ከተሞች በግንባታ ቴክኖሎጂና ዲዛይን

መርድ ክፍሉ ከ የከተማ ፕላን ማለት አስቀድሞ ለሚወሰን ዘመን የአንድ ከተማ እና አካባቢው የወደፊት ዕድገት በልማታዊ ዓላማ መሠረት እንዲመራ የሚዘጋጅ የመሬት አጠቃቀም ዕቅድ መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። በይዘት ደረጃ የከተማውን መሬት አጠቃቀም፣ የትራንስፖርት... Read more »

የመኖሪያ ቤት እጦት ያደከማት ነፍስ

ጉስቁልና ተጭኗታል፤ፊቷም ይህንኑ በሚገባ ይመሰክራል።ጠይምነቷን ክፉኛ ያደበዘዘው መሆኑ ያስታውቃል። ወገቧ ላይ አስራ እስከ እግሯ የለቀቀችው ወፍራም ላስቲክ ልብስ ስታጥብ የሚረጨው ውሃ ልብሷን እንዳይነካው ቢከላከልላትም፤ የተጫማችው ኮንጎ ጫማ ግን ከእጣቢው አላስጣላትም። ልብስ አጣቢዋ... Read more »

ስጋት ያንዣበበበት የመቂ ገጠር ትራንስፎርሜሽን ማዕከል

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ አዳሚ ቱሉ ወረዳ ቡልቡላ ከተማ እየተገነባ ላለው የቡልቡላ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ የግብርና ምርቶችን መጠነኛ እሴት በመጨመር ለማቅረብ እየተገነቡ ካሉ የገጠር ትራንስፎርሜሽን ማዕከላት ውስጥ አንዱ ነው። ግንባታውም በ10 ሺህ... Read more »

ከ15 ዓመታት ግንባታ በኋላ የተመረቀው ማዘጋጃ ቤት

በአፄ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ህዳር 1879 ዓ.ም እንደተቆረቆረች የሚነገርላት የአዲስ አበባ ከተማ የሥልጣኔ አጀማመሯ ከ1886 እስከ 1931 ዓ.ም እንደሆነ የታሪክ ድርሳን ያመለክታል:: የዘመናዊ ከተማነት መልክና ቅርጽ መያዝ እና የትልልቅ ህንጻዎች መገንባት ከተማዋን... Read more »

ማጤን የሚጠይቀው መልሶ ልማት

መንግስት በአዲስ አበባ ወደ ከተማ መልሶ ልማቱ የመጣበት አንዱ ምክንያት የመሬት ጥበት እየተከሰተ እንደሆነ ይነገራል:: መሬት ደግሞ ስለማይፈበረክ ያለውን በጥበብ መጠቀምን የሚጠይቅ ሆኖ አግኝቶታል:: በመሆኑም ችግሩን መፍታትና ሰውንም ኑሮው እንዲሻሻል ለማድረግ በማሰብ... Read more »

የከተሞች መስፋፋትና መለጠጥ እስከየት?

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአርክቴክቸርና በኧርባን ፕላኒንግ (በከተማ ፕላን) በ2000 ዓ.ም በዲግሪ ተመርቀዋል። የድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን በስፔሻላይዝድ ፓሳድ ኢንጂነሪነግ በጣሊያን ሀገር ተከታትለዋል፤ በዚያው በጣሊያን ሀገርም በተመረቁበት ሙያ ሰርተዋል። በኡጋንዳም ሦስት ፕሮጀክቶችን መርተዋል፤ አርክቴክት... Read more »