
-የሕግ ማስከበሩ እርምጃ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስቧል አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ሰሞኑን በምዕራብ ወለጋ እና በሌሎች አካባቢዎች በአሸባሪው ሸኔ እና ሌሎች መሰል ተላላኪ ጽንፈኛ ኃይሎች አማካኝነት፣ በንጹሐን ዜጐች ላይ የደረሰውን... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የተጀመረውን ወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ወደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትም በማስፋት ለፓናል አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ማጠናከሪያነት እንዲውል መንግሥት በትኩረት እንደሚሰራ የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ አስታወቁ። “በጎነት... Read more »

አዲስ አበባ፡- “የፍትሕ ተቋማት የሙስና ወንጀለኞች ላይ በሚፈለገው ደረጃ አስተማሪ የሆነ የሕግ እርምጃ እየወሰዱ አይደለም” ሲል የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። የባከኑና የሸሹ ሀብቶች በሚፈለገው መጠን ማስመለስ እየተቻለ አይደለም ብሏል። የፌዴራል... Read more »

አዲስ አበባ፡- በጋምቤላ ክልል በዘንድሮው የአረንጓዴ ልማት አሻራ ከሚተከሉ ችግኞች መካከል ሰማንያ አምስት በመቶዎቹ ለምግብነት የሚውሉ እንደሆነ የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ከሚገኙ 36 የነዳጅ ኩባንያዎች መካከል 26ቱ ከጂቡቲ ተነስቶ ማደያዎቻቸው ስለደረሰው ነዳጅ አስፈላጊውን ሪፖርት አለማድረጋቸውን የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ። የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን የነዳጅ አቅርቦት፣ ስርጭት፣ ክትትልና ቁጥጥር ዳይሬክተር አቶ ዴሬሳ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአፍሪካ ሕብረት የፖለቲካ እና የፀጥታ ጉዳዮች ኮሚሽነር ባንኮሌ አዲዮዬ መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ችግር በውይይት ለመፍታት የሄደበትን ርቀት አደነቀ። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን... Read more »

አዲስ አበባ፡- ሸማቹ ሕብረተሰብ መንግሥት ዋጋ እንዲያረጋጋለት ከመጠበቅ ይልቅ የተወደደበትን ምርት ራሱ በማምረት በኢኮኖሚው መሪ ተዋናይ ሊሆን እንደሚገባ የኢኮኖሚ ባለሙያና አማካሪው አቶ ጌታቸው አስፋው አስታወቁ። የኢኮኖሚ አማካሪው አቶ ጌታቸው አስፋው ለአዲስ ዘመን... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ውስጥ እየተስተዋለ ላለው የሰላምና ጸጥታ ችግሮች ሕዝቦችን በማጋጨት የአገርን ሠላም ማናጋት የቆየ የወያኔ ስትራቴጂ መሆኑን አንጋፋው ፖለቲከኛ ዶክተር ዲማ ነገዎ አስታወቁ። በቡድኑና ተላላኪው በኦሮሚያ ውስጥ እየተፈጸመ ያለውን ድርጊት አውግዘዋል።... Read more »

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

ሰመራ፦ ለሀገሪቱ የቱሪዝም ዘርፍ እድገት ከቱሪዝም ፖሊሲ ጎን ለጎን ወቅታዊና ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን ከግምት ውስጥ ያስገባ ጠንካራ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ፖሊሲና ስትራቴጂ ነድፎ መንቀሳቀስ እንደሚገባ የውጭ ግንኙነት ኢንስቲትዩት አስገነዘበ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ደሳለኝ... Read more »