ምርታማነትን ለመጨመር የአርሶ አደሩን ትጋት ከፍ ማድረግ

የመለወጥ የተስፋ ጮራ እየፈነጠቀ ነው። መንግስት ግብርናውን ለማዘመንና ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ባለፉት ዓመታት ባደረገው ጥረትም ዛሬ ላይ በርካታ አርሶ አደሮች ከድህነት ወጥተዋል። በምግብ ራሳቸውን ችለዋል። በሚሊዮን የሚቆጠር ሀብት ያፈሩ ትጉህ አርሶ አደሮች... Read more »

የአካባቢ ጥበቃ በድሬዳዋ

ደኖች የአየር ንብረት ለውጥ የተረጋጋ እንዲሆን በማድረግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታሉ :: በደን መጨፍጨፍ ምክንያት ወደ ከባቢ አየር የሚለቀቀውን የሙቀት አማቂ ጋዝ የክምችት መጠን እንዲቀንስ በማድረግ ሊያስከትል የሚችለውን ተጽዕኖ መቋቋም የሚችሉም ናቸው::... Read more »

አካባቢ ጥበቃ በኦሮሚያ

በዓለማችን የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ያለው ተፅዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። በተለይም ደግሞ ታዳጊ ሀገራት ተፅዕኖውን ሊቋቋሙት የሚችሉት አይደለም። የሙቀት አማቂ ጋዞች መጨመር ሙቀታማነትንና ተደጋጋሚ ድርቅን እንዲባባስ እያደረገው ነው። ለዚህ ጋዝ... Read more »

የአርሶ አደሩን ድካም በመቀነስ ምርትን የሚጨምሩ መነሻ የቴክኖሎጂ ብዜቶች

በአገሪቱ የቴክኖሎጂ ብዜት የተጀመረው የግብርና ምርምርና ኤክስቴንሽን ሥራ በተቀናጀ መልኩ መካሄድ ከጀመረበት ከ1940 ዎቹ ዓመታት አካባቢ የጅማና ዓለማያ እርሻ ኮሌጆች መመስረት ጋር ተያይዞ ሲሆን፤ በ1958 ዓ.ም የዛሬው የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በቀድሞ... Read more »

በጎ በጎውን ብንኮርጅስ?

ተማሪም፣መምህርም ሆነ ጋዜጠኛ ሆኜ ባሳለፍኳቸው ዓመታት ኩረጃ ነውር መሆኑን አስረግጬ ተምሬያለሁ፤ አስተምሬያለሁም። ዛሬ ግን ለበጎ ይሁን እንጂ ኩረጃም አሪፍ ነው የሚል አቋም እንዲኖረኝ የሚያስገድድ ነገር አጋጠመኝና ያንን ላወጋችሁ ወደድኩ። ያለውን የወረወረ ንፉግ... Read more »

አረንጓዴ ልማት በደቡብ

ኢትዮጵያ ከዓመታት በፊት ጥቅጥቅ ባሉ የተፈጥሮ ደኖች የተሸፈነች፣ በተፈጥሮ የታደለቻቸው የበርካታ ታሪካዊ ቅርሶች ባለቤት፣ የተለያየ ብዝሀ ህይወት መናኸሪያ፣ የውብ መልክዓምድር፣ የተለያዩ ስርዓተ ምህዳሮችና የምቹ አየር ንብረት ባለቤት በአጠቃላይ ምድራዊ ገነት የምትባል እንደነበረች... Read more »

የአርሶ አደሩን ጥረት ለማገዝ የተሻሻለየቴክኖሎጂ አቅርቦት

ጤንነቱ የተጠበቀ የስራ ፍላጎቱ እና ታታሪነቱ የተረጋገጠ በቂ ትምህርት እና ስልጠና ያለው እርሶ አደር መፍጠር ለግብርና ልማት ወሳኝ ነው። ታዲያ የዚህን ሀይል ምርታማነቱን ለማሳደግ የሚያስችለው የቴክኖሎጂ አቅርቦት ካላገኘ፣ ቴክኖሎጂው በሚፈለገው መጠን ካልተባዛ... Read more »

ግብፅ እና እንቦጭ

ከራሱ መስፋፋትና ምቾት በስተቀር ለማንም ለምንም ዴንታ የሌለውና በነጮች የቅፅል ስም አረጓዴው ሰይጣን ወይም በእኛ ሀገር አጠራር የእንቦጭ አረም ለማንም ለምንም ምንም የውሃ ዘር ሳያስተርፍ በቁጥር ብዙና በመጠናቸውም ከትንሽ እስከ ትልቅ ያሉ... Read more »