በ2020 የታዩ የግንባታ ቴክኖሎጂዎች

የቴክኖሎጂ ዕድገት ሲባል ቅድሚያ አዕምሮ ላይ የሚመጣው የኤሌክትሮኒክስ ኢንዱስትሪው ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በግንባታው ዘርፍም አዳዲስ ፈጠራዎች በመምጣት ላይ ናቸው። ይህም ዘርፉን በፈጠራው ረገድ ቀዳሚ እየሆነ እንዲመጣ እያረገው ይገኛል። በአሁኑ ወቅት የግንባታው... Read more »

የመንገድ ግንባታን አንድ ደረጃ ያሳደጉ ቴክኖሎጂዎች

መንገድ የየእለት ኑሮን፣ልማት እና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎችን ከሚያቀላጥፉ መሰረተ ልማቶች አንዱ ነው።ወደ ስራ ለመሄድ፣ ምርትን፣ የምርት ግብአትን፣ የኢንዱስትሪ ውጤቶችን፣ ወዘተ ለማጓጓዝ ጥራት ያለው መንገድ አስፈላጊነት ችላ ሊባል አይገባም።የመንገድ መሰረተ ልማት ለሀገር ኢኮኖሚ ፣ማህበራዊና... Read more »

ቴክኖሎጂዎችን በመደባለቅ ውጤታማ ሥራ መስራት

የመጠለያን ፍላጎት ማሟላት የዓለም መንግሥታት ራስ ምታት ነው። የተለያዩ መንገዶችን በመጠቀም ችግሩን ለማቃለል እየተሞከረ ይገኛል። ምቹ የቤት ግንባታ ለማከናወን ከንድፍ ጀምሮ እስከ ግንባታው በርካታ ቁሳቁስ ያስፈልጋሉ። ቤቶች ምቹ እንዲሆኑ ለማድረግ በሚልም በግንባታ... Read more »

ቀጣዩ የአለም ትኩረት ‹‹3ዲ ቴክኖሎጂ”

በኮምፒዩውተር አለም 3ዲ የሚባለው ሶስት የተለያዩ ጎኖችን የሚሳይ ስዕል ሲሆን፣ በዋነኝነት ጥልቀትን ለማሳየት ጥቅም ላይ ይውላል። የ3ዲ ምስል በምንመለከትበት ወቅት ምስሉ አጠገባችን እንዳለ ሆኖ ይሰማናል። ይህ ደግሞ ምናባዊ እይታ በመባል ይታወቃል። ማንኛውም... Read more »

አስደናቂ አሻራ ያረፈባቸው ድልድዮች

በወንዞች እና በገደላገደሎች ላይ የሚገነቡ ድልድዮች ሰዎችን ፣መንግሥታትን ፣ወዘተ ከብዙ ውጣ ውረዶችና እና ችግሮች መታደግ ይችላሉ:: የምንፈልገው በታ በአጭሩ እና ያለብዙ ድካም እንድንደርስ ያስችሉናል:: ድልድዮች በጥንቱ ግንዛቤ በአብዛኛው የሚያገለግሉት የውሃ አካላትን ያለስጋት... Read more »

ከመሬት ወደ ውሃ ውስጥ የተሻገረው ህንፃ ግንባታ

 በአለም ላይ በርካታ ድንቅ የሆኑና አይን የሚስቡ ኪነ ህንፃዎቸ ይገኛሉ። የህንፃዎቹ አገነባብ የተለያዩ ሁነቶችን የሚያሳዩ ሲሆን፣ በውስጣቸውም አስገራሚ ውበትን ይዘዋል። ከዚህም ውስጥ የመርከብ፣ የሳንቲም፣ ክብና ሌሎች አይነት ዲዛይኖችን ማንሳት ይቻላል። አብዛኛዎቹ የኪነ... Read more »

ኪጋሊ ‹‹ከዘር ፍጅት ወደ ሀብት ማበጀት››

ሩዋንዳ (ኪኛሯን /እርጓንዳ/) ወይም በይፋ የሩዋንዳ ሪፐብሊክ በምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የምትገኝ አገር ናት። ሩዋንዳ ከዩጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ቡሩንዲ እና ኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር ድንበር ትጋራለች። በአገሩ ትልቁ ሃይማኖት ክርስትና ሲሆን፣ ዋናው ቋንቋ... Read more »

የበረሃዋ ገነት – አቡዳቢ

አቡዳቢ አንደኛዋ በአረብ ኢምሬቶች ውስጥ የምትገኝ ከተማ ስትሆን፣ ቀደም ብሎ ትሩሲዓል ኦማን ተብላ ትታወቅ ነበር። በወቅቱ ለነበረው ፌዴሬሽንም ዋና ከተማ ሆና አገልግላም ነበር። ከተማዋ በተመሳሳይ ስም የሚጠሩ አነስተኛ ደሴቶች የያዘች ሲሆን፣ ደሴቶቹም... Read more »

የዱባይ ሰገነት‹‹ቡርጃ ካሊፋ››

እኤአ በመጋቢት ወር 1996 በማሌዥያ ኳላላንፑር የሚገኘው ፔትሮናስ ታውር በሴራስ ታወር ተይዞ የነበረውን የዓለም ረጅም ህንፃ ክብረወሰን ተረከበ:: ህንፃው ሙሉ በሙሉ በብረት የተሰራ ሲሆን፣ ርዝመታቸው 73 ነጥብ አምስት ሜትር የሆኑ ብረቶች በምሰሶነት... Read more »

ግንባታን ለማቀላጠፍ አዳዲስ ፈጠራዎች

አዳዲስ ቁሳቁስ፣ የንድፍ አቀራረቦች እንዲሁም በዲጂታል ቴክኖሎጂ እና በትላልቅ ግንባታዎች ውስጥ ያሉ መሻሻሎች በግንባታ ኢንዱስትሪ ውስጥ ፈጣን ለውጥን እያመጡ ነው። ፈጣን መንገዶችንና ኃይል ቆጣቢ መኖሪያዎችን ማስተዋወቅ ግንባታዎችን ለማቀላጠፍ አስፈላጊ ነው። ሁልጊዜ አዳዲስ... Read more »