– ሕዝበ ሙስሊሙ ለሀገር ሰላም የበኩሉን ድርሻ እንዲያበረክት ተጠየቀ አዲስ አበባ፡- ሕዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር የነብዩን የሰላም አስተምሮት እንደ አርአያ በመከተል ከሌሎች ወንድም ወገኖቹ ጋር በመተባበር ለሰላም መስፈን የበኩሉን ድርሻ ማበርከት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለኩላሊት ህክምና አስፈላጊው የግብዓት አቅርቦት እጥረት በመኖሩ ብዙዎችን መታደግና መድረስ እንዳልተቻለ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የኩላሊት ንቅለተከላ ህክምና ማዕከል አስታወቀ። የማዕከሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ሞሚና አህመድ በተለይ ለአዲስ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በመንግሥት ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ቁጥር መብዛቱን ተከትሎ ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎችን እያስገነባ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች በክፍል ውስጥ ያለው የተማሪ ጥምርታ ከእስታንዳርድ በላይ ነው።... Read more »
አዲስ አበባ፡- በሀገር አቀፍ ደረጃ የአካል ጉዳተኞችን ሰብዓዊ መብት የሚያስከብር ወጥ የህግ ማዕቀፍ ባለመኖሩ አካል ጉዳተኞች ለተለያዩ ችግሮች እየተጋለጡ መሆናቸውን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የፍርድቤቱ ምክትል ፕሬዚዳንትና የሬጅስትራር ተወካይ አቶ ሀብቴ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ75ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ማሳለፉን አስታወቀ። ምክር ቤቱ ትናንት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ በቅድሚያ የተወያየው በመከላከያ ሠራዊት መተዳደሪያ ረቂቅ ላይ ነው፡፡ በአዲሱ አዋጅ ከተካተቱ... Read more »
ኢትዮጵያ በዓለም ቀደምት የሆኑትን የአይሁድ፣ የክርስትናንና የእስልምናንና ሃይማኖቶች በፍቅር ተቀብላ ለዘመናት በመፈቃቀርና በመከባበር እንዲኖሩ ያደረገች ሀገር ነች፡፡ ኢትዮጵያ የፍትሐዊነትና የእንግዳ ተቀባይነት ተምሳሌት በመሆኗም ነብዩ ሞሃመድ ተከታዮችቸውን ወደዚቹ የተመረጠች ሀገር እንዲሄዱ አዘዋል፡፡ በተለያዩ... Read more »
በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራው የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስትር ጋባዥነት በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ሲያካሂድ የነበረውን ውይይት አጠናቋል። የውይይቱን መጠናቀቅ አስመልክተው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ... Read more »
የነብዩ ሙሐመድ የልደት በዓል ከሳኡዲ ዓረብያ በስተቀር በሁሉም የዓለም አገራት በድምቀት ይከበራል። ኃይማኖታዊ ገጽታውን ሳይለቅ የየሀገሩን ታሪክና ባህል መሰረት አድርጎ በሁሉም የዓለም ጫፍ በድምቀት ይከበራል። አውስትራሊያ በአውስትራሊያ የመውሊድ በዓል ቀኑን ሙሉ ይከበራል።... Read more »
– ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ዓረብኛ ቋንቋን ይሰጣል አዲስ አበባ:- በሱዳን ካርቱም የሚገኝው ኢንተርናሽናል ዩኒቨርሲቲ ኦፍ አፍሪካ በአማርኛና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ በዲግሪ ደረጃ ለማስተማር ስምምነት ላይ መድረሱ ተገለፀ። ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲም ዓረብኛ ቋንቋን... Read more »
– ለአንድ ኃላፊ የግል ችግር ዕርዳታ በሚል 125 ሺህ ብር ተሰጥቷል – ከደንብና መመሪያ ውጭ ከ532 ሺህ ብር በላይ አበልና ደመወዝ ተከፍሏል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር በሚገኙ ተቋማት ከግዥ አዋጅ መመሪያ... Read more »