“አዲስ ጉዞ” የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን በመዲናዋ ተግባራዊ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ:- በትራንስፖርት ዘርፉ የሚስተዋሉ መሰረታዊ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችል “አዲስ ጉዞ” የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን በመዲናዋ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። በከተማ መስተዳድሩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግና የቢሮው ኃላፊ... Read more »

ህይወታቸውን ለማትረፍ በተደረገላቸው ህክምና መደሰታቸውን ተጎጂዎች ገለጹ

ጎንደር፦ በጎንደር የጥምቀት በዓል ላይ የእንጨት ርብራብ መቀመጫ ተደርምሶ በደረሰባቸው አደጋ ህይወታቸውን ለማትረፍ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል በተደረገላቸው ህክምና መደሰታቸውን ተጎጂዎች ተናገሩ። ተጎጂዎቹ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፤ አደጋው ከደረሰባቸው ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን... Read more »

‹‹የተጀመሩ የማሻሻያ እርምጃዎች የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በስፋት ለመሳብ ያግዛሉ›› አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የተጀመሩት የማሻሻያ እርምጃዎች የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት በስፋት ለመሳብ እንደሚያግዙ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ።የኢትዮጵያና የብሪታንያ ግንኙነት ወደ ላቀ የትብብር ከፍታ ለማሸጋገር እንደሚሰሩም ጠቅሰዋል። አቶ ደመቀ በለንደን... Read more »

የፍትህ ሥርዓቱን የሚያሻሽሉ አሠራሮችን እየዘረጋ መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ

አዲስ አበባ፡- የፍትህ ሥርዓቱን የሚያ ሻሽሉ እና የሚያዘምኑ አሠራሮችን እየዘረጋ መሆኑን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ። የፍርድ ቤቱ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሰለሞን አረዳ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት፤ በተለመደው አካሄድ አገርን መገንባት፣ ዘላቂ... Read more »

ኢትዮጵያ ለምርጫ ያደረገችው ማሻሻያ መልካም መሆኑን የአውሮፓ ህብረት ልዑካን ገለጸ

አዲስ አበባ፤- በኢትዮጵያ በቀጣዩ ምርጫ ታዛቢ ለማሰማራት ጉብኝት እያደረገ ያለው የአውሮፓ ህብረት የልዑካን ቡድን ኢትዮጵያ ለምርጫው ያደረገችው ማሻሻያና ዝግጅት መልካም መሆኑን አስታወቀ። የልዑካን ቡድኑ ትናንት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝቶ ስለምርጫውና ስለተደረጉ... Read more »

ጥምቀት በድምቀት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው ዓበይት በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የጥምቀት በአል በየዓመቱ ጥር 11 ቀን በመላ አገሪቱ በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት በገጠርም በከተማም በታላቅ ድምቀት ይከበራል።  በበአሉ ሕዝበ ክርስቲያኑ በተለይም ወጣቱ... Read more »

በጥምቀት በዓል የታየው አንድነት የዘወትር ሊሆን ይገባል ተባለ

ጎንደር:- በጥምቀት በዓል በወጣቶች ዘንድ የታየው የአንድነትና አብሮነት መንፈስ የዘወትር ተግባር ሊሆን እንደሚገባ ወጣቶች ገለፁ። 1982ኛው የእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል መታሰቢያ ትናንት በሀገር አቀፍ ደረጃ በጎንደር ከተማ በተከበረበት ወቅት አስተያየታቸውን ለአዲስ ዘመን... Read more »

«ኢትዮጵያ ሃብቶቿን ይበልጥ ለአለም ማስተዋወቅ ይኖርባታል» የውጭ ሀገራት ጎብኚዎች

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ያሏትን በርካታ ሃይማኖታዊ ታሪካዊና ተፈጥሮአዊ ቅርሶች ለአለም ህዝብ ይበልጥ ለማስተዋወቅ መስራት እንዳለባት በጃንሜዳ በተከበረው የጥምቀት በአል ላይ የታደሙ የውጭ አገራት ጎብኚዎች ተናገሩ። አዲስ ዘመን በአሉ ላይ ያስገረማቸውን ትእይንት በማስታወሻነት... Read more »

ታሪኩን ያደሰው አዳሪ ትምህርት ቤት

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ጀርባ ይገኛል። በዘመነ አጼ ኃይለስላሴ የመጀመሪያውና ፈር ቀዳጁ የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት እንደሆነ ይነገርለታል። የዘውዳዊው ስርአት ማክተሙን ተከትሎ ታዲያ የካቲት 12 በሚል ስያሜ የሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ... Read more »

560 ፕሮጀክቶች በአገር እና በውጭ ባለሃብቶች ሽርክና ተተግብረዋል

አዲስ አበባ፣ ባለፉት አምስት አመታት 560 የሚሆኑ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች በኢትዮጵያውያንና በተለያዩ አገራት የውጭ ባለሃብቶች ሽርክና (ጆይንት ቬንቸር) መተግበራቸውን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ሃይሉ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፣... Read more »