ባለፉት 27 ዓመታት በ36 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚቆጠር ገንዘብ ወደ ውጭ ሀገሮች እንዲሸሽ መደረጉን መረጃዎች ያመለክታሉ። ይህ አይነቱ ሀብት ማሸሽ እንዳይቀጥል ለማድረግ የመንግሥትና የሥራ ኃላፊዎች ንጽህና ወሳኝ መሆኑን የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ያስገነዝባሉ።... Read more »
የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ሱዳን ካርቱም ተጉዘዋል ዶ/ር ወርቅነህ ካርቱም አለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ሲደርሱ በሱዳን ምክትል የውጪ ጉዳይና አለማቀፍ ትብብር ሚኒስትር ኡስማን ፈይሰል አቀባበል... Read more »
የአማራ ክልል ፍ/ቤት ዳኞች የሙያ ማህበር በባ/ዳር ከተማ ተመስርቷል፡፡ የማህበሩ ዋና ዓላማ በክልሉ የሚገኙ ፍ/ቤቶችን እና ባለሙያዎችን አቅም በማጠናከርና በማሳደግ የባለሙያዎችን ጥቅምና ደህንነት በማስከበር ህዝቡን ተጠቃሚ ማድረግ እንዲሁም ነፃና ጠንካራ የዳኝነት ስርዓት... Read more »
የገቢዎች ሚኒስቴር በፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የተሰጡ የኦዲት ግኝት አስተያየቶችን የእርምት እርምጃ ለመውሰድ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አስታወቀ። የሚኒስቴሩ የውስጥ ኦዲት ዳይሬክተር አቶ ደሳለኝ ገመቹ እንዳሳወቁት፤ የገቢዎች ሚኒስቴር ከ2004 እስከ 2009 ዓ.ም. በዋና... Read more »
አዲስ አበባ፡- ባለፉት ስድስት ወራት 452 ሚሊዮን 189ሺ264 ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ ዕቃዎች በህገ ወጥ መንገድ በኮንትሮባንድ ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽነሩ አቶ ደበሌ ቃበታ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »
አዳማ፡- የተጣለበትን ኃላፊነትና አደራ ከመወጣት አኳያ አደረጃጀትና አቅም ከማጠናከር ጀምሮ ለውጡን በሚመጥን መልኩ ራሱን ወደፊት ለማራመድ እየሠራ መሆኑን የፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ማስፋፊያ ባለሥልጣን ገለጸ፡፡ ባለሥልጣኑ አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት... Read more »
በአገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች በሚነሱ ግጭቶች ዋነኛ ገፈት ቀማሽ የአገር አቋራጭ ትራንስፖርት ሰጪ ተቋማት ናቸው፡፡ በተጨማሪም በመሰረተ ልማት አለመዘርጋትና በአግባቡ አለመገንባትም ለአገር አቋራጭ ትራንስፖርት መሳለጥ ሌላኛው እንቅፋት ነው፡፡ ችግሮቹ ቢኖሩም የትራንስፖርት ሰጪ ማህበራቱ... Read more »
የተከላካይ ጥብቅና ሂደት ውጤታማ በሆነ መልኩ እየተተገበረ ባለመሆኑ በኢትዮጵያ ትክክለኛ ፍትህ ለህዝቡ እንዲደርስ የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ጉዳይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ተባባሪ ፕሮፌሰር ፀሀይ... Read more »
የውሃ አካላትን በስፋት እያጠቃ የሚገኘውን የእንቦጭ አረምን ለመከላከል ጥቅም ላይ ከዋሉት ዘዴዎች ባለፈ ሳይንሳዊ አማራጮችን መጠቀም ያስፈልጋል። በመሆኑም ምን አይነት ሳይንሳዊ የመከላከያ መንገዶች መተግበር ይቻላል? ለሚለው ጥያቄ የዘርፉ ባለሙያዎች ምላሽ አላቸው። በባሕር... Read more »
አዲስ አበባ፦ በንግድና ኢንዱስትሪው ዘርፍ ያሉ ተግባራት በጎ ጅምር ቢያሳዩም በአፈፃፀም የሚነሱ ችግሮችን ለመቅረፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያለፉትን አምስት ወራት እቅድ አፈፃፀም እና የመቶ... Read more »