ኢትዮጵያዊነት ህብር ጌጥ ነው። በተለያዩ ብሄሮች ባህል፣ ወግ፣ እምነትና ኪነጥበብ ያጌጠ! በጽጌረዳ አበባ የሚመሰለው ብዝህነታችን ለአገራችን ልዩ ውበት ከመሆኑም በላይ ልዩነቶቻችንን አቻችለንና አንድነታችንን አጠንክረን የኖርንበት ዘመን ታላቅነታችንን ይመሰክራል። አገራችንን ከወራሪ ተከላክለን የቆየነውንና... Read more »
ጀልዱ፡- በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የሚፈጀው 63 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የሽኩቴ – ጩልቴ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ተጀመረ። የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ... Read more »
አዳማ፡- የወጪ ንግዱ ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍታኛ ሁኔታ እየቀነሰ መምጣቱ አሳሳቢ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድ ሚኒስቴር የሴክተር መስሪያ ቤቶችን እና የክልል እንዲሁም የከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮዎችን የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም አስመልክቶ... Read more »
– በ526 ሚሊዮን ብር የራሱንና ህንፃና ላብራቶሪ እያስገነባ ነው አዲስ አበባ፡– የአገሪቱን አንኳር የጤና ችግሮች ሳይንሳዊ እልባት እንዲሰጣቸውና አገሪቱ በጤና የተሻለ እምርታ እንድታስመዘግብ ትኩረት ማድረጉን የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ። 526 ሚሊዮን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ግብዓት ለማቅረብ ሊውል የሚችል አንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር ከመንግስት እንዳልተከፈለው የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አስታወቀ።የገንዘብ ሚኒስቴር በበኩሉ ድርጅቱ በቅድሚያ በቂ የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ እና መጠየቅ እንዳለበት... Read more »
– በዓባይ ተፋሰስ ዙሪያ ለወጣቶች ገቢ የሚሆኑ ችግኞች ይተከላሉ – 20 ሚሊዮን የአፕል፣ ማንጎ፣ ፓፓያ፣ ጌሾ እና ሌሎችም ችግኞች ተዘጋጅተዋል አዲስ አበባ፡– በአማራ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል በአባይ ተፋሰስ ዙሪያ 20 ሚሊዮን... Read more »
አምቦ፡- የግብርና ሥራን ለማዘመን ተስፋ የተጣለበት የላይኛው ጉደር የመስኖ ፕሮጀክት በጉደርና ጥቁር እንጭኒ አካባቢ ተጀመረ። ፕሮጀክቱን ለማስጀመር ትናንት በስፍራው ተገኝተው የመሰረት ድንጋይ ያስቀመጡት የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ እንደተናገሩት፤ ፕሮጀክቱ... Read more »
አዲስ አበባ:- የፌዴራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ ባዘጋጀው የጸረ ጥላቻ ንግግርና የሃሰት መረጃ ረቂቅ አዋጅ ላይ በተደረገው ውይይት ረቂቅ አዋጁ የዜጎችን ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ይገድባል በሚል የሚቀርቡ ስጋቶች ተገቢ እንዳልሆኑና የማንንም መብትና... Read more »
መቐለ:- በአክሱም ተጨማሪ የቱሪስት መዳረሻዎችን በማስተዋወቅ የጉብኝት ቆይታ ጊዜን እስከ አምስት ቀን ከፍ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የአርኪዮሎጂና ቱሪዝም ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የአርኪ ዮሎጂና ቱሪዝም ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር አቶ ተክለብርሀን ለገሠ... Read more »
ከንግግርና የሃሳብ ነፃነት ጋር እንዳይጋጭ ተደርጐ እንደተዘጋጀ የተነገረለት የጥላቻና የሐሰት መረጃ ስርጭት ለመቆጣጠር የወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ ዛሬ ውይይት ተደረገ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው የምክክር መድረክ ላይ በረቂቅ አዋጁ ላይ ወንጀል ተብለው... Read more »