የቡና ዋጋ ጭማሪው ፈተና

የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዋልታዬ ሲባል የቆየው አረንጋዴ ወርቋ ቡና የፈለገችውንና የሚገባትን ያህል መጠቀም እንዳልቻለች ይታወቃል። የቡና የውጭ ንግድም የሚፈለገውን ያህል መራመድ እንደተሳነው መረጃዎች ያመላክታሉ። ለዚህም በርካታ ምክንያቶችን መጥቀስ እንደሚቻል የዘርፉ ባሙያዎች ያስረዳሉ። የቡና... Read more »

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አገራት ጋር በትብብር እየሠራች ነው

አዲስ አበባ :- ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሰላምና መረጋጋት ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች ጋር በትብብር እየሠራች መሆኑን አስታወቀች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትናንት ከ33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን የተለያዩ... Read more »

ካናዳ የኢንቨስትመንትና ንግድ ማስፋፊያ ስምምነት እንዲደረግ መጠየቋ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ካናዳ ከኢትዮጵያ ጋር የሁለትዮሽ የኢንቨስትመንትና የንግድ ማስፋፋትና ጥበቃ ስምምነት እንዲፈረም መጠየቋ ተገለጸ። የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አበበ አበባየሁ ላለፉት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኢትዮ-ካናዳ የቢዝነስ ፎረም ትናንት ከተጠናቀቀ በኋላ ለጋዜጠኞች... Read more »

አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ መረጃ እንዲያሰጠው እንባ ጠባቂን ጠየቀ

አዲስ አበባ፡- አዲስ ዘመን ጋዜጣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ላለፉት ስምንት ወራት በደብዳቤ፣ በስልክና በአካል በመገኘት መረጃ ቢጠይቀም ለመስጠት ፍቃደኛ ባለመሆኑ የዕንባ ጠባቂ ተቋም መረጃውን በግድ እንዲያሰጠው ይግባኝ ጠየቀ። በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስር... Read more »

የቡልጋርያው ‹‹ካባ››

አካባቢው ለመልሶ ልማት ተፈልጎ ነዋሪዎቹ በአስቸኳይ እንዲነሱ ቢደረግም ፣ቦታው አሁንም ልማቱ አልተካሄደበትም። ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ከገነት ሆቴል ወረድ ብሎ በስተግራ በኩል የሚገኘው ይህ ሰፊ ቦታ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በርካታ... Read more »

ኢንስቲትዩቱ የምርምር ግኝቶቹን ተደራሽነት እንዲያጎለብት ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በምርምር የሚያወጣቸውን ከአካባቢ ስነ ምህዳርና አየር ንብረት ጋር ተስማሚ የሆኑ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለአርሶና አርብቶ አደሮች የማስተዋወቅና የማስፋፋት ሥራውን እንዲያጠናክር ተጠየቀ። ኢንስቲትዩቱ ከተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የተወጣጡና የተቋሙን... Read more »

ስልጠናው የሃገራቱን የውሃ ቴክኖሎጂ ግንኙነት ያጠናክራል

 አዲስ አበባ፡- በጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ድጋፍ በውሃው ዘርፍ ለሚሠሩ ሱዳናውያንና ኢትዮጵያውያን የሥራ ኃላፊዎች የሚሰጠው ዓለም አቀፍ ስልጠና የሃገራቱን የውሃ ቴክኖሎጂ ትምህርትና ስልጠና ግንኙነት እንደሚያጠናክር የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ስልጠናው... Read more »

የእብድ ውሻ በሽታን ለማስወገድ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- የእብድ ውሻ በሽታን በ2022 ዓ.ም ከኢትዮጵያ ለማስወገድ ስልታዊ ዕቅድ በማውጣትና ብሔራዊ የጤና የጋራ ግብረ ኃይል በማቋቋም እየተሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ ዓመታዊ በዓልን... Read more »

በአፍሪካ ምድር ሰላምና ብልፅግና እንዲሰፍን በትጋት ይሰራል

. ለአፍሪካ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ አዲስ አበባ፡- በአፍሪካ ምድር ሰላም እንዲሰፍንና የአህጉሪቱ ብልፅግና እንዲረጋገጥ የሚሰራ እንደሚሆን በ33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ተገለፀ፡፡ ለአፍሪካ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ እንደሚያስፈልግ የተባበሩት መንግስታት... Read more »

“የዘገየ ፍትህ እንደቀረ ይቆጠራል…”

የመሬት ክስ ይዘው ከሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ ሶስት ቀናት ተጉዘው በሰበር ችሎት ለመዳኘት አዲስ አበባ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተገኙት አቶ መርሻ ዋስዬ፤ “በ1983 ዓ.ም በአካባቢው ኮሚቴ በድልድል ያገኘሁት ንብረቴ ነው።”... Read more »