“ዩኒቨርሲቲ የመማሪያና የምርምር እንጂ የፖለቲካ ማራመጃ ቦታ አይደለም” – ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፡- ዩኒቨርሲቲዎች የመማሪያና የምርምር ቦታ እንጂ የፖለቲካ ማራመጃ ቦታ አለመሆናቸውን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ተማሪዎችና የዩኒቨርሲቲ ማህበረሰቦች መገንዘብ እንዳለባቸው ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና ተናገሩ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና በተለይ ለአዲስ... Read more »

ግንኙነቱ በሀገር እድገት ላይ ብቻ ያተኮረ እንዲሆን ተጠየቀ

አዲስ አበባ:- በመንግሥት ፤ በባለስልጣናትና በባለሀብቱ መካከል የሚኖረው ግንኙነት በሀገር እድገት እና ብልፅግና ላይ ብቻ ያተኮረ እንዲሆን የአማራና ኦሮሚያ ባለሀብቶች ኮሚቴ ጠየቀ። በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው የአማራና የኦሮሚያ ባለሀብቶች የውይይት መድረክ ትናንት በአዲስ... Read more »

አዲስ አበባ የኒቨርሲቲ የሂሳብ አያያዙን በማሻሻል፤

– 731 ሺህ ብር ያለ አግባብ የተከፈለ ገንዘብ አስመልሷል – 20 ሚሊዮን ብር ዕዳ መንግሥት እንዲሰርዝ ውሳኔ አሰጥቷል አዲስ አበባ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ላለፉት ዘመናት የነበረበትን የሂሳብ አያያዝ ችግር በከፍተኛ ሁኔታ ለማሻሻልና... Read more »

ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ሊከሰት ይችላል ተባለ

አዲስ አበባ፡- በህዳር ወር በአንዳንድ የሰሜን፣ የምስራቅና የመካከለኛው የሀገሪቱ ተፋሰሶች ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ሊከሰት እንደሚችል ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ትንበያና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አደራጀው አድማሱ እንዳስታወቁት በአንዳንድ የሰሜን፣ የምስራቅና... Read more »

ተማሪዎችን ማዕከል አድርገው የሚንቀሳቀሱ አካላት መኖራቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የተማሪ መታወቂያ በመያዝ ተማሪዎችን ማዕከል አድርገው ሰላማዊውን የመማር ማስተማር ሂደት ለማስተጓጎል የሚንቀሳቀሱ አካላት ችግር እየፈጠሩ መሆናቸውን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ... Read more »

ሐሰተኛ መረጃና የሀገር ፈተና

 በአንድ ወቅት በኤርትራ ቴሌቪዥን ‹ሮማይ› በተሰኘ ፊልም ውስጥ አንዲት ሴት ገጸ ባህሪ መሬት ላይ ተዘርራ አንገቷ በፋስ ተቆርጦ የሚያሳይ ትዕይንት አለ፡፡ ሰሞኑን በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የተከሰተውን የተማሪዎች ግጭት መነሻ በማድረግ ምስሉን በማቀናበር ድርጊቱ... Read more »

‹‹ከህወሓት በስተቀር ሶስቱም ድርጅቶች የውህደት ሰነዱን አፅድቀውታል››- አቶ ፍቃዱ ተሰማ በኢህአዴግ ጽህፈት ቤት የፓርቲዎችና የሲቪክ ጉዳዮች ኃላፊ

አዲስ አበባ፡- የኢህአዴግን የውህደት ጉዞ እውን ለማድረግ የተከናወነው የጥናት ሰነድ ወደተግባር እንዲገባ ከህወሓት በስተቀር ሶስቱም የኢህአዴግ ድርጅቶች በየማዕከላዊ ኮሚቴዎቻቸው ማጽደቃቸው ተገለጸ፡፡ አጋር ድርጅቶችም የውህ ደቱን ጠቀሜታ በመገንዘብ ተግባራዊ እንዲሆን መወሰናቸው ተጠቁሟል፡፡ የኢህአዴግ... Read more »

የሰኔ 15ቱ ጥቃት፤ በብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ የተመራ ነው

• 68 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ለመመስረት ዝግጅት ተጠናቋል አዲስ አበባ፡- ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በባህርዳር እና አዲስ አበባ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ላይ የተፈፀሙት ጥቃቶች በብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ የተመራ የመፈንቅለ... Read more »

‹‹ውህደቱን በስምምነት ማጠናቀቁ ይጠቅማል፤ ምርጫውን ማራዘም መፍትሔ አያመጣም›› ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

አዲስ አበባ፦ የኢህአዴግ ውህደት በስምምነት ላይ መመስረቱ ለአገሪቱና ለህዝቧ ጠቃሚ መሆኑን የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ተናገሩ፡፡ ምርጫውን ማራዘምም አገሪቱ ላለችበት ሁኔታ መፍትሔ እንዳልሆነና ለበለጠ አደጋ ሊያጋልጥ እንደሚችልም ገለጹ፡፡ ፕሮፌሰር... Read more »

በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ምንም አይነት ችግር እንዳይፈጠር መዋቅሩን በመከተል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- በወለጋ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል ምንም አይነት ችግር እንዳይፈጠር መዋቅሩን ተከትለው እየሰሩ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ሀሰን ዩሱፍ ተናገሩ፡፡ በዩኒቨርሲቲው እስካሁን የሰላም መደፍረስ አለመኖሩንም ገልጸዋል፡፡ ዶክተር ሀሰን በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »