አገሪቷ ባለፉት ዓመታት በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ቅኝት ስትመራ በነበረበት ወቅት ያጣቻቸውን እሴቶች በመመለስ ያገኘቻቸውን መልካም ጎኖች ለማስቀጠል መስራት አስፈላጊ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬቴሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ገለጹ። አቶ ንጉሱ... Read more »
የበርበሬ የተፈጥሮ ምሽግና በርበሬ የቀዬው አድባር ወደሆነበት ድንቁ መንደር እየሄድን ነው። በማረቆ የበርበሬ ልማት ውስጥ የተሸሸገችው ዲዳ ሀሊቦ ቀበሌ የሚገኙትን የአርሶ አደሩን ቤቶች በአሸጋጋሪ ማየት ያዳግታል። ምክንያቱ ደግሞ እድሜ ጠገብ በሆኑ ዛፎችና... Read more »
የጅቡቲ መንግስት ለግንባታው በኢትዮጵያ ተለዋጭ ቦታ ጠይቋል አዲስ አበባ፡- የትራንስፖርት ባለስልጣን ከውጭ ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ግብዓቶች ደህንነታቸው ተጠብቆ በፍጥነት እንዲገቡና አሠራሩን ለማዘመን ታስቦ 245 ሚሊዮን 751ሺ ብር የተገነባው የደረቅ ጭነት መናኸሪያ... Read more »
ብዙዎች ከዛሬ 20 አመታት በፊት በሆነውና እንደዋዛ ሊዘነጉት ባልቻሉት አሳዛኝ ዕለት ዙሪያ በትዝታ ሲመላለሱ ውለዋል። ይህ ጊዜ ለአገሪቱ ብቻ ሳይሆን ድንገቴውን የአደጋ ዜና ለሰማው የዓለም ክፍል ሁሉ እጅግ አሳዛኝ ቀን ነበር። ህዳር... Read more »
አዲስ አበባ፡- ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ “ዜሮ ፕላን መርሃ ግብር” ብሎ ባቋቋማቸው ፎረሞች ውጤታማ ስራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ሀብታሙ አበበ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳስታወቁት፤ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በቆይታቸው የሚያጋጥሟቸውን ተፈጥሯዊ፥ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ... Read more »
ወሊሶ፡- በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጤና ሽፋን 98 ከመቶ መድረሱ ተገለፀ። 120 ሚሊዮን ብር የተበጀተለት የወሊሶ ሁለተኛ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ 98 ከመቶ ተጠናቋል። የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ጤና ጽህፈት ቤት... Read more »
ጋምቤላ፡- ከክልሉ አቅም በላይ የሆኑ ችግሮች በመኖራቸው የፌዴራል መንግስት ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ የጋምቤል ክልል ጠየቀ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት አባላት በክልሉ ሁሉም ቀበሌዎች፣ ወረዳዎችና ዞኖች በመንቀሳቀስ ሕዝባዊ ውይይት እያደረጉ ሲሆን በዚህም የመልካም አስተዳደር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የትራፊክ አደጋን ለመከላከል በስድስት ሺህ 535 ኪሎ ሜትር መንገዶች ላይ በ306 ሚሊዮን ብር ወጪ የመንገድ ምልክት፣ ቀለም የመቀባትና አስፈላጊ የመንገድ ደህንነት ማሻሻያዎችን እየተሰሩ መሆናቸውን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የመንገድ ደኅንነትና... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከእርግዝናና ወሊድ ጋር በተያያዘ እናቶችን ለሞት የሚዳርጉ መንስኤዎች አሁንም እንዳልቀነሱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ የጤናማ እናትነት ወርን አስመልክቶ ትናንት በስካይ ሆቴል በተካሄደው ኮንፍረንስ ላይ እንደተናገሩት፤... Read more »
አዲስ አበባ፡-‹‹የፌዴራሊስት ኃይል›› የሚለው የህወሓት ፕሮፖጋንዳ ትላንትና ራሱ የፈጠረውን ችግር በማረሳሳትና በማዘናጋት እንደገና የአራት ኪሎን ወንበር እያሰበ መሆኑን የሚያሳይ ነው ሲሉ አቶ ትግስቱ አወሉ ገለጹ።ጫፍ ከያዘውና ዋልታ ረገጥ ከሆነው የፌዴራሊስት ሀይሎች ፎረም... Read more »