በ2011 ዓ.ም ከአንድ ሚሊዮን በላይ በጎ ፈቃደኞች ተሳትፈዋል

 – አገልግሎቱ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ይገመታል አዲስ አበባ፦ በ2011 የበጀት አመት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶች የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከአንድ ሚሊዮን በላይ የበጎ ፈቃደኞች መሳተፋቸውንና ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት... Read more »

ፍቅርና ሰላም በማስፈን ጠንካራና ዘላቂ የዴሞክራሲ ስርዓት ለመገንባት እንነሳ!

 ሰላምና ዴሞክራሲ ለብልፅግና መዳረሻ መንገዶች ናቸው። ባልበለፀገ ኢኮኖሚ ውስጥ ዘላቂነት ያለው ሰላምና ዴሞክራሲ ማስፈን አዳጋች ነው። ለዚህም ሲባል ነው በፅኑ መሰረት ላይ የቆመ፣ ቀጣይነት ያለው ኢኮኖሚ መገንባት ያስፈልጋል የሚባለው። በብልፅግና ውስጥ ሰላምን... Read more »

ድርጅቱ 786 ተቋማትንና ከ555 ሺ በላይ ሰዎችን የኃይል ተጠቃሚ አደረገ

አዲስ አበባ:- የጀርመን የልማት ድርጅት ኢነርጃይዚንግ ዴቨሎፕመንት (GIZ En Dev) በኢትዮጵያ በገጠሩ አካባቢ የሚገኙ 786 የማህበራዊ አገልግሎት ሰጭ ተቋማትንና ከ555 ሺህ በላይ ሰዎችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ማድረጉ ተገለጸ። የጂአይዜድ ኢነርጃይዚንግ ዴቨሎፕመንት ፕሮግራም... Read more »

ለህጻናት በጎ እሴት፤ ከጉርምስናና ከጉልምስና በፊት

   ሁሉም ሰው በአንድ ወቅት ሕፃን ነበር፤ ያ የተፈጥሮ ሂደት ነው። በአካልም ሆነ በአዕምሮ ለጋ ሙሉ በሙሉም በሰዎች (በወላጅ ወይንም በአሳዳጊ) ጥበቃ ሥር ሆኖ ማደግን የማያውቅ የሰው ፍጡር የለም። “ክፉና ደግ መለየት... Read more »

አስተሳሰብም እንደ ዘመን …

  ምድሩ በአደይ አበባ ተውቦ፤ ሰማዩ ከሉን ገፍፎ ተስፋ ሰጪ ብርሀን የሚታይበት፣ በወፎች ጥዑም ዜማ የታጀበ አዲስ ቀን የሚበሰርበት፣ ተስፋ የሚሰነቅበት አዲስ አመት ለኢትዮጵያና ለኢዮጵያውያን ልዩ ነው። ይህች ለምለምዋ ሀገር ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ውበት... Read more »

የሀገር ብልጽግናና የዳያስፖራ ተሳትፎ

 አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አይ ኦ ኤም እ.አ.አ በህዳር 2018 የኢትዮጵያን መንግስት ዋቢ በማድረግ ያወጣው ሪፖርት እንደሚያመለክተው ሁለት ነጥብ አምስት ሚሊዮን የሚገመቱ ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ፣ በአውሮፓ፣ በመካከለኛው ምስራቅ፣ በአውስትራሊያና በአፍሪካ ይኖራሉ። እነዚህ ዜጎች... Read more »

ሥጋትና ተስፋን ያረገዘው የ2012 አገራዊ ምርጫ

ኢትዮጵያ በ2012 ዓ.ም ብሔራዊ ምርጫ ታካሂዳለች። ምርጫውን አሳሳቢ ያደረገው ላለፉት አራት ዓመታት ኢትዮጵያን ሲንጣት ከቆየው ሕዝባዊ ዓመፅ ቀጥሎ መምጣቱ ብቻ ሳይሆን፤ ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ተከፋፍሏል ተብሎ በተሠጋበት፤ በሽብርተኝነት ተፈርጀው የነበሩ የፖለቲካ ድርጅቶች... Read more »

መከላከያ ሰራዊት የአይ ኤስ አባላትን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሞኑን የተወሰኑ የአይኤስ አባላትን በቁጥጥር ስር ማዋሉንና ያልተያዙትም በጥብቅ ክትትል ውስጥ መሆናቸውን የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ጀነራል ብርሀኑ ጁላ አስታወቁ፡፡ ሰራዊቱ... Read more »

የጡረታ መዋጮ ለበጀት ማሟያ መዋሉ ችግር እንደሚፈጥር ኤጀንሲው አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፡- የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የጡረታ ቁጠባን ለግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ በማቅረብ የበጀት ጉድለት ማሟያ ማድረጉን ከቀጠለ መንግሥት ችግር እንደሚገጥመው አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዳባ ኦሪያ፤ የመንግስት ሰራተኞች ቁጠባ... Read more »

ብሔራዊ አንድነት በፖለቲካ ፓርቲዎች ዕይታ

በኢትዮጵያ የግዛት አንድነት ቢኖርም በሕዝብ ስምምነት የተፈጠረ ብሔራዊ አንድነት አለመኖሩን አንዳንድ የፖለቲካ አባላት ገለፁ። ገዥዎች የፈጠሩት እንጂ ሕዝቦች ተመካክረው በስምምነት ያመጡት አስተዳደራዊ መዋቅር እንደሌለም ተናግረዋል፡፡ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የሕዝብ... Read more »