ጋዜጠኝነት በደቡብ ሱዳን አደጋ ውስጥ ገብቷል

የጋዜጠኝነት ሙያ በዘመናችን ከሙያነት ይልቅ ወደ ተልዕኮነት አመዝኗል በሚባልበት በዚህ ወቅት ባደጉና በበለፀጉ አገራት ጭምር ጋዜጠኞች ሲታሠሩና ሲገደሉ መስማት የተለመደ ነው። በተለይም በመካከለኛው ምሥራቅና በአፍሪካ አገራት በፖለቲካ፤ ሙስናና ሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ላይ... Read more »

አሜሪካ ወታደሮቿን ከሶርያ ልታስወጣ ነው

ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በሶሪያ የሚገኙ ሁለት ሺህ የአሜሪካ ወታደሮች ከአገሪቱ እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል፡፡ ይህ ውሳኔያቸውም አንጋፋ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባላትን እንዳበሳጨና አንዳንድ የአሜሪካ አጋሮችንም እንዳስደነገጠ ተዘግቧል፡፡ ፕሬዝደንቱ ራሱን እስላማዊ መንግሥት (ISIS) ብሎ የሚጠራውን... Read more »

አሳሳቢ የሆነው የጋዜጠኞች ግድያ

እ.አ.አ በ2018 በዓለም ዙሪያ ከ63 በላይ ጋዜጠኞች መገደላቸውን ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን (Reporters Sans Frontières – RSF) የተባለው ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ተቋም ይፋ አድርጓል፡፡ አሟሟቱ ያስነሳው ዓለም አቀፍ ውዝግብ አሁንም... Read more »

ሰብአዊ መብት፤ የጥሰት ጥጉ

ሁለተኛው የዓለም ጦርነት (1939–1945) የ80 ሚሊዮን ህዝብ እልቂት አስከተለ፡፡ እልቂቱም በዘግናኝነቱ እስካሁን ተጠቃሽ ነው፡፡ ይህ እልቂት እንዳይደገም አንድ ነገር ማድረግ እንደሚያስፈልግ ስምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ ኃላፊነቱንም 48 አገራት ወሰዱ፡፡ በተወካዮቻቸው አማካኝነትም አንድ ገዢ... Read more »

የነዳጅ ፖለቲካው ጡዘት

የባህረ ሰላጤዋ ሃገር ኳታር ከነዳጅ አምራችና ላኪ ሃገራት ማህበር (ኦፔክ) ራሷን ለማግለል መወሰኗን ሰሞኑን አስታውቃለች። ማህበሩን ከ57 ዓመት በፊት የተቀላቀለችው ኳታር ለመልቀቅ ከመወሰኗ ጀርባ ያለው ምክንያትም በርካታ የፖለቲካ ጉዳይ ተንታኞችንና መገናኛ ብዙሃንን... Read more »

የደቡብ ሱዳናውያን የቆዳ ቀለም ተፅዕኖ

ጀሜ በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ውስጥ ካሉት ጥቂት ስፍራዎች አንዱ ወደ ሆነው የጃኪ ባህላዊ ማዕከል ለመዝናናት ትሄዳለች፡፡ በባህል ማዕከሉ የሚስቁና በቡድን ሆነው የሚያወሩ ወጣቶች አይታጡበትም፡፡ ለከተማዋ እንግዳ የሆነ ሰውም እንዲዝናና የሚጠቆመውም... Read more »

የዓለማችን ሌላኛው ስጋት- የኮሌራ ወረርሽኝ

የኮሌራ በሽታ በዓለም ዙሪያ ከምን ጊዜውም በላይ እየተስፋፋ መምጣቱ ይነገራል። የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ገለፃ፤ በሽታው ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ውስጥ የበርካቶችን ህይወት አመሳቅሏል። የአገራት ኢኮኖሚ መሰናክልም ሆኗል። በተለይም እአአ በ2016ና 2017... Read more »

በምያንማር መንግሥት ላይ ጫና ያበረታው የጋዜጠኞቹ እስራት

የምንማር መንግሥት ከአንድ ዓመት በፊት በቁጥጥር ስር ያዋላቸውንና የሰባት ዓመታት እስር የፈረደባቸውን ሁለት የሮይተርስ (Reuters) ጋዜጠኞች እንዲፈታ ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የሚደረገው ጫና ቀጥሏል፡፡ ዋ ሎን እና ካው ሶ ኡ የተባሉት ጋዜጠኞች የታሠሩበትን... Read more »

በሶሪያ የታገተው አሜሪካዊ ጋዜጠኛ እና የወላጆቹ ተማጽኖ

  ከዛሬ ስድስት ዓመት በፊት ሶሪያ ውስጥ የውኃ ሽታ ሆኖ የቀረውን አሜሪካዊ ጋዜጠኛ ኦስቲን ታይስን በማፈላለግ እርዱን ሲሉ የጋዜጠኛው ወላጆች የትራምፕን አስተዳደር እና የሶሪያን ባለስልጣናት እየተማጸኑ መሆኑን አልጀዚራ በዘገባው አመልክቷል፡፡ ኦስቲን ታይስ... Read more »

ሩብ ክፍለ ዘመንን የዘለቀው የዛምቢያ-ማላዊ የድንበር ውዝግብ

አፍሪካ የጥቁር ህዝቦች ምድር፣ በተፈጥሮ ሀብት የበለጸገች፣ የቱባ ባህል መፍለቂያ መሆኗ እርግጥ ነው። ይሁን እንጂ በእነዚህና በሌሎች ፀጋዎቿ ከመታወቋ ባልተናነሰ በግጭት ቀጣናነት፣ በተደጋጋሚ በረሀብና ድርቅ ተመቺነት፣ በዴሞክራሲ እጦት ፣ በመልካም አስተዳደር ብልሹነት፣... Read more »