በምርት ዘመኑ ከ329 ሚሊዬን ኩንታል በላይ ምርት መገኘቱ ተጠቆመ

– የበረሃ አምበጣ ከአራት አገሮች ወደ ኢትዮጵያ እየገባ ነው አዲስ አበባ፡- በ2011/12 የምርት ዘመን አጠቃላይ 329ነጥብ3 ሚሊዬን ኩንታል ምርት መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። አሁን ላይ ከአራት አገራት በአምስት በሮች ወደ ኢትዮጵያ እየገባ... Read more »

ለአህጉሪቱ ወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ መረባረብ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- የአፍሪካን ፈጣን ለውጥ እና ዕድገት ለማረጋገጥ ለአህጉሪቱ ወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ በትኩረት መረባረብ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳስበዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች፣ትላልቅ... Read more »

የምርጫው የጊዜ ሰሌዳና ተገቢነት

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የ2012 የምርጫ ማስፈጸሚያ የጊዜ ሰሌዳን ለውይይት ይፋ አድርጓል፤ የፖለቲካ ፓርቲዎችም የመጀመሪያ ዙር ውይይት አድርገውበታል። በዚሁ ውይይታቸውም ዘርዝረው ባቀረቧቸው ምክንያቶች የተነሳ የጊዜ ሰሌዳውን የደገፉም የተቃወሙም ፓርቲዎች መኖራቸው ግልጽ ሆኗል።... Read more »

የፍትሃዊ የሃብት ተጠቃሚነት ማሳያ ፕሮጀክቶች

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ነዋሪ ወይዘሮ ብርቅነሽ ገመቹ በሰው ቤት ልብስ በማጠብ በሚያገኙት አነስተኛ ገቢ ሶስት ልጆችን ያለ አባት ያሳድጋሉ። በዚሁ መልኩ በሚያገኙት ገቢ ልጆችን ያስተምራሉ፤ መሰረታዊ ፍላጎቶቻቸውንም በዚሁ ሁኔታ በሚያገኙዋት... Read more »

የመንግስታት ግንኙነት ስርዓት መሰረቱ የተዋቀሩበት መንገድ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የፌደራልና የክልል መንግስታት ግንኙነት እንዲኖር አስገዳጅ ከሚያደርጉት ጉዳዮች አንዱ መንግሥታቱ የተዋቀሩበት መንገድ እንደሆነ ተገለጸ። የህግ ፍትህና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌደራልና የክልል መንግስታት የግንኙነት ሥርዓትን አስመልክቶ በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ... Read more »

የዩኒቨርሲቲ – ኢንዱስትሪ ግንኙነት በዕቅድ አለመደገፉ ተገለጸ

 ኢዜአ፡- የዩኒቨርሲቲ- ኢንዱስትሪ ጥምረት የመፈላለግ ግንኙነትን መሰረት ያደረገ ባለመሆኑና በዕቅድ ባለመመራቱ ምክንያት ውጤታማ ሊሆን አለመቻሉን የቤቶች ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትሯ ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና ኢንዱስትሪዎች ተቀናጅተው ባለመስራታቸው... Read more »

ኢንተርፕራይዙ ከ192 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በተያዘው በጀት ዓመት ስድስት ወራት ውስጥ ከክፍያ መንገዶችና ከልዩ ልዩ የገቢ ምንጮች ከ192 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። በክፍያ መንገዶች ላይ የሚደርሰው የትራፊክ የሞት አደጋ... Read more »

በከተማዋ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ከ101 ሺ በላይ ተመዛኞች መመዘናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ስድስት ወራት በተለያዩ የሙያ ዘርፎች 101 ሺ 841 ተመዛኞች መመዘናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ፣ የሙያ ብቃትና ምዘና ማረጋገጫ ባለስልጣን አስታወቀ። ከተመዛኞቹ 53 ሺ... Read more »

የፕሮጀክቶች መዘግየት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፡- የፕሮጀክቶች መዘግየት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የሚያሥችል ረቂቅ አዋጅ መዘጋጅቱ ተገለጸ።ባለፉት አምስት አመታት በመንግስት ከተከናወኑ 60 ትላልቅ ፕሮጀክቶች 70 ከመቶ የሚሆኑት በወቅቱ ባለመጠናቀቃቸው መንግስት ለተጨማሪ ዘጠኝ ቢሊዮን ብር ወጪ መዳረጉ ተጠቅሷል።... Read more »

“ሽፍታ በሚመስል መንገድ ችግር እየፈጠሩ ያሉት ጥቂት ግለሰቦች ናቸው”አቶ ጌታቸው ረዳ

“ጥያቄው የጥቂቶች ሳይሆን የሕዝብ ነው”የአካባቢው ነዋሪዎች ሕንጣሎ ወረዳ ወደሒዋነ መቀላቀል የለበትም ‹‹ወረዳችን ይመለስልን›› በማለት መንገድ ዘግተው የሽፍታ በሚመስል መንገድ ችግር እየፈጠሩ ያሉት ጥቂት ግለሰቦች ናቸው ሲሉ የህወሓት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ... Read more »