በዚህ የግብርና ሥራ ወቅት የሰብል ምርት ሥራው በቅደም ተከተል የሚከናወን ሲሆን፣ የብርዕና አገዳ ሰብሎች ዘር የሚዘራው በመጀመሪያ የክረምት መግቢያ ላይ ነው። የጥራጥሬ ሰብሎች ይከተላሉ፡፡ በያዝነው ከሀምሌ አምስት ጀምሮ ደግሞ ስንዴ፣ ጤፍና ገብስ... Read more »
በካናዳና በአሜሪካን ሀገሮች ባልተለመደ ሁኔታ ተከስቶ በነበረው የሙቀት መጨመር በነዋሪዎቹ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ጫና ከማሳደር በተጨማሪ ህይወትን አደጋ ላይ በመጣል ጉዳት ማስከተሉ በተለያየ የመገናኛብዙሃን መዘገቡ ይታወሳል። የሙቀቱን አሳሳቢነት በመግለጽና ዜጎች... Read more »
ለእርሻ ስራ ውጤታማነት የግብዓት አቅርቦት ወሳኝ ጉዳይ ነው። ዘንድሮ የአርሶ አደሩ ዓመታዊ የግብዓት ፍላጎት በዓይነትም በመጠንም በእጅጉ የጨመረበት ሁኔታ አለ። ከአምናው ጋር ሲነፃፀር የአፈር ማዳበሪያ የ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ብልጫ አሳይቷል።... Read more »
የበርካታ ወንዞች መገኛና የለም መሬት ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ በሀብቷ በሚገባት መጠን ሳትጠቀምበት ኖራለች።ሰፊ መሬትን የሚሰራ ጉልበትን ታቅፋም ለዓመታት በተረጅነት ቀጥላለች። ይሁን እንጂ አሁን በፀጋዎቿ ለመጠቀም አይኗን ከፍታ ጉልበቷን አጠናክራ እንቅስቃሴ ጀምራለች። ሰርታ... Read more »
በኢትዮጵያውያን አይን በስስት የሚታይ፤ ፈጻሜው በጉጉት የሚጠበቀው ፤ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ፋይዳው ጎልቶ የሚነገርለት ፣ የአንድነት አርማ መታወቂያችን የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በተያዘለት ጊዜ እየተካሄደ ይገኛል። ከተጀመረ አስረኛ ዓመት... Read more »
የእንስሳቱ ዘርፍ የዜጎችን የሥጋ፣የወተት፣ የወተት ተዋፅኦ እና ሌሎች ፍላጎቶችን በማሟላት የጎላ ሚና አላቸው። ይሄን ሚናቸውን ለማሳለጥና የተቀላጠፈ ለማድረግ እንደ ሀገር ባለፉት ሃምሳ ዓመታት በምርምሩ ዘርፍ ብዙ ሥራዎች ተከናውነዋል።በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የእንስሳት... Read more »
በአካባቢያችንና በመንገዳችን ላይ የምግብና የተለያዩ ሸቀጦች፣ አልባሳትና ሌሎችም አገልግሎቶች እንደምናገኘውና እንደምንሸምተው ሁሉ ለግቢ፣ ለቤት ውስጥ፣ ለበረንዳ፣ለአጥር ማስዋቢያና ለምግብ የሚውሉ የአበባና የዛፍ ችግኞች በቅርበት እየቀረቡ ይገኛሉ።በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም አቅጣጫዎች የማግኘት ዕድሉ... Read more »
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ለመጀመሪያ ጊዜ ወንዶ ገነትን ሲጎበኟት ‹‹ወንዶ›› ትባል እንደነበረና ለምለምነቷን አይተው ‹‹ምን ወንዶ ብቻ ገነትም ነው እንጅ›› ማለታቸውን ተከትሎ ወንዶ ገነት መጠሪያዋ መሆኑና ስሟም በዚሁ ፀንቶ እስካሁን እየተጠራችበት ትገኛለች። አያሌ... Read more »
ዘንድሮ በተለይም ካለፉት ሁለት ወራት ጀምሮ በሀገሪቷ የሚገኙ የወተት ላሞች የነጠፉ በሚመስል መልኩ ከፍተኛ የወተት እጥረት ተከስቶ ሰንብቷል። ግብርና ሚኒስቴርም ለእጥረቱ ምክንያት የሚታለቡ ላሞች ቁጥር ማነስ መሆኑን ይጠቅሳል። በዋነኛነትም በወተት ልማቱ አርሶ... Read more »
ለምለም መንግሥቱ ‹‹የአትክልት ሥፍራ የጥበብ ማዕከል›› ይላል ርዕሱ። በርዕሱ ሥር የተሰጠው ማብራሪያም ‹‹የአትክልት ሥፍራ የጥበብ ማዕከል ፤ ከቤት ውጪ የሥነጥበብ አውደርዕይ እና የባህል ለውውጥ ማከናወኛ ቦታ ነው። በውስጡም አንድ ድንኳን የተወጠረ ሽፋን... Read more »