20 ዓመታት ያስቆጠረው የጥቁር አባይ ቆዳ ፋብሪካ ተዘጋ

አዲስ አበባ፡- ባለፉት 20 ዓመታት የቆዳ ምርቶችን በማምረት ወደ ውጭ በመላክ የሚታወቀው እና በደብረብርሃን ከተማ ከቀዳሚዎቹ ፋብሪካዎች ውስጥ የሚጠቀሰው የጥቁር አባይ ቆዳ ፋብሪካ የአካባቢ ብክለት በማስከተሉ መዘጋቱ ተገለፀ፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር... Read more »

ኦዲፒ በእውነተኛ የፌዴራል ስርዓት የህዝቦችን እኩልነት ማረጋገጥ ላይ የማያወላውል አቋም እንዳለው ገለፀ

– l የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማዕከላዊ ኮሚቴ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ እና አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ስብሰባውን አጠናቋል  የኦዲፒ ማእከላዊ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ ያደረገውን ስብሰባ ማጠናቀቁን ተከትሎ በዛሬው እለት መግለጫ አውጥቷል።... Read more »

በመስኖ ልማት ለአሥራ ሁለት ሺ የተማሩ ወጣቶች የሥራ ዕድል ሊፈጠር ነው

– 100ሺ መለስተኛ ሙያ ያላቸው ዜጎችም የሥራ ዕድሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ አዲስ አበባ፡- በዘንድሮ ዓመት በመስኖ ሥራ ለሚሰማሩ አሥራ ሁለት ሺህ የተማሩ ወጣቶች የሥራ ዕድል እንደሚፈጠር የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በውሃ መስኖና... Read more »

13 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ 200 የባቡር ፉርጎዎች እስካሁን ወደ አገር ውስጥ አልገቡም

አዲስ አበባ፡- በቻይና ሀገር የተመረቱና 13 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ሁለት መቶ የባቡር ፉርጎዎች እስካሁን ድረስ ወደ አገር ውስጥ እንዳልገቡ የኢትዮ ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አስታወቀ። የአክሲዮን ማህበሩ ዋና ዳይሬክተር... Read more »

የገቢዎች ሚኒስቴር በሀሰተኛ ማንነትና በታክስ ማጭበርበር ላይ የተሰማሩ 166 ህገ ወጥ ድርጅቶችን ይፋ አደረገ

-ከሩብ ዓመቱ ገቢ የመሰብሰብ ዕቅዱ ከመቶ ፐርሰንት በላይ አሳክቷል አዲስ አበባ፡- የገቢዎች ሚኒስቴር ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በሩብ ዓመቱ ባደረገው ክትትልና ፍተሻ በሀሰተኛ ማንነት ላይ ተመስርተው ከፍተኛ የታክስ ማጭበርበር ሲፈጽሙ የነበሩ 166... Read more »

ከኢህአዴግ ምክር ቤት ፅ/ቤት የተሰጠ መግለጫ

 ኢህአዴግን ከግንባርነት ወደ አንድ ህብረ ብሄራዊ ውህድ ፓርቲ የማሸጋገር ጉዳይ በ1996 ዓ.ም ከተካሄደው 5ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ ጀምሮ በተከታታይ በተካሄዱት የድርጅቱ ጉባዔዎችና የተለያዩ ድርጅታዊ መድረኮች ሲነሳ የቆየ ጥያቄ እንደሆነ ይታወቃል። በሁሉም የኢህአዴግ መድረኮች... Read more »

ብሔራዊ ጥቅምን ያላስከበረው የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘገባ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ

የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ከገጽታ ግንባታ ዘገባ ባሻገር ብሔራዊ ጥቅምን ማዕከል ያደረጉ ዘገባዎችን ከማቅረብ አኳያ ክፍተት እንዳለባቸው ይነገራል። ለመሆኑ በግድቡ ዙሪያ የሚሰሩ ዘገባዎች ምን ያህል ብሔራዊ ጥቅምን... Read more »

አዲሱ የግብጽ መደራደሪያ ሀሳብ ግድቡ እየተገነባበት ያለውን ያህል ብር ያከስራል ተባለ

አዲስ አበባ፡- የግብጽ መንግሥት ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ አለቃቀቅና ሙሌት በተመለከተ አቅርቦት የነበረው መደራደሪያ ሀሳብ ኢትዮጵያን ለግድቡ ግንባታ የምታወጣውን ያህል የገንዘብ መጠን እንደሚያከስራት ተገለጸ፡፡ የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር... Read more »

’’ድጋፍ በሚል ስም ክልሎች ላይ ከፍተኛ ጣልቃ ገብነት ነበር‘ – አቶ አባተ ኪሾ የቀድሞ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

አዲስ አበባ፡- በፌዴራል ስርዓቱ ክልሎች ራሳቸውን በራሳቸው የማስተዳደር ስልጣን ቢኖራቸውም ነባር ፓርቲዎች ድጋፍ እንሰጣለን በሚል ስም በከፍተኛ ሁኔታ ጣልቃ ይገቡ እንደነበር የቀድሞ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተናገሩ። አቶ አባተ ኪሾ በተለይ ከአዲስ... Read more »

”ከ139 የፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ አንድም ሴት የፓርቲ መሪ የለም‘ – ወ/ሮ ሳባ ገብረ መድህን የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት ዳይሬክተር

በኢትዮጵያ ከሚንቀሳቀሱት 139 የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንድም የሴት መሪ እንደሌለ የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት ዳይሬክተር ወይዘሮ ሳባ ገብረ መድህን አስታወቁ። በሀገራቱ የተጀመረውን ዘርፈ ብዙ ለውጥ ለማስቀጠልና የዴሞክራሲ ስርዓቱን ለማሳደግ የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ... Read more »