የኮፊ አረቢካ ዝርያን ከአደጋ ለመታደግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት አደጋ የተጋረጠበት ‹‹ኮፊ አረቢካ›› የተባለውን የቡና ዝርያ ከጥፋት ለመታደግ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ኤክስቴንሽን ዳይሬክተር... Read more »

ድርጅቱ 1ነጥብ7 ቢሊዮን ብር እንዳልተመለሰለት ገለጸ

አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግበዓቶች ድርጅት ለግል ባለሀብት፣ ለመንግስት ኢንዱስትሪዎችና ድርጅቶች ለስራ ማስኬጃ ያበደረው 1ነጥብ7 ቢሊዮን ብር እንዳልተመለሰለት ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ወንዳለ ሀብታሙ የድርጅቱን የስድስት... Read more »

ተዘዋዋሪ የብድር ፈንድ የተጠቀሙ ክልሎች ጥቂት መሆናቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- ለወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ ከተመደበው 10 ቢሊዮን ተዘዋዋሪ የብድር ፈንድ የተጠቀሙ ከተሞች ጥቂት መሆናቸውን የፌዴራል የከተሞች ሥራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በብድር አመላለስ ላይም ክፍተት መኖሩን ገልጿል፡፡ በኤጀንሲው... Read more »

አገር ውስጥ ሊገቡ የነበሩ አደገኛ መድኃኒቶች መያዛቸው ተገለጸ

አዲስአበባ፡- የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ባለፉት ስድስት ወራት ከጉምሩክ ኮሚሽንና ከፌዴራል ፖሊስ ጋር በጥምረት ባካሄደው ቁጥጥር በቦሌ ዓለምአቀፍ ኤርፖርት በመንገደኞች ሊገቡ የነበሩ ከ30 አይነት በላይ መድኃኒቶች ወደ ሀገር... Read more »

-6ቱ ግዙፍ የስኳር ፋብሪካዎች የሥራ ዕድል መፍጠር እንዳልቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ስኳር ኮርፖሬሽን በስድስት ክልሎች የሚገኙት ትላልቅ ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው ባለመንቀሳቀሳቸው ለዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር አለመቻላቸውን ገለጸ፡፡ የስኳር ኮርፖሬሽን የህዝብ ተሳትፎና ልማት ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተገኑ ገናሞ ለጋዜጣው ሪፖርተር እንደገለጹት ኮርፖሬሽኑ... Read more »

‹‹አስገዳጅ የአገር ውስጥ መፈናቀልን ለመከላከል የመሪዎች ዝግጁነት ወሳኝ ነው››

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሐማት አዲስ ዘመን የካቲት 1/2011 ኢ.ዜ.አ xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá... Read more »

ሚኒስቴሩ በስድስት ወራት፡- 98 ነጥብ 96 ቢሊዮን ብር ሰብስቧል

@ 509 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ይዟል @ ከባድ ስርቆት የፈፀሙ 26 ሠራተኞቹን አሰናብቷል xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá... Read more »

ምክር ቤቱ ኢዜአን  እንደገና ለማቋቋም የቀረበ ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ

አዲስ አበባ፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት(ኢዜአ) እንደገና ለማቋቋም የቀረበ ረቂቅ አዋጅን ትናንት አፀደቀ፡፡ በተጨማሪም ከተለያዩ አገራት ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችሉ ረቂቅ አዋጆችንም አፅድቋል፡፡ ምክር ቤቱ አራኛ ዓመት ሶስተኛ ልዩ... Read more »

በአፋር ክልል 1 ሺ 605 ሄክታር መኖ ይለማል

አዲስ አበባ፦ በበጋ ወቅት የሚያጋጥመውን የእንስሳት መኖ እጥረት ለመፍታት አንድ ሺህ 605 ሄክታር መሬት ላይ መኖ ለማልማት እንቅስቃሴ መጀመሩን የአፋር ክልል እንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ... Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ የ2009 ዓ.ም የቀን ገቢ ግምት ቅሬታ ውሳኔ አገኘ

አዲስ አበባ፦ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የ2009 ዓ.ም የቀን ገቢ ግምትን በተመለከተ ቅሬታ ላቀረቡ ግብር ከፋዮች  ውሳኔ  መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን  ዋና ዳይሬክተር  አቶ ሺሰማ  ገብረ... Read more »