አዲስ አበባ፡- ዘጠኙ የኢትዮጵያ ብሄ ራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት በአዲስ አባላት እስካልተተኩ ድረስ ኃላፊነታቸውን የመወጣት ግዴታ አለባቸው ብሎ እንደሚያምን የሕግ፣ የፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ፣ የፍትህና... Read more »
• ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ከ5 ሚሊዮን በላይ ብር ለግሷል አዲስ አበባ፡- ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵ ያውያን መብት (ግሎባል አሊያንስ) በጌዲዮ ጉጂ ዞን በተከሰተው ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደቀዬቸው ለመመለስ ብሎም መልሶ ለማቋቋም... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለሀገር ደህንነት ሥጋት እየሆነ የመጣውን ህገወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር ለመከላከልና ለመቆጣጠር ምንጫቸውና አሳሳቢነታቸው በተጨባጭ ከተረጋገጠባቸው ሀገራት ጋር ችግሩን ለመፍታት የዲፕሎማሲ ሥራ መጀመሩን የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።... Read more »
‹‹የጤና ጉዳቱ በዓለም ጤና ድርጅት ካልተረጋገጠ አቅርቦቱ ይቀጥላል›› -ንግድ ሚኒስቴር – መንግሥት ለዘይት፣ለስንዴና ለስኳር ከሚያደርገው ድጎማ ለመውጣት እንቅስቃሴ ጀምሯል አዲስ አበባ፡- ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው ፓልም የረጋ የምግብ ዘይት በሂደት ለከፋ የጤና... Read more »
ወጣት ሱራፌል መዝገቡ በአዲስ አበባ ከተማ የወንዝ ዳርቻ መናፈሻ የመጀመሪያው ምዕራፍ በሚከናወንበት አራዳ ክፍለ ከተማ ነው የሚኖረው። መኖሪያው በፕሮጀክቱ አቅራቢያ በመሆኑም ተደስቷል። ሰው በአካባቢው ጥሩ ነገር ማየት እንዳለበትም እምነቱ ነው። የፊታችን እሁድ... Read more »
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ለስራ ማስኬጃ 5 ሚሊዮን 717 ሺህ 220 ብር ለግሷል። አለምአቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በጌዲዮ ጉጂ ዞን በተከሰተው ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደቀያቸው ለመመለስ ብሎም መልሶ ለማቋቋም የ31 ሚሊዮን 400... Read more »
ኢንተቤ /ኡጋንዳ፡- የኡጋንዳው ፕሬዚ ዳንት ዩዌሪ ካጉታ ሙሴቬኒ ኢንቴቤ ከተማ በሚገኘው ጽሕፈት ቤታቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን ተቀብለው በቀጣናዊ ትብብር እና በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ አነጋግረዋል። አቶ ደመቀ እና ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ... Read more »
ኤፍ ቢ ሲ፡- ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ሪፖርቷን በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ ባለ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ግምገማ መድረክ ላይ አቅርባለች። በስዊዘርላንድ ጄኔቫ በመካሄድ ላይ ባለው የግምገማ መድረኩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ... Read more »
አዲስ አበባ፡– በግማሽ ቢሊዮን ብር የተቋ ቋመው የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ፍት ሃዊነት በጎደለው አወሳሰን እስከ 20 በመቶ የሚደ ርስ ግብር እንዲከፍል በመደረጉ በገበያ ለመ ወዳደር መቸገሩን ገለጸ። የፋብሪካው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡– የሰው ህይወት ሳይጠፋ፣ አካል ሳይጎድል፣ ንብረቶች ሳይወድሙ እና መፈናቀሎች ሳይከሰቱ በአገር በቀል የችግር መፍቻ መንገዶች፤ እንዲሁም የጸጥታ እና የደህንነት መዋቅሩ ቀድሞ በመከላከል ላይ እንዲያተኩር ምሁራን አሳሰቡ። በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ... Read more »