ ወዳጆ ባረፈበት ወቅት ስለታደሰ የሕይወት ታሪክ ያቀረበችውን ጽሁፍ እሱ ራሱ በአንድ ወቅት... Read more »

ከሻይ ቤት ሀርሞኒካ የተነሳው የሙሉቀን የሙዚቃ ሕይወት

አርቲስት ሙሉቀን መለሰ በኢትዮጵያውያን ዘንድ አይረሴ ዜማዎችን አኑሯል። እሱ ከሙዚቃው ዓለም ከወጣ በርካታ ዓመታት ቢቆጠሩም አሁንም ይደመጣል። ስለዚህ አርቲስት ጥቂት ልንላችሁ ወደደን። ለእዚህ ደግሞ በስብሐት ገብረ እግዚአብሔር በ1973 ከተጻፈ ጽሁፍ የተወሰነውን ቀንጭበን... Read more »

“ውስጣችን ያለውን መልካምነት እናውጣው፤ የኛን መልካምነት የሚፈልጉ ብዙ ናቸው” ድምጻዊ ሙሉአለም ታከለ

የተወለደው በኤርትራዋ መዲና አስመራ ከተማ ውስጥ ነው። ወቅቱም ጥቅምት 5/1983 ዓ.ም ነበር። ወጣት ድምጻዊ ነው። ድምጻዊ ብቻ ሳይሆን የግጥምና ዜማ ደራሲ ፤ ተዋናይ ፤ የፊልም ስኮር ባለሙያም ነው። በሕዝብ ዘንድ የሚታወቀው ‹‹ተሸንፌያለሁ››... Read more »