አዲስ አበባ፡- ለኢትዮጵያ ህዝቦች ሰላም፣ አንድነትና ፍቅር መጠናከር ከሚያግዙ ውይይቶች ይልቅ ብሄር ተኮር አጀንዳ በሚናፈሱባቸው ጉባኤዎች ላይ የሚገኙ ታዳሚዎች ቁጥር ከፍተኛ ሆኖ እንደሚስተዋልና ይህም መስተካከል እንደሚገባው ተጠየቀ፡፡ እናት ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ማህበር... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከህንድ ሎክማኒያ ሆስፒታል በመጣው የህክምና ቡድን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ ውስጥ እየተሰጠ ያለው የቀዶ ህክምና አገልግሎት ዘመቻ የእውቀት ሽግግርን እንደሚያጠናክር ተጠ ቆመ፡፡ የህክምና ቡድኑ እየሰጠ ያለውን ይህንኑ የቀዶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድና የናይጄሪያው ፕሬዚዳንት መሐመድ ቡሃሪ በሁለትዮሽና አህጉራዊ ጉዳዮች ባካሄዱት ውይይት የምዕራብና የምስራቅ አፍሪካን ቀጣናዎች ለማስተሳሰር እንደሚሠሩ መግለፃቸው ተጠቆመ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬተሪያት ኃላፊ አቶ... Read more »
አዲስ አበባ:- በተለያየ መንገድ ወደ አገር ውስጥ ገብተው በሕገወጥ መንገድ በሚኖሩ የውጭ አገር ዜጎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ መሆኑን የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጅብ ጀማል በተለይ ለአዲስ... Read more »
አዲስ አበባ:- በ33ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ ተሳታፊ የነበሩ እንግዶች በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ ደስተኛ መሆናቸውን ገለፁ። ለአፍሪካ ልማት ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ”ጦርነትና አንድም የጦር መሣሪያ ድምፅ የማይሰማባት አህጉር መፍጠር” በሚል መሪ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ወረራ መበራከት ለከተማው አስተዳደር ፈተና እየሆነ መምጣቱን ኮሚሽኑ ገለፀ። የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን ብልሹ አሠራር በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት... Read more »
የብሔራዊ ሎቶሪ አስተዳደር በጉዳዩ ላይ የተለየ አቋም መያዙ ተጠቆመ አዲስ አበባ፡- የስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) በሚል በአገሪቱ የሚስተዋለው ቁማር እንዲቆም ከስምምነት መደረሱን የሴቶች ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ሲገልፅ፤ የብሔራዊ ሎቶሪ አስተዳደር ግን በጉዳዩ ላይ... Read more »
. ዳያስፖራው ማህበረሰብ ለአገሪቱ ሰላም የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማበርከት ቃል ገብቷል አዲስ አበባ፡- ዳያስፖራው ሚዲያውን በአገሪቱ ውስጥ የተሰራጨውን የጥላቻ ተረክ ለመለወጥ እንዲጠቀምበት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ:: የዳያስፖራው ማህበረሰብም... Read more »
አዲስ አበባ፡- በክልሉ ጊዜውን ያልጠበቀ ዝናብና የበረሃ አንበጣ ችግር ቢፈጥሩም 182 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰብ መቻሉን የኦሮሚያ የእርሻና የተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ የእርሻና የተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳባ ደበሌ ትናንት... Read more »
አዲስ አበባ:- ከማዕድንና ነዳጅ ተፈጥሮ ሀብቶች ከሚገኝው ገቢ ውስጥ 50 በመቶው ሀብቱ ለመነጨበት ክልል እንዲውል መወሰኑን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የመጀመሪያውን መንፈቅ ዓመት የሥራ አፈፃፀም አስመልክቶ ሰሞኑን በሰጠው መግለጫ ላይ በሚኒስቴሩ... Read more »