አዲስ አበባ፡– በአሜሪካ የሚኖሩ የኦሮሞ ልማት ማህበር አባላት አራት ነጥብ ሦስት ሚሊዮን ብር ግምት ያላቸው የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች ለማህበሩ ድጋፍ አደረጉ። የኦሮሞ ልማት ማህበር አባላት በሚኒሶታና በሌሎች የአሜሪካ ግዛቶች ከሚኖሩ አባላቱ ያገኛቸውን... Read more »
•በእህት ድርጅቶች መካከል ከድርጅታዊ ዲስፕሊን ውጪ የሚወጡ መግለጫዎች ከኢህአዴግ መርህ ውጪ መሆናቸውን •ክልላዊ ወቅታዊ ፖለቲካና ፀጥታ ሁኔታ ልዩ ትኩረት ይሻሉ አዲስ አበባ ፦ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ለአስር... Read more »
*ለ‹አረንጓዴ አሻራ› መርህ ግብር ዝግጅት እየተደረገ ነው አዲስ አበባ፡– በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ይፋ የተደረገው የአራት ቢሊዮን ችግኝ መትከል መርሃግብር ወደ ትግበራ የተገባው አራት ነጥብ አራት ቢሊዮን ችግኝ መኖሩ ተረጋግጦ መሆኑ ተገለጸ። የዚሁ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በክረምቱ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ የሚገኙ ትምህር ቤቶችን መልሶ ለማደስ 150 ሚሊዮን ብር በጀት መያዙን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ በተለይም ለአዲስ ዘመን... Read more »
•500 ሺህ ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች ይሸፈናል ደብረ ብርሃን፡– የዞኑ ህዝብ ላቀረበው የሰላምና ደህንነት ጥያቄዎች ህዝብ ማዕከል ያደረገ ምላሽ ከመስጠት ጎን ለጎን ለልማት ስራዎች ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ... Read more »
በፌዴራል መንግስትና በክልሎች ርብርብ ሁለት ነጥብ ሶስት ሚሊዮን ተፈናቃዮች መካከል 2 ነጥብ 1 ሚሊዮን ገደማ የሚሆኑትን ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ማድረግ መቻሉን በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስታውቀዋል፡፡ ይህም አሀዝ ከጠቅላላው ተፈናቃይ... Read more »
• ሐምሌ 22 ቀን 100 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል ደብረ ብርሃን፡- በአማራ ክልል በዚህ ክረምት ወራት 2 ቢሊዮን ችግኞችን ለመትከል እቅድ ተይዞ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ተናገሩ፡፡ ሐምሌ... Read more »
ባለፉት ወራት በፌዴራልና በክልል አካላት የጋራ ጥረት ከሁለት ነጥብ ሦስት ሚሊዮን ተፈናቃዮች መካከል አንድ ነጥብ ስምንት ሚሊዮን ገደማ የሚሆኑትን መንግሥት ወደቀያቸው መመለሱን በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ተናግረዋል፡፡ የተፈናቃዮቹ ወደ ቀዬቸው... Read more »
የትምህርት ቤቱ ቀደምት የመማሪያ ክፍሎች እርጅና ተጫጭኗቸዋል፡፡ የሚፈርሱ የሚፈርሱ የሚመስሉ ክፍሎችም ይታያሉ፡፡ ይህን እርጅናቸውን የተመለከተ እንኳንስ ለመማሪያ ክፍልነት ይቅርና ለእንስሳት ማደሪያ እንኳን አይመኛቸውም፡፡ ለዚያውም በአዲስ አበባ ከተማ፡፡ ፀሐይና ዝናብ የተፈራረቀበት ግድግዳቸው ከጥቅም... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሰኔ 15/2011 ዓ.ም በክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ላይ በደረሰ ጥቃት የተሰዉ አመራሮችን ቦታ ክፍተት ለመሙላት የተደረገው ምርጫ የአማራን ሕዝብ ካጋጠሙት ችግሮችና ክስተቶች በማውጣት ወደተሻለ ደረጃ እንደሚያሻግር ተገለጸ፡፡ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ለክልሉ... Read more »