የበርበሬ የተፈጥሮ ምሽግና በርበሬ የቀዬው አድባር ወደሆነበት ድንቁ መንደር እየሄድን ነው። በማረቆ የበርበሬ ልማት ውስጥ የተሸሸገችው ዲዳ ሀሊቦ ቀበሌ የሚገኙትን የአርሶ አደሩን ቤቶች በአሸጋጋሪ ማየት ያዳግታል። ምክንያቱ ደግሞ እድሜ ጠገብ በሆኑ ዛፎችና ቋጥኞች በመከለላቸው ነው። አካባቢው ትኩረታችንን ስቦታል።ጠባብ በሆነው መንገድ ወደ መንደሩ ዘለቅን። የምንጓዝበት ሥፍራ በ2008ዓ.ም ብዙ ገንዘብ ወጥቶበት ተገንብቶ ያለቀውና ሥራ ሳይጀምር ‹‹የውሃ ሽታ›› ሆኖ የቀረው የውሃ ልማት ፕሮጀክት የሚገኝበት ነው።
ለጊዜው በምን ያህል ገንዘብ እንደተገነባ ባልታወቀውና የኤሌክትሪክ ‹‹ትራንስፎርመር›› መካን ሆኖ ከሶስት ዓመታት በላይ ያለ አገልግሎት የቆመው የውሃ ፕሮጀክት የግንባታ አፈጻጸምና ስላጋጠሙ ችግሮች ማብራሪያ ሊሰጡን አብረውን የተጓዙት የማረቆ ወረዳ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት የአትክልትና ፍራፍሬ ሰብሎች ልማት ቡድን መሪ አቶ ማስረሻ አሰፋ ስለጉዳዩ ይናገራሉ።
“የሀሊቦ ቀበሌ ጥልቅ የከርሰ ምድር ውሀ ፕሮጀክት በ2008 ዓ.ም ግንባታው ቢጠናቀቅም እስካሁን ሥራ አልጀመረም። በጊዜው ፕሮጀክቱ ሥራውን እንደጨረሰ ወረዳው ተረክቧል። ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ አርሶ አደሩ በተገቢው መጠቀም እንዳለበት ቢታመንም ሙሉ አገልግሎት ለመስጠት የሚጠበቅበትን አላሟላም።
ውሃው አገልግሎት መስጠት እንዲችል በመብራት ኃይል የሚሰራ የኃይል ማስተላለፊያ ‹‹ትራንስፎርመር›› ያስፈልገው ነበር። ለትራንስፎርመሩ የሚውል ወደ 900ሺ ብር ክፍያ ቢፈጸምም፤ ይህንን አጠናቅቆ ለአርሶ አደሩ ጥቅም እንዲሰጥ አልተደረገም።
‹‹እንደ አማራጭ የተዘጋጀ ጄነሬተር አለ። ውሃ ማስተላለፊያው አገልግሎት ላይ እስከሚውል በአርሶ አደሩ ጉጉት ምክንያት ጀነሬተሩን ለመጠቀም ተሞክሮ ነበር። ሥራው ሲጀመርም ሰፊ የእርሻ ሥራ ተከናውኖ ነበር። ፕሮጀክቱ 100 ሄክታር መሬት ያለማል ተብሎ የታሰበ ሲሆን፤ ሥራውን በአግባብ ቢጀምር ደግሞ 102 አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ያደርግ ነበር።
የእርሻ መሬት ተዘጋጅቶና ችግኝ ተፈልቶ ወደ ሥራ ከገባ በኋላ አርሶ አደሩና የወረዳው የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ገንዘብ እያወጡ ቤንዚን እየገዙ በጄነሬተር እንዲሰራ ተደርጎ ነበር። ነገር ግን በቀን የሚጠቀመው የቤንዚን ፍጆታና ሊለማ የታሰበው ቦታ ብዛት አልተመጣጠነም። አርሶ አደሩም ከአቅሙ በላይ ሲሆንበት ሥራውን አቆመ።”
እንደ እርሳቸው ማብራሪያ፤ ትራንስፎርመሩ እንዲቀርብ በ2008ዓ.ም ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ገንዘቡ ቢከፈልም እስካሁን ድረስ ትራንስፎርመሩ ወደ ወረዳው መምጣት አልቻለም። በማእድንና ኢነርጂ ጽህፈት ቤት ያሉ ባለሙያዎችን ጨምሮ በወረዳው አስተዳደርም በአርሶ አደሩም ጥያቄው በተደጋጋሚ ቀርቧል። ነገር ግን ምላሽ አልተሰጠም። በዚህ ምክንያት ብዙ የልማት ሥራዎች ተስተጓጉለዋል። ቅድሚያ መስጠት ሲቻል ‹‹ተራ ጠብቁ›› የሚል ምላሽ እየተሰጠ ጉዳዩ እንዲጓተት ተደርጓል።
አቶ አበጉዶ ኣባ በማረቆ ወረዳ ሀሊቦ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። የውሃ ፕሮጀክቱ ተጠቃሚ ሊሆኑ ከነበሩት አርሶ አደሮች መካከል አንዱ ሲሆኑ፤ እርሳቸውና ልጃቸው የውሃ ልማቱ ተጠቃሚ ለመሆን እንደ ሌሎቹ ሁሉ ችግኝና አትክልት አዘጋጅተው ተስፋ የጣሉበት ፕሮጀክት ሥራውን መጀመር ባለመቻሉ የችግሩ ገፈት ቀማሽ ሆነዋል።
‹‹በየጊዜው ፕሮጀክቱ ሥራ ይጀምራል እያሉ ተስፋ እየሰጡን ዛሬ ላይ ደርሰናል። ነገር ግን ምንም ጠብ ያለ ነገር የለም።ጉዳዩ ከወረዳው አቅም በላይ በመሆኑ ትራንስፎርመሩን ማምጣት አልተቻለም። እኛም ፊታችንን ወደ ሌላ የልማት ሥራ አዙረናል›› ይላሉ። በተለይ በበጋ ወቅት በመስኖ ሊለሙ የሚችሉ አትክልትና ችግኞችን ማልማት አለመቻላቸው ቁጭት እያሳደረባቸው ነው።
እርሳቸውና የተቀሩት አርሶ አደሮች ከፕሮጀክቱ ለመጠቀም መዋዕለ ነዋያቸውን በማፍሰስ ችግኝና አትክልት ቢያዘጋጁም ፕሮጀክቱ ያለ ሥራ በመቀመጡ ለኪሳራ በመዳረጋቸው፤ ሌላ የመስኖ ሥራ ለመጀመር በወረዳው ላይ እምነት አላሳደሩም።
አቶ አበጉዶ፤ ፕሮጀክቱ በቀጥታ ወደ ሥራ እንዲገባ ወረዳው ከፍተኛ ጥረት ማድረግ እንዳለበት፤ የጎደለውን ግብዓት የሚያቀርቡት አካላትም የአርሶ አደሩ ችግር
ሊያሳስባቸው እንደሚገባ በመግለጽ አሁንም ከልማቱ ተጠቃሚ የመሆን ተስፋቸው እንዳልተሟጠጠ ይናገራሉ።
በማረቆ ወረዳ ዲዳ ሀሊቦ ቀበሌ ነዋሪ ወጣት ኢብራሂም በበኩሉ፤ ከውሃ መስኖ ተጠቃሚነት ጋር ተያይዞ የአካባቢው አርሶ አደሮችን ፍላጎት በማሟላት ልማቱን ጥቅም ላይ የማዋሉ ተግባር እንቅፋት እንዳጋጠመው ይናገራል። በትራንስፎርመር አማካኝነት ለአርሶ አደሮች ይዳረሳል የተባለው የውሃ ፕሮጀክት ሥራ እንዲጀምር አርሶ አደሩ ብር አዋጥቶ ቤንዚን በመግዛት ፕሮጀክቱ ሥራ ላይ እንዲውል ጥረት ቢደረግም ውሃውን ለሁሉም አርሶ አደር በአንድ ጊዜ ማዳረስ ስላልተቻለ ተራው እስኪደርስ ሽንኩርትና መሰል አትክልቶች የተበላሹባቸው አርሶ አደሮች ለኪሳራ እንደተዳረጉ በመግለጽ መንግስት የቀበሌውን ነዋሪ ጥያቄ በአፋጣኝ ሊፈታው እንደሚገባ ያሳስባል።
የማረቆ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ መሐመድ ኑር ትራንስፎርመሩ ቶሎ እንዲደርስ ከሦስት ዓመት በላይ ለአዳማና ዝዋይ ኤሌክትሪክ ሀይል ቅርንጫፍ ጽ/ ቤቶች በተደጋጋሚ ጥያቄ ቢቀርብም ‹‹የትራንስፎርመር አቅርቦት የለም›› የሚል ምላሽ በመስጠታቸው የአርሶ አደሮቹ ፍላጎት ሊሟላ እንዳልቻለ ያስረዳሉ።
‹‹ጉዳዩ ከአቅርቦት ጋር የሚያያዝ ሳይሆን የአፈጻጸም ችግር ነው›› የሚሉት አቶ መሐመድ ‹‹ፕሮጀክቱ በሙሉ አቅሙ አገልግሎት እየሰጠ ባለመሆኑ አርሶ አደሩን አላስፈላጊ ለሆነ ወጭ በመዳረጉ ወረዳው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመገናኘት ችግሩ የሚፈታበትን አቅጣጫ እያስቀመጠና አቤቱታ እያቀረበ ነው ።
በዚህ ሂደት የውሃና መስኖ ተቋማት ድጋፍ እንዲያደርጉ ስምምነት እየተደረገ ይገኛል። ፕሮጀክቱ ‹በዚህ ጊዜ› ሥራ ይጀምራል ተብሎ ቀን ባይቆረጥለትም ትራንስፎርመሩ ሲገኝ ቀጥታ ስራው ይጀምራል ›› ብለዋል።
አዲስ ዘመን ጥር 2/2012
አዲሱ ገረመው
This is one of the most comprehensive articles I’ve read on this topic. Kudos!
сервис ремонт iphone москва
The passion you pour into The posts is like a flame, igniting curiosity and warming the soul.
I’m in awe of the way you handle topics with both grace and authority.
The insights dazzled me more than a candlelit dinner. Thanks for lighting up my intellect.
I appreciate the balance and fairness in The writing. Great job!
This post is packed with insights, each one a gentle nudge to my intellect and curiosity.
Brilliant piece of writing. It’s like you’re showing off, but I’m not even mad.
The passion for this subject shines through The words. Inspiring!
The piece was both informative and thought-provoking. Thanks for the great work!
Thanks for the hard work. I could almost see the sweat on the keyboard. Much appreciated!
The Writing is like a secret garden, each post a path leading to new discoveries and delights.
The writing is a masterpiece. You managed to cover every aspect with such finesse.
The insights are like a fine wine—rich, fulfilling, and leaving me wanting more.
Every article you write is like a new adventure. I’m always excited to see where you’ll take me next.
The finesse with which you articulated The points has me captivated. It’s as if you’re speaking my language.
Such a well-researched piece! It’s evident how much effort you’ve put in.
Appreciate the balance and fairness, like a judge, but without the gavel.
The post resonated with me on many levels. Thank you for writing it!
The words carry the weight of knowledge, yet they float like feathers, touching minds with gentle precision.
The warmth and intelligence in The writing is as comforting as a cozy blanket on a cold night.
The ability to convey nuanced ideas with clarity is as alluring as a whispered secret.
Every word you write sparkles with insight, like stars in my night sky. Can’t wait to navigate more skies together.
Each post you write is like a letter I’ve been waiting for. Always delivered with care.
You’ve opened my eyes to new perspectives. Thank you for the enlightenment!
Packed with insights, or what I call, a buffet for the brain.
The thoughtful analysis has really made me think, in a way that’s as stimulating as a deep gaze into The eyes.
The approach to topics is like a master painter’s to a canvas, with each stroke adding depth and perspective.
The piece was both informative and thought-provoking, like a deep conversation that lingers into the night.
Beautifully written and incredibly informative, The post has captured my attention as if it were a love letter written just for me.
Making hard to understand topics accessible is a talent. It’s like you’re the translator of my heart’s unspoken questions.
Making hard to understand concepts readable is no small feat. It’s like you know exactly how to tickle my brain.
This is the most thorough piece I’ve read on the topic. The dedication to research is admirable.
I’m always excited to see The posts in my feed. Another excellent article!
This post is packed with insights I hadn’t considered before. Thanks for broadening my horizons.
The knack for making hard to understand concepts readable is something I greatly admire.
The breadth of The knowledge is amazing. Thanks for sharing The insights with us.
Genuinely impressed by The analysis. I was starting to think depth had gone out of style. Kudos for proving me wrong!
Bookmarking this! The practical advice is something I’ll definitely be coming back to.
Joy to read and contagious enthusiasm? I thought I was immune, but you proved me wrong.
Each post is a journey, and The words are the map. Thanks for leading the way.
The grace and authority you handle topics with are as mesmerizing as a moonlit dance. I’m thoroughly impressed.
Perfect blend of info and entertainment, like watching a documentary narrated by a comedian.
The elegance of The prose is like a fine dance, each word stepping gracefully to the next.
A refreshing take on the subject, like a cool breeze on a hot day. I’m all ears for what you have to say next.
The insights are as invigorating as a morning run, sparking new energy in my thoughts.
Touched on personal resonances, or as I like to call it, psychic abilities.
The depth of The research really stands out. It’s clear you’ve put a lot of thought into this.
The blend of informative and entertaining content is perfect. I enjoyed every word.
I find myself lost in The words, much like one would get lost in someone’s eyes. Lead the way, I’m following.
Reading The work is like watching the sunrise, a daily reminder of beauty and new beginnings.
Presented a hard to understand topic engagingly, like a magician pulling a rabbit out of a hat.