በጋምቤላ ትጥቅ ያልፈቱ ስደተኞች እንዳሉ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በጋምቤላ ክልል በሚገኙ አምስት የስደተኞች ካምፕ ውስጥ ‹‹የጦር መሳሪያ የታጠቁ ስደተኞች አሉ›› የሚል መረጃ እንዳለ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ኡሙድ ኡጁሉ ከአዲስ ዘመን ጋር በአደረጉት ቃለ ምልልስ... Read more »

የተረጂዎች ቁጥር ስምንት ሚሊዮን መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥና በግጭት ምክንያት የተረጂዎች ቁጥር ስምንት ሚሊዮን መድረሱን ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ምክትል ኮሚሽነር ዳመነ ዳሮታ  ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት በ2011 ዓ.ም ታህሳስ ወር... Read more »

14 ቢሊዮን ብር ያጭበረበሩ135 ድርጅቶች ተለዩ

አዲስ አበባ፦ የገቢዎች ሚኒስቴር ህግ የማስከበር ስራውን አጠናክሮ በመቀጠል በታክስ ማጭበርበርና ስወራ የተሰማሩ 135 ድርጅቶችን በመለየት እርምጃ እየወሰደ መሆኑን አስታወቀ። በታክስ ማጭበርበርና ስወራውም 14 ቢሊዮን ብር ገቢ ሳይሆን ቀርቷል። ሚኒስትሯ ወይዘሮ አዳነች... Read more »

የስንዴ ፍላጎታችንና ግዥው «የላጭን ልጅ…»ሆኗል!

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ 75 በመቶ የስንዴ አቅርቦትን ከአገር ውስጥ ስታሟላ ቀሪውን 25 በመቶ በውጭ ምንዛሬ ትገዛለች። በቅርቡ 400 ሺ ሜትሪክ ቶን ስንዴ በ3.5 ቢሊዮን ብር ግዢ  ልትፈፅም እንደሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን... Read more »

46ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ካውንስል ስብሰባ ተጠናቀቀ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ሰብሳቢነት ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2011 ዓ.ም በጅቡቲ የተካሄደው 46ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ካውንስል ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል።በስብሳባው... Read more »

ባለስልጣኑ አገልግሎቶቹን ቀልጣፋና ግልጽ ለማድረግ ኢንፎርሜሽ ቴክኖሎጂን መጠቀም መጀመሩን ገለጸ

የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድሃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደር ቁጥጥር ባለስልጣን፤ የሚሰጣቸውን  አገልግሎቶች  ቀልጣፋና ግልጽ  ለማድረግ የሚያግዘው  ኢንፎርሜሽ ቴክኖሎጂን መጠቀም መጀመሩን  ገለጸ። የጤናጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር አሚር አማን ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2011  የባለስልጣኑን አገልግሎቶች... Read more »

በአምቦ ባለፍት ስድስት ወራት 26 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ጥያቄ አቅርበዋል ተባለ

በአምቦ ከተማ ባለፍት ስድስት ወራተ 26 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ጥያቄ እንዳቀረቡ የከተማዋ ኢንቨስትመንት ጽፈት ቤት ገለጸ። ጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ ታሪኩ ቱራ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት፤ በአምቦ ከተማ ከቀድሞው ጊዜ  በተለየ ሁኔታ  በስድስት ወራት... Read more »

ኤጀንሲው ዳያስፖራው በእውቀቱ ለአገሩ አስተዋጽኦ እንዲያደርግ የሚያስችል ነው

አዲስ አበባ፡- አዲስ የተቋቋመው የኢት ዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን  በእውቀታቸው ለአገራቸው አስተዋጽኦ ማድረግ የሚያስችል መሆኑ ተገለጸ። ኤጀንሲው ስራውን ጀምሯል። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት፣ የኤጀንሲውን መቋቋም አስመልክተው ትናንት በሰጡት... Read more »

የጎዳና ላይ ንግድን ስርዓት ለማስያዝ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፦ በየአደባባዩ መንገድ ዘግተው የሚነግዱ የህብረተሰብ ክፍሎችን ስርዓት የማስያዝ ስራ እየተሰራ መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ መደበኛ ያልሆነ ንግድ ስርዓት ማስያዝ ዳይሬክቶሬት አስታወቀ።  የዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዳኛቸው ሉሌ ለአዲስ... Read more »

የወረቀት ዋጋ የንባብ ባህልን አያበረታታም

አዲስ አበባ፦ የሰው ልጅ ለአካላዊ ዕድገቱ ምግብ እንደሚያስፈልገው ሁሉ መጻሕፍት ደግሞ የአዕምሮ ምግብ ናቸው። እነዚህን የአዕምሮ ምግቦች ለአንባቢዎቻቸው ለማድረስ በራቸውን ከፍተው ከሚጠባበቁት መጻሕፍት መደብሮች አንዱ በሆነው በጃፋር ቅርንጫፍ ኢማድ የመጽሀፍ መደብር ተገኝቻለሁ።... Read more »