መንግስት በየተቋማቱ የሚስተዋለውን የፋይናንስ አሰራር ችግር ለመፍታት በየጊዜው አዳዲስ አሠራሮችን በመዘረጋት በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ በተለይም ከ2004ዓ.ም ጀምሮ በተመረጡ ተቋማት ላይ ተግባራዊ እየተደረገ ያለውን የተቀናጀ የፋይናንስ አስተዳደር መረጃ ሥርዓት በመዘርጋት የፋይናንስ አሰራር... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ በየዓመቱ አዲስ በኤች. አይ.ቪ. ቫይረስ የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በመቀነስ እ.ኤ.አ በ2020 ለማሳካት የተያዙትን የሦስቱን ዘጠና ግቦች ከማሳካት አኳያ አስፈፃሚ ተቋማት የሚጠበቅባቸውን እየተወጡ ባለመሆኑ ሊጠየቁ እንደሚገባ የፌዴራል ኤች.አይ.ቪ.ኤድስ መከላከልና... Read more »
አዲስ አበባ፡- በጥቅምት ወር 2011 ዓ.ም ወደ ውጭ ከተላኩ የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ምርቶች 13 ሚሊዮን ዶላር በላይ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ ስርጃቦ ለአዲስ ዘመን... Read more »
አዲስ አበባ፡-29 ሺ ሄክታር መሬት ለማልማት የሚያስችለው በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን የሚገነባው የወይጦ ግድብ ዝርዝር ጥናት በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት እና... Read more »
አዲስ አበባ፡- ጋዜጠኞች ሐሰተኛ መረጃ እና ሐሰተኛ የመረጃ ምንጭን በመከላከል ሀገርን ከጥፋት ማዳን እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዝግጅት ክፍላችን ትናንት በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ ተአማኒነት የሌለው ዜና (Fake News) እና የእጅ ስልክ... Read more »
የኢትዮጵያ ቀይ ቀበሮዎች ውሻን በሚያሳብድ በሽታ እየሞቱ መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡ ብርቅዬ እንስሳቱን ውሻን ከሚያሳብድ በሽታ ለመከላከል ክትባት እየተሰጠ መሆኑን ደግሞ የአማራ ክልል አካባቢ ደን እና የዱር እንሰሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ከሚገኙ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ባለፉት ዓመታት የሕግና የአሠራር ክፍተቶች ታይቶባቸዋል በተባሉ አንድ ሺህ 582 ተቋማት ላይ አስፈላጊውን ምርመራ ሲያካሂድ መቆየቱን አስታወቀ። ተቋሙ ሰሞኑን በአዳማ ከተማ ባካሄደው አገር አቀፍ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኪነጥበብ ባለሙያዎች ጥበባዊ ሥራዎቻቸውን ተጠቅመው በአገሪቱ ሠላም እንዲሰፍን የበኩላቸውን ሚና እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀረበ። «ኪነጥበብ ለሠላም» በሚል መሪ ሐሳብ በቀድሞ የኢትዮጵያ ባህል ማዕከል ትናንት ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር በተደረገው ውይይት የሠላም ሚኒስትሯ... Read more »
ከዓመት በፊት ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኝ አንድ ከተማ በትራፊክ አደጋ ምክንያት ለምስክርነት የተጠራ አንድ ግለሰብ ፍርድ ቤት ሲደርስ ከሰጠው የምስክርነት ቃል በመነሳት በዚያው ቅጽበት የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሳይኖር ወደ ማረሚያ... Read more »
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሰፊው መሰብሰቢያ አዳራሽ የመጀመሪያዎቹ ረድፍ ላይ ከተቀመጡት የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች መካከል ዕድል በተሰጠ አጋጣሚ ሁሉ ጥያቄ ለመጠየቅም ሆነ አስተያየት ለመስጠት እጃቸውን ከፍ ያደርጋሉ፡፡ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትርና የኢህአዴግ... Read more »