አዲስ አበባ፡– የኢትዮጵያ የሂሳብ ኦዲት ቦርድ አገሪቱን እስከ በ 2012 ዓ.ም ድረስ አለም አቀፍ ደረጃውን ወደ ጠበቀ የፋይናንስ ሪፖርት ስርዓት ለማስገባት የተያዘውን እቅድ ለማሳካት የሚያስችል በቂ ድጋፍ ከመንግስት አለማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የሂሳብ... Read more »
በየዓመቱ የሚከበረው የሲዳማ ብሄር ፍቼ ጨምበላላ በዓል በሀዋሳ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።በበዓሉ የሲዳማ ወጣቶች፣ አባቶችና እናቶች ግርማ ሞገስ በሚሰጣቸው ባህላዊ አልባሳት ተውበውና ደምቀው ከየአቅጣጫው ወደ አዳባባዮች ብቅ ሲሉ የተለየ የደስታ ድባብ አለው፡፡... Read more »
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲረል ራማፎሳ አዲስ ባዋቀሩት ካብኔያቸው ሴቶች 50 በመቶ ድርሻ እንዲይዙ አድርገዋል፡፡ ግማሽ የሚኒስትሮች ቦታ በሴቶች ሲያዝ በአገሪቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡ በዚህ ወር በተካሄደው ምርጫ በፕሬዚዳንት ሲረል ራማፎሳ የሚመራው... Read more »
ባለፉት 30 ዓመታት ለ 7 ሺ 800 ህጻናት በነጻ የልብ ቀዶ ህክምና አገልግሎት ሰጥቷል። ይህ በዓለም ላይ ትንሽ ገንዘብ ነው የሚጠይቁት በሚባሉ ሆስፒታሎች ሂሳብ እንኳ ቢሰራ ከ 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር... Read more »
አዲስ አበባ :- ኦነግ ኦዴፓና የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነትና አንድነት ለማረጋገጥ በጋራ እንደሚሰሩ አስታወቁ። በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው በሃገር ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረውን የኦነግ ታጣቂ ወደ ካምፕ ለማስገባት በመንግሥት፣ በኦነግ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም መሠረታዊ አገልግሎቶች ለማከናወን በአገሪቷ 500 ወረዳዎችን ተደራሽ ለማድረግ መታቀዱን የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተጠያቂነት ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም ምዕራፍ ሦስት በይፋ መጀመሩን አስመልክቶ ትናንት የምክክር መርሐ... Read more »
ጭንቅላታቸው ላይ ሻርፕ የጠመጠሙ ሁለት ሴቶች ልጆቻቸውን አዝለው በእጆቻቸው ቢጫ ውሃ መቅጃ ጀሪካን ይዘው የውጭ በር ያንኳኳሉ፡ ፡ ያንኳኩት የግቢ በር ሳይከፈት የሰፈር ሕፃናት እየተንደረደሩ ተመሳሳይ ጀሪካን ይዘው ከሴቶቹ ጋር ተቀላቀሉ፡፡ ከግቢው... Read more »
አዲስ አበባ፡-ሰላምና መረጋጋት ለአንድ አገር ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ መንግሥትና ህዝብ ተባብረው ሰላም እና መረጋጋትን ማምጣት እንዳለባቸው አቶ ልደቱ አያሌው አመለከቱ፡፡ ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ ተወደደምተጠላ በምርጫም... Read more »
አዲስ አበባ፣ የሥልጣኔ እና የታላቅነት ማሳያ አብነቶች ውስጥ አንዱ፤ ምናልባትም ዋነኛው – የማኅበረሰብ የዘመን ቀመር ዕውቀትቀዳሚ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ ፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለሲዳማ ብሄር... Read more »
. 4 ነጥብ 25 ቢሊየን ብር ውዝፍ ተሰብሳቢ ሂሳብ መኖሩ ታወቀ . 84 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ለገንዘብ ሚኒስቴር ፈሰስ መደረግ ያለበት ገንዘብ ፈሰስ አለመደረጉ ተረጋገጠ . 960 ነጥብ 8 ሺ የጥሬ... Read more »