የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከወራት በፊት ለጉብኝት ፓሪስ በነበሩበት ወቅት ለመፍረስ አደጋ የተጋለጠውን የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ለመታደግ የገቡላቸውን ቃል አክብረው መጋቢት ሶስት ቀን 2011ዓ.ም ቅርሱ በሚገኝበት... Read more »
መግቢያ ኢትዮጵያዊያን ከመለያየት ይልቅ አንድነትን፤ ከመራራቅ ይልቅ መቀራረብን እና ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን በመምረጣቸው የሀገራቸውን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ሲባል በተለያዩ ጊዜ በውጭ ወራሪዎች እና ተስፋፊዎች የተቃጣባቸውን አደጋ በጋራ መመከት ችለዋል። ኢትዮጵያ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት... Read more »
የሰው ልጅ ህልውና/መኖር ሲታሰብ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሬት ነው። መሬት ለሰው ልጅ ሁለንተና መገለጫው ነው። መኖሪያው፤ የምግብና የእስትንፋስ ምንጩ፤ የምንነትና የማንነት መታወቂያው ነው። በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ በአብዛኛው የህዝባቸው የኑሮ መሰረት በግብርና... Read more »
እናቴ ደህና ዋይ ብሎ ተሰናበተኝ። ሶስት ሺህ አራት መቶ ብር አስራት ለቤተ ክርስቲያን በስሜ ስጡልኝ ፤እኔ ቸኩያለሁ ብሎ አባቱን ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ድረስ ሸኝቶት፤ እርሱ መኪናውን እያሽከረከረ ወደ መስሪያ ቤቱ፤ ቀጥሎም ተሽከርካሪውን... Read more »
አዲስ አበባ፦ በቀጣይ ሁለት ዓመታት ይገነባሉ የተባሉት ሦስት አዳዲስ የኢንዱስትሪ ፓርኮች በሰመራ፣ በአይሻና በአሶሳ ከተማ የሚገነቡ መሆናቸውን አቶ አማረ አስግዶም የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተናግረዋል። ምክትል ዋና ሥራ... Read more »
ኢትዮጵያ የመሬት አጠቃቀሟ ሳይንሳዊና ምክንያታዊ ባለመሆኑ፤ እንዲሁም ወጥ አገር አቀፍ ፖሊሲና የአሰራር ስርዓት ባለመዘርጋቷ እድገቷ እየተጓተተ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ። በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመሬት አስተዳደር ትምህርት ክፍል ዲንና የዘርፉ ምሁር ዶክተር በላቸው ይርሳው፤... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአራተኛው የህዝብና ቤት ቆጠራ ዝግጅት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን ማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። እስከአሁን ባለው ሂደት በህዝብና ቤት ቆጠራው ዙሪያ ህዝቡን ለማስገንዘብ የተሠራው የቅስቀሳ ሥራ የተፋዘዘ እንደሆነም ተመልክቷል። የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው 33 ቢሊዮን 986 ሚሊዮን 693 ሺህ 730 ብር የተጨማሪ በጀት ጥያቄ ረቂቅ በምክር ቤቱ አባላት ዘንድ ጥያቄ አስነሳ። ምክር ቤቱ ትናንት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን... Read more »
በአገር አቀፍ ደረጃ በአንደኛ ደረጃና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚገኙ 92 ሺህ 313 መምህራን፣ ርዕሳነ መምህራንና ሱፐር ቫይዘሮች የሙያ ማረጋገጫ ፈተና ሊሰጥ ነው፡፡ ስለፈተናው ሁኔታ ዛሬ ማብራሪያ የሰጡት በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና የትምህርት... Read more »
አዲስ አበባ፡-የአማራ ክልል የህብረት ስራ ማህበራት ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለሚደረገው ሽግግር አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆናቸውን የክልሉ ሕብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሀይለልኡል ተስፋዬ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንዳሉት፤የክልሉ ህብረት ስራ... Read more »