. የከፍተኛ አመራሮችን ሹመትም አጽድቋል፡ አዳማ፡- ጨፌ ኦሮሚያ አቶ ሽመልስ አብዲሳን የክልሉ ወደ ሙሉ ፕሬዚዳንትነት አምጥቷል። የከፍተኛ አመራሮችን ሹመትም አጽድቋል። ጨፌው ለሁለት ቀናት ባካሄደው አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ በአባላት... Read more »
. 28 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር የሚገመት የግብርና ምርት መያዙን ገለጸ . ህገወጥነትን እንደማይታገስ አስታወቀ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ከግንቦት ወር 2011 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ በከተማዋ የተስተዋለውን የምግብ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹እኔም ሆንኩ የምመራው የብልጽግና ፓርቲ የትግራይን ህዝብ እንደ ዋነኛ አጋሩና አካሉ ያስባል›› ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት የብልጽግናን ፓርቲ ከተቀላቀሉ የትግራይ ክልል ተወላጆች ጋር በተወያዩበት ወቅት፤... Read more »
አዲስ አበባ፡- የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ካላቸው ብዛት አንጻር ሁሉንም ለመቆጣጠርና የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ የአቅም ውስንነት እንዳለበት የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ገለፀ። የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምራት ሞታ... Read more »
አዲስ አበባ:- በሱማሌ ክልል ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋትና በእንስሳት አቅርቦት እጥረት ለሁለት ዓመታት ሥራውን አቁሞ የነበረው የጅግጅጋ ኤክስፖርት ቄራ ድርጅት ወደ ሥራ ሊመለስ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የኤክስፖርት ቄራዎች ኢንስፔክሽንና ሰርተፍኬሽን ዳይሬክተር... Read more »
አዳማ፡- እራሳቸውን ነጻ አውጪዎች ነን ብለው የሰየሙ ሽፍቶች በህብረተሰቡና በመንግሥት መዋቅር ላይ ጉዳት ስላደረሱ መንግሥት እርምጃ ለመውሰድ መገደዱን የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ጨፌ ኦሮሚያ ትናንት... Read more »
አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ለአዲስ አበባ አዳማ የፍጥነት መንገድ እና ለለቡ ጎሮ መጋቢ መንገድ ፕሮጀክቶች ማሰሪያ ከተበደረው 11 ነጥብ 27 ቢሊዮን ብር ውስጥ ከሶስት ነጥብ ሶስት ቢሊዮን ብር በላይ እዳ... Read more »
‹‹ለውጡ አስደናቂ የሆነው ኢትዮጵያውያን በራሳቸው የጀመሩትና እያከናወኑት የሚገኝ በመሆኑ ነው›› የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያና አሜሪካ ከሁለትዮሽ ትብብሮቻቸው በተጨማሪ ለባለብዙ ወገን ግንኙነቶችም ትኩረት ሰጥተው በቅርበት እንደሚሰሩ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ... Read more »
አዲስ አበባ:- እ.አ.አ በ2019 የኤሌክትሮኒክስ ቪዛን በመጠቀም 169 ሺ ጎብኚዎች ወደ አገር ውስጥ መግባታቸውን የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጅብ ጀማል በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፣ እ.አ.አ... Read more »
ሞጆ፡- በሞጆ ከተማ የሚገኙ የቆዳ ፋብሪካዎች ደረቅ ቆሻሻ ያስወግዱበት በነበረው ቦታ እንዳይጥሉ በመታገዳቸው በየደረጃው ከከተማው አስተዳደሩ እስከ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ድረስ ቢያመለክቱም ምላሽ እንዳልተሰጣቸው ገለጹ። እስከ አሁን ተረፈ ምርቱን የሞጆ ከተማ... Read more »