ሚኒስቴሩ 900 ሚሊዮን ብር የሚፈጅ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም አሰናድቷል

አዲስ አበባ፡- ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግና 900 ሚሊዮን ብር የሚፈጅ የማህበረሰብ በጎ አድራጎት አገልግሎት ፕሮግራም ማሰናዳቱን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሩ ትናንት ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ ላይ በሚኒስቴር መስሪያቤቱ የተጠሪ ተቋማትና ስትራቴጂክ አጋርነት ማስተባበሪያ ጽሕፈት... Read more »

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በአሻራ የተደገፈ ሕክምና ጀመረ

ጅማ፡- የጅማ ዩኒቨርሲቲ ከወረቀት ሙሉ ለሙሉ ነፃ በሆነ መንገድ በአሻራ የተደገፈ ሕክምና መስጠት መጀመሩን አስታወቀ።ሥራውን ለማከናወን የሚያስችለውን ሶፍት ዌር የማበልፀግ ሥራ አጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱን አስታውቋል። የጅማ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎትና ኢንጌጅመንት ዳይሬክተር... Read more »

በስድስት ቢሊዮን ብር ወጪ ዘመናዊ ተርሚናልና ዴፖ ሊገነባ ነው

የመርካቶ መናኸሪያ ግንባታ 80 በመቶ ተጠናቅቋል አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የመገናኛ የብዙሃን ትራንስፖርት ተርሚናልና የየካ የአውቶብስ ዲፖ ስድስት ቢሊዮን ብር በሚደርስ ወጪ ለማስገንባት በጨረታ ሂደት ላይ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ የትራንስፖርት ቢሮ... Read more »

ከጎዳና ወደ ቤት

“ሠርቼ እለወጣለሁ” በሚል ሃሳብ ከመቐለ ከተማ ለሥራ ፍለጋ ወደ አዲስ አበባ የመጣው ወጣት ቴዎድሮስ መሀሪ ያሰበው አልተሳካለትም። ህይወት ፊቱን አዙራበት ሳያስበው የጎዳና ተዳዳሪ ሆኗል። የጎዳና ህይወት እጅግ አስከፊ መሆኑን የሚገልጸው ቴዎድሮስ ከስምንተኛ... Read more »

27 የምግብ አይነቶች ከገበያ መታገዳቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- አድራሻቸው የማይታወቁና ተጭበርብረው የተሠሩ 27 የምግብ ምርት ዓይነቶች በሁለተኛው ሩብ ዓመት ከገበያ መታገዳቸውን የኢትዮጵያ የምግብ ፣የመድሐኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥር ባለስልጣን ገለጸ፡፡ ባለስልጣኑ ለአዲስ ዘመን በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለጸው፤ በሁለተኛው... Read more »

በደን ምንጣሮው ከሁለት ሺህ በላይ ወጣቶች እንደሚሳተፉ ተገለጸ

በታላቁ የሕዳሴ ግድብ የደን ምንጣሮ ሥራ በዚህ ዓመት ሁለት ሺ የአካባቢው ሥራ አጥ ወጣቶች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገለጸ። በቀጣዮቹ ዓመታት ቁጥሩ በእጥፍ እንደሚጨምርም አስታውቋል። የክልሉ የሥራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ማኔጅመንት... Read more »

በኢትዮጵያ በየዓመቱ ስምንት ሺህ ሰዎች ራሳቸውን እንደሚያጠፉ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ በየዓመቱ ስምንት ሺህ የሚደርሱ ሰዎች ራሳቸውን እንደሚያጠፉ ጥናት አመለከተ። ራስን በራስ የማጥፋት ድርጊት የሥነ ልቦና ጫና ከማሳደሩም በላይ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስን እንደሚያባብስም ተገልጿል። በጤና ሚኒስቴር የአዕምሮ ጤና ፕሮግራም ቡድን... Read more »

የአማራ ክልልን የመጠጥ ውሃ ሽፋን ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል የሕዝቡን የውሃ አቅርቦት ለማሟላት አነስተኛ የውሃ ተቋማትን ግንባታ፣ የገጠር ባለ መስመር ውሃ ዝርጋታ እና የከተማ ውሃ አቅርቦት ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። በአማራ ክልል ውሃ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ የንጹህ... Read more »

ከ234 ተቋማት የግዥ ፍላጎታቸውን ያሳወቁት 69 ብቻ መሆናቸው ተገለጸ

-የስንዴ ግዥ መጓተቱ የኑሮ ውድነትን ማባባሱ ተጠቁሟል አዲስ አበባ፡- ከ234 የፌዴራል የመንግስት ተቋማት ውስጥ የግዥ ፍላጎታቸውን አሳውቀው ግዥ እየተፈጸመ ያለው ለ69ኙ ተቋማት ብቻ መሆኑን የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አስታወቀ። የስንዴ ግዥ... Read more »

ከ10 ሺህ በላይ ዜጎች ለሥራ ወደ ውጭ አገር መሄዳቸው ተገለጸ

ሕገወጥ አጭበርባሪዎች አሁንም መኖራቸው ተጠቁሟል አዲስ አበባ፡- ባለፉት ስድስት ወራት 10 ሺ 155 ዜጎች በሕጋዊ መንገድ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አረብ አገራት ለሥራ መሄዳቸውን የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሕገወጥ ወጥ መንገድ ዜጎችን... Read more »