«ሕዝባችንን ከችግር ለማውጣት መቻቻልና መደማመጥ አለብን» – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 5 ሺህ 58 ተማሪዎች አስመረቀ አዲስ አበባ፡- አገር በለውጥ ጉዳና እንድትጓዝ በማድረግ ሕዝባችንን ከችግር ለማውጣት መቻቻል፣ መነጋገርና መደማመጥ አለብን ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አስታወቁ። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ... Read more »

ደንቡ ከፌዴራል መንግሥቱ የሚሰጡ ድጎማዎች ለምዝበራና ብልሹ አሰራሮች እንዳይዳረጉ እንደሚረዳ ተገለጸ

 አዲስ አበባ፡- በፌዴሬሽን ምክር ቤት የፀደቀው ደንብ ከፌዴራል መንግስቱ የሚሰጡ ድጎማዎች ለምዝበራና ብልሹ አሰራሮች እንዳይዳረጉ እንደሚረዳ ተገለጸ። መሠረተ ልማት ስርጭቶች ፍትሐዊነትና ግልፀኝነት እንዲኖራቸው ጉልህ ሚና እንዳለው ተመልክቷል። ውስን ዓላማ ያላቸው የድጎማ በጀትና... Read more »

ስትራቴጂው በትራፊክ አደጋ የሚደርሰውን ሞት በግማሽ የመቀነስ ግብ እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የብሄራዊ የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ በትራፊክ አደጋ የሚደርሰውን ሞት በግማሽ የመቀነስ ግብ እንዳለው የኢፌዴሪ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከብሉምበርግ ኢኒሼዬቲቭ ፎር ግሎባል ሮድ ሴፍቲ ጋር በመተባበር እ.ኤ.አ.... Read more »

የመጀመሪያው የዲጂታል ሎተሪ ገበያ ላይ ዋለ

አዲስ አበባ፡- በቴሌብርና በአጭር የጽሁፍ መልዕክት አማካኝነት በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሕጋዊ የዲጂታል ሎተሪ ገበያ ላይ መዋሉን ኢትዮ ቴሌኮምና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አስታወቁ። ኢትዮ ቴሌኮምና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር የሎተሪ ትኬት በዲጂታል አማራጭ ለማቅረብ የሚያስችል... Read more »

“ ለአዲስ አበባ ኢንተርፕራይዞች የስምንት ቢሊዮን ብር የገበያ ትስስር ተፈጥሯል” – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ በበጀት ዓመቱ ለ19 ሺህ 207 ኢንተርፕራይዞች የስምንት ቢሊዮን ብር የገበያ ትስስር መፈጠሩን የከተማዋ ከንቲባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በከተማዋ በበጀት ዓመቱ ለ405 ሺህ 536 ዜጎች የሥራ እድል መፈጠሩን... Read more »

በመጪው የትምህርት ዘመን ከመመሪያው ውጭ ወርሃዊ የትምህርት ቤት ክፍያ ጭማሪ ማድረግ በሕግ ያስጠይቃል

አዲስ አበባ፡- ትምህርት ቤቶች በ2015 የትምህርት ዘመን ከመመሪያው ውጭ ወርሃዊ የክፍያ ጭማሪ ማድረግና ሌሎች የአገልግሎት ክፍያ እንዳይጠይቁ የአዲስ አበባ የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን አሳሰበ። የባለሥልጣኑ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ፍቅርተ አበራ ለኢዜአ... Read more »

ተማሪ ቢኒያምና የጥቁር አንበሳ ጉዳይ

ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያው አማካኝነት አጀንዳ ሆኖ ብዙኃኑን ሲያነጋግር ከከረሙ ርዕሰ ጉዳዮች አንዱ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪው ቢኒያም ኢሳያስ ጉዳይ ነው። አካል ጉዳተኞችን መደገፍና ማበረታት እንጂ ሕልማቸው ማቀጨጭ አይገባም በሚል... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሻሸመኔ ከተማ የአቅመ ደካሞችን ቤት እድሳት አስጀመረ

አዲስ አበባ:- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ከተጠሪ ተቋማት ጋር በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በሻሸመኔ ከተማ የአቅመ ደካሞችን ቤት እድሳት አስጀመረ። ከሁለት ዓመት በፊት በጠላት ኃይሎች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባት የነበረችው የሻሸመኔ ከተማ አሁን... Read more »

የክልሉ የደን ሽፋን 26ነጥብ 6 ከመቶ ደርሷል

በኦሮሚያ በአንድ ጀምበር አራት መቶ ሚሊዮን ችግኝ ሊተከል ነው አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ ክረምት ለመትከል ከታቀደው አራት ነጥብ ሶስት ቢሊዮን ችግኝ ውስጥ 400 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀምበር ለመትከል መታቀዱን የክልሉ ግብርና... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚከሰቱ ጥፋቶች ጀርባ ህወሓት ይጠፋል ብለን አናምንም›› – አቶ ሙሉብርሃን ኃይሌ የትግራይ ዲሞክራሲ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ

አዲስ አበባ፡- ሁሌም ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚከሰቱ ጥፋቶች ጀርባ ህወሓት ይጠፋል ብለን አናምንም ሲሉ የትግራይ ዲሞክራሲ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ተናገሩ። ትግራይን መልሶ ለመገንባት የተያዘውን በጀት ህወሓት ለራሱ እኩይ አላማ እንዳያውለው ጥንቃቄ ማድረግ... Read more »