ለአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በቂ የጸጥታ ጥበቃ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፡- ለ33ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በቂ የጸጥታ ጥበቃ ለማድረግ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽንና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ስለ ጸጥታው ዝግጅት ትናንት በጋራ በሰጡት መግለጫ... Read more »

‹‹ትኩረታችን ለጨረስነው ሳይሆን ለምንጀምረው መታጠቅና መዘጋጀት ነው›› – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ

ነጌሌ ቦረና፡- ‹‹ትኩረታችን ለጨረስነው መፎከር ሳይሆን ለምንጀምረው መታጠቅና መዘጋጀት›› ያስፈልጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት የገናሌ ዳዋ ሦስት የውሃ ሃይል ማመንጫ ግድብን በመረቁበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፤ ትኩረታችን... Read more »

‹‹የቀጣዩን ዘመን ትውልድ አመራርና ሙያተኛን መፍጠር ወሳኝ ነው›› – አቶ አባዱላ ገመዳ የቀድሞው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ

አዲስ አበባ፡- ‹‹የቀጣዩን ዘመን ትውልድ አመራርና ሙያተኛን መፍጠር ወሳኝ ነው›› ሲሉ የቀድሞው የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳ ገለፁ፡፡የአመራር ትውልድ ለመፍጠር የበኩላቸውን ጥረት ማድረጋቸውንም ተናግረዋል፡፡ አቶ አባዱላ ገመዳ... Read more »

11 ሺ 40 ሄክታር መሬት የሚያለማ የመስኖ ልማት ይፋ ሆነ

ደሎ መና:- በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ደሎ መና ወረዳ ውስጥ በሦስት ቢሊዮን ብር ወጪ 11 ሺ 40 ሄክታር መሬት የሚያለማ የወልመል መስኖ ልማት ሥራ በይፋ ተጀመረ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ፣ የኦሮሚያ ክልል... Read more »

ኤጀንሲው በአራት ወራት ውስጥ ሦስት ሺ ፓስፖርቶች መባከናቸውን ገለጸ

አዲስ አበባ:- በመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት 200 ሺ ፓስፖርቶችን ለዜጎች ማሰራጨት ቢቻልም፤ ሦስት ሺ አገልግሎቱን ጠያቂ ግለሰቦች የተዘጋጀላቸውን ፓስፖርት ቀርበው ባለመረከባቸው ሊባክን መቻሉን የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ገለጸ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ... Read more »

ምርጫ ቦርድ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ህጋዊ ሰውነት ማጣትን በተመለከተ ውሳኔ ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ) ህጋዊ ሰውነት ማጣትን በተመለከተ ውሳኔ ሰጠ። ኢህአዴግ በሊቀመንበሩ በኩል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በላከው ደብዳቤ ግንባሩ መፍረሱን ያሳወቀ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ... Read more »

በኃይል ስልጣን ለመያዝ መሞከር የማይታሰብና ኢ-ሕገመንግሥታዊ ድርጊት መሆኑን ክልሉ አስታወቀ

አዳማ፡- በጠመንጃ አፈሙዝ ሕዝብን በማስፈራራትና በማስገደድ ስልጣን ለመያዝ መሞከር የማይታሰብና ኢ-ሕገመንግሥታዊ ድርጊት መሆኑን የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ። የኦሮሚያ ክልል የኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ የክልሉን መንግሥት የስድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም... Read more »

“በርግጥም ልጆቹ ታግተዋል ወይስ አልታገቱም የሚለውን መጠራጠር ደረጃ ላይ ነው የደረስነው” -ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ፣ “ጠቅላይ ሚኒስትሩ ታጋቾቹን በተመለከተ የተቀላቀለ ነገር ነው ያወሩት” – ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት የኢትዮጵያዊያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ /ኢሀን/ ሊቀመንበር፣ “መንግሥት ልጆቹን ለማስለቀቅ ያደረገውን ጥንቃቄ በግሌ አደንቃለሁ” – ዶክተር አረጋዊ በርሄ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር /ትዴት/ ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ታገቱ ስለተባሉ ተማሪዎች የሰጡት ማብራሪያ ስለ መታገታቸው እንዲጠራጠሩ እንዳደረጋቸው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ሊቀ መንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ገለጹ። ማብራሪያው የተቀላቀለ መሆኑንም የኢትዮጵያዊያን ሃገር አቀፍ... Read more »

‹‹ጥምር ተግባር ለሰላም›› ፕሮጀክት በጌደኦና ጉጂ ዞን ተጀመረ

ዲላ፡- ዎርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ “ጥምር ተግባር ለሰላም̕̕ ̕ በሚል መሪቃል በደቡብ ክልል ጌደኦና በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን የሰላም ግንባታ ፕሮጀክቱን አስጀመረ። በትናንትናው እለት በዲላ ከተማ በይፋ የተጀመረው የሰላም ፕሮጀክት ቀደም ሲል በሁለቱም... Read more »

የወሳኝ ኩነት ምዝገባን የሚያሻሽል ጥናት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ:- የአገሪቷን የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ጠንካራና ደካማ ጎኖች በመፈተሽ የአገልግሎት አሰጣጡን ከፍ ለማድረግ የሚያስችል ስትራቴጂክ እቅድ ለማዘጋጀት አጠቃላይ ጥናት ሊያካሂድ መሆኑን የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ... Read more »