አዲስ አበባ፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የአንድ ዓመት የሥራ እንቅስቃሴን የሚያሳይ የፎቶ ዐውደ ርዕይ ትናንት በሚሊኒዬም አዳራሽ ተካሄደ፡፡ ዐውደ ርዕዩ የትናንቱን ታሪክ ለማወቅና ቀርፆም ለማቆየት ከማገዙም በላይ ከትናንት ተምሮ ነገን በማለም... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአዋሽ አርባ ዱለቻ መንገድ ግንባታ ከታቀደው ጊዜ በላይ መጓተቱን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለፀ፡፡ በምክር ቤቱ የግብርና፣ አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰሞኑን የመስክ ምልከታ ካደረገባቸው ቦታዎች የአዋሽ... Read more »
ደንዲ፡- ደንዲ ወረዳ የሚገኙ ቅርሶችን ጉዳዩ የሚመለከተው አካል ትኩረት ሰጥቶ ባለመንከባከቡና ለችግሮች መፍትሄ ባለመሰጠቱ ቅርሶቹ ለከባድ አደጋ እየተጋለጡ መሆኑን የወረዳው ነዋሪዎችና አባገዳዎች ገለፁ። የሬንቦ የመኪና ኪራይና አስጎብኝ ድርጅት ሥራ አስኪያጅና የአካባቢው ተወላጅ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የታላቁ ህዳሴ ግድብን ወቅታዊ አቋም የሚቃኝ ግምገማ በጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ተደረገ፡፡ ግምገማው የተካሄደው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተገኙበት ነው፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ከመጪው መጋቢት 30 እስከ ሚያዝያ 2 ቀን 2011 ዓ.ም በዘላቂ የኢንዱስትሪ አካባቢዎች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ዓለም አቀፍ ኮንፍረንስ እንደምታካሂድ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ለአዲስ ዘመን በላከው ጋዜጣዊ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ወደ ሥልጣን መምጣት ወዲህ የግል መገናኛ ብዙኃን መነቃቃት ቢያሳዩም አሁንም በተግዳሮት ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ። የአዲስ ማለዳ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ አቶ ታምራት አስታጥቄ በተለይም ለአዲስ ዘመን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በእነ አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) መዝገብ የተከሰሱ እና ያልቀረቡ 41 ተጠርጣሪዎችን የፌዴራል ፖሊስ አፈላልጎ በመያዝ ሚያዝያ 24 ቀን 2011 ዓ.ም እንዲያቀርብ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ አራተኛ ወንጀል... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ «ቆሼ» በተባለ ስፍራ በደረሰው የቆሻሻ መደርመስ አደጋ ቤት ንብረታቸውን ያጡ ወገኖች ከህዝቡ በተደረገልን የገንዘብ ድጋፍ ልክ መንግሥት አልደገፈንም ሲሉ ቅሬታቸውን ገለጹ።... Read more »
ሲያደብር፡- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ የጋሹ አምባ ቀበሌ የሚገኘው የጫንጫ ዋሻ ሰባት ትውልዶች ኖረውበታል። አሁን እያስተዳደሩት የሚገኙት አቶ አጥናፉ በቀለ ይባላሉ። የ78 አዛውንቱ አቶ አጥናፉ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »
ደብረ ብረሃን፡- በደብረ ብርሃን ከተማ በ2011 ዓ.ም ሁለት ቢሊዮን ብር ካፒታል ኢንቨስትመንት ለመሳብ ቢታቀድም በሰባት ወራት ብቻ ከእቅዱ በ345 በመቶ የበለጠ ኢንቨስትመንት መገኘቱን የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ። የደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ... Read more »