ወጪን እና አካባቢን የሚታደገው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ

ኢትዮጵያ አረንጓዴ ትራንስፖርትን ለማረጋገጥ ከሚያስችሏት እንቅስቃሴዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በሀገሪቱ ውስጥ ማበራከት እንደሆነ ይገለጻል፡፡ በጉዳዩ ዙሪያም የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነች ስለመሆኑ ተነግሯል፡፡ ይህ መሆኑ እንደ ሀገር ምን ፋይዳ ይኖረዋል? በዘርፉ የሚሠሩ ምሁራን... Read more »

የመረጃ ሥርዓቱ የሥራ እድል፤ ፍላጎት እና አቅርቦትን ማጣጣም የሚያስችል መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት አካል የሆነው ብሔራዊ የሥራ መረጃ ሥርዓት የሥራ ዕድል ፍላጎትንና አቅርቦትን ማጣጣም የሚያስችል መሆኑን በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት ፕሮጀክት ኃላፊ አቶ ብርሃኑ አለቃ... Read more »

«የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዶሎ ከተማ ለተፈጠረው ክስተት የኢትዮጵያን ኃይሎች ተጠያቂ ማድረጉ መሠረተ ቢስ ክስ ነው´ – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፡- የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዶሎ ከተማ ለተፈጠረው ክስተት የኢትዮጵያን ኃይሎች ተጠያቂ ማድረጉ መሠረተ ቢስ ክስ ነው ሲል የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትናንት ባወጣው መግለጫ እንዳለው፤... Read more »

በኢትዮጵያ 54 ሚሊዮን ሄክታር መሬት የተራቆተ ነው

– የአረንጓዴ ዐሻራ እና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ሊቋቋም ነው አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ውስጥ 54 ሚሊዮን ሄክታር የሚገመት የተጎሳቆለ መሬት እንዳለ ጥናቶች ማመላከታቸውን ተገለጸ። የአረንጓዴ ዐሻራ እና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ... Read more »

የተረሳው የትምህርት ቤቶች የስፖርት ውድድር

ዜና ሐተታ ትምህርት ሚኒስቴር ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ቤቶች የስፖርት ውድድር እንዲደረግ በትኩረት እየሠራ ነው። ሚኒስቴሩ የውድድር ደንብ አዘጋጅቶ ሰሞኑን ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል ። ትምህርት ሚኒስቴር ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር... Read more »

ታታሪዎቹ የምዕራብ አባያ አርሶ አደሮች

ዜና ሐተታ በደቡብ ኢትዮጵያ ጋሞ ጎፋ ዞን ምዕራብ አባያ ወረዳ የቆላ ሙላቶ ቀበሌ ነዋሪው አርሶአደር ዳዊት ገሳ እንደወትሮ ሁሉ ማልደው ተነስተዋል። ከዓመታት ልፋት በኋላ ተፈጥሯዊ ልምላሜው በተመለሰለት ሃደቼ ተፋስስ ተራራ ላይ ከሚገኘው... Read more »

ለኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የፈረንሳይ አበርክቶ

ከሰሞኑ የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ኢትዮጵያን በጎበኙበት ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በባሕር በር ጉዳይ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እና መንግሥት ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የሚጨበጥ ውጤት እንደሚጠብቅ ገልጸውላቸው ነበር፤ ፕሬዚዳንቱም ለጥያቄው... Read more »

«የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ተወካዮች በኦሮሚያ የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ መሳተፉ ትልቅ ስኬት ነው´ – መስፍን አርዓያ (ፕሮፌሰር) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር

አዳማ፡- ከኦሮሚያ ክልል መንግሥት ጋር በቅርቡ የሰላም ስምምነት ያደረገው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ተወካዮች በኦሮሚያ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ መሳተፋቸው ትልቅ ስኬት መሆኑን ኮሚሽኑ ገለጸ። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ(ፕሮፌሰር) የኦሮሚያ... Read more »

የናይል ወንዝ ተፋሰስ ኮሚሽን ምሥረታን ለማፋጠን

ዜና ትንታኔ የናይል ወንዝ የትብብር ማሕቀፍ ስምምነት ወደተፈጻሚነት ከገባ ሁለት ወር ሞልቶታል። ማሕቀፉ ሕግ ሆኖ መጽደቁ ኢትዮጵያን ጨምሮ በወንዙ ውሃ ፍትሃዊ አጠቃቀም ዙሪያ ጥያቄ ላላቸው የተፋሰሱ ሀገራት ታሪካዊ ድል እንደሆነ ይታመናል። ኮሚሽኑ... Read more »

 የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ በተግዳሮቶች ውስጥም ሆኖ በየዓመቱ ውጤት እያስመዘገበ ነው

አዲስ አበባ ፦ በኢትዮጵያ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ በተለያዩ ተግዳሮቶች ውስጥም ሆኖ በየዓመቱ አበረታች ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ ። በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የስትራቴጂክ ጉዳዮች ሥራ አስፈፃሚ አቶ ጥላሁን ዓባይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »