ከተያዘለት ጊዜ በፊት ይጠናቀቃል የተባለው የመንገድ ግንባታ

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ በተቋራጮች እያስገነባቸው ካሉ ከ80 በላይ የመንገድ ፕሮጀክት ውስጥ የራስ ደስታ – ቀጨኔ መድሃኒዓለም- ስምንት ቁጥር ማዞሪያ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አንዱ ነው። የግንባታ ፕሮጀክቱ በኮንትራት ስምምነቱ መሰረት ሁለት... Read more »

እየተፋጠነ ያለው የሞጆ – ሃዋሳ የፍጥነት መንገድ

በአራት ኮንትራት ተከፍሎ ግንባታው እየተካሄደ የሚገኘው የሞጆ ሃዋሳ ዘመናዊ የፍጥነት መንገድ 32 ሜትር ስፋት ያለውና 90 ሜትር የመንገድ ወሰን ማስከበር ክልልን ያካተተ መሆኑን ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። መንገዱ በአጠቃላይ አራት... Read more »

ለራስ ቤት ባይተዋር

ገና በ16 ዓመቷ ገቢ ለማግኘት ትውተረተር የነበረችው ሰላማዊት ዘውዴ፣ ታታሪነት መለያዋ ነው። ህልሟ ሃብታም መሆን ብሎም የራሷን ቤት በራሷ አቅም መገንባት ነበር። አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 ተወልዳ ያደገችዋ ሰላማዊት፣ ሃብታም... Read more »

የቦታ ድርድር ያዘገየው የህክምና ማእከላት ፕሮጀክት

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ እያስገነባ ያለው የካንሰር፣ ልብ፣ የአንጀትና የጨጓራ ህክምና ማእከላት ፕሮጀክት ከሚይዛቸው የአልጋዎች ቁጥር በመነሳት 555 የሚል ስያሜ ይዞ እ.ኤ.አ በ2015 የግንባታ ኮንትራት ውሉ ጀምሯል፡፡ ፕሮጀክቱ ሲጀመር በመጀመሪያው... Read more »

ስጋት ያንዣበበበት የመቂ ገጠር ትራንስፎርሜሽን ማዕከል

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ አዳሚ ቱሉ ወረዳ ቡልቡላ ከተማ እየተገነባ ላለው የቡልቡላ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ የግብርና ምርቶችን መጠነኛ እሴት በመጨመር ለማቅረብ እየተገነቡ ካሉ የገጠር ትራንስፎርሜሽን ማዕከላት ውስጥ አንዱ ነው። ግንባታውም በ10 ሺህ... Read more »