– በሩብ ዓመት ብቻ 168 ሚሊየን ብር ተሰብስቧል አዲስ አበባ፡- ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማፋጠን ሲባል ተከፍተው የነበሩ 4000 የገንዘብ አካውንቶች በአንድ ቋት መካተታቸው ተገለፀ። ህዝባዊ ተሳትፎ እንደቀጠለ ሲሆን በ2012 ሩብ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለረጅም ጊዜ ገንዘብ ሚኒስቴር፣ ዩኒቨርሲቲውንና ባለድርሻ አካላትን ሲያከራክር የነበረው የሠመራ ዩኒቨርሲቲ የ2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ማስፋፊያ ፕሮጀክት ወደ ተግባር መግባቱ ተገለፀ። ግንባታው ቢጀመርም የኮንትራክተሮች አቅም ውስንነትና የውጭ ምንዛሪ እጥረት... Read more »
በመላው ዓለም በሚገኙ ሙስሊሞች በታላቅ ድምቀት በየዓመቱ ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓሎች መካከል ኢድ- አል አድሃ አንዱና ዋነኛው ነው። ኢድ አል አድሃ የመስዕዋት (የዕርድ) በዓልም በመባል ይታወቃል። በእስልምና የዘመን አቆጣጠር መሠረት የኢድ-አል ፍጡር በዓልን... Read more »
አዲስ አበባ፦ የመውሊድ በአል ሲከበር ህዝበ ሙስሊሙ ሀገሪቱ ካጋጠማት ወቅታዊ ችግር በሰላም፣ በፍቅርና በአንድነት እንድትወጣ በመጸለይና የተቸገሩትን በመርዳት መሆን እንዳለበት ተገለጸ። ቅዳሜ ጥቅምት 29 ቀን 2012 ዓ.ም የሚከበረውን 1494ኛውን የመውሊድ በአል አስመልክቶ... Read more »
አዲስ አበባ:- የህዳሴ ግድብን የውሃ አሞላልና ኦፕሬሽን በተመለከተ በዋሽንግተን ዲ.ሲ የተወያዩት የኢትዮጵያ፣ የሱዳን እና የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ሁሉን አቀፍ፣ ዘላቂ እና ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ የሚያደርግ ስምምነት ላይ ለመድረስ ቁርጠኝነታቸውን አረጋገጡ። በአሜሪካን... Read more »
የዋጋ ንረቱ አነስተኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች የሚጎዳ መሆኑን በማስታወስ መንግሥት ይህንን ለመቆጣጠር በከፍተኛ ትኩረት የሚሠራ መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በፓርላማው መክፈቻ ንግግራቸው ከገለጹ አንድ ወር ሆኗል፡፡ ችግሩን ለማቃለል መሰረታዊ የምግብ ሸቀጦችን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የመደመርን እሳቤ መነሻ ያደረገው አዲሱ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በቀጣናው በየጊዜው ተለዋዋጭ ለሆነው የጂኦ ፖለቲካ እንቅስቃሴ ምቹ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ተንታኝ አቶ መሐመድራፊ አባራያ በተለይ... Read more »
የአዳራሹ ድባብ ልዩ ነው፡፡ የአረጋውያንን ባለውለታነት የሚገልፁ፤ የአዛውንቶችን ስራ የሚዘክሩ ጣዕመ ዜማዎች ከመድረኩ ተከታትለው ይደመጣሉ፡፡ የእነርሱ በዓል ነውና በአዳራሹ የታደሙ እድሜ ጠገብ አባትና እናቶች በራሳቸው መዘከሪያ ቀን ባህላዊ አልባሳትን ለብሰው የክብር መጎናፀፊያቸውን... Read more »
• ወንጀለኞችን ለመያዝ ሥርዓት መዘርጋቱን ኮሚሽኑ ገለጸ አዲስ አበባ:- ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱንና ሕዝባዊ አንድነትን የሚፈታተን፣ አገሪቱ እንዳትረጋጋ የሚሰራ የተደራጀ ኃይል ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ መኖሩን በመገንዘቡ፤ የሰላም ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት አደጋውን ለመከላከል ኃይላቸውን አስተባብረው... Read more »
አዲስ አበባ፡- በታላቁ ቤተ መንግሥት ውስጥ የሚገኘው አንድነት ፓርክ የልማት ድርጅት እንዲሆን የመተዳደሪያ ደንብ ለማጸደቅ በሂደት ላይ እንደሆነ የፓርኩ ሥራ አስኪያጅ ገለጹ፡፡ ፓርኩ በቀን አምስት ሺ ጎብኚዎችን የማስተናገድ አቅም እንዳለውም አስታውቀዋል፡፡ የአንድነት... Read more »