እአአ 2019 ግንቦት ወር ከሚካሄደው የደቡብ አፍሪካ ምርጫ ሁለት ወር በፊት የአፍሪካ ብሄራዊ ሸንጎ ፓርቲ አባልና የአሁኑ ጉቴንጅ አስተዳዳሪ ዴቪድ ካሁራ ‹‹እኔ እንደማስበው ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት በተወሰኑ ቡድኖች ተደርጓል። በጥቃቱም የሌላ... Read more »
በኮሪያ ህገመንግስት እ.እ.አ ከ1953 ጀምሮ የጸደቀው የውርጃ ህግ የሴቶችን ጤና አደጋ ላይ የሚጥልና መብታቸውን የማያከብር ነው በሚል የሰባዊ መብት ተሟጋቾችና የተለያዩ ኮርያውያን ቅሬታቸውን ለማሰማት አደባባይ ወጡ። የቢቢሲ ሪፖርተር ላውራ ብቸከር በአገሪቱ በፍርድ... Read more »
የመንደሩ ነዋሪዎች በመንገድ ዕጦት በመሰቃየታቸው ካለምንም ትልልቅ ማሽኖች ዶማ፣ አካፋ እና መፍለጫን ብቻ ተጠቅሞ እየቆፈረ አንድ ግለሰብ ብቻውን አንድ ነጥብ አምስት ኪሎ ሜትር መንገድ መገንባቱን ቢቢሲ አስነብቧል። ኬኒያዊው ሚስተር ኒኮላስ ሙቻሚ መንገዱን... Read more »
ለሁለት ወራት የዘለቀው እና ከአምስት ቀን በፊት ጫፍ መድረሱ ሲነገርለት የቆየው የሱዳን ተቃውሞ እ.አ.አ በ1989 በወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ስልጣን የያዙትን ፕሬዚዳንት ኡመር አልበሽርን ከስልጣናቸው አስወግዷል። ሱዳናዊያን አልበሽርን በቃዎት በማለት ላለፉት ሁለት ወራት... Read more »
ቡታፍሊካና አልበሽርን እንደ ማሳያ ብዙ የአፍሪካ መሪዎች አሁንም ድረስ በግዴታ ካልሆነ በውዴታ ከስልጣን ለመውረድ ሲቸገሩ ይታያሉ፡፡ በእርግጥ መንበሩ ላይ የሚወጡት በኃይል ስለሆነ ለመውረድም ኃይል ቢፈልጉ የሚያስገርም አይደለም፡፡ ግን ደግሞ አሁን ላይ ሲሆን... Read more »
የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአገር ውስጥ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ክሪስጀን ኒልሰን ስልጣናቸውን ለቀዋል፡፡ ሚኒስትሯ እጅግ አወዛጋቢ የሆኑትን የፕሬዚዳንቱን የኢምግሬሽን ፖሊሲዎችና ሕግጋት በበላይነት ሲመሩና ሲቆጣጠሩ የነበሩ ሰው ናቸው፡፡ የሚኒስትሯ ኃላፊነት መልቀቅ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ... Read more »
ምሥራቅ አፍሪካዊቷ ሩዋንዳ ከ800 ሺህ በላይ የሚሆኑ ዜጎቿን ያጣችበትን የዘር ጭፍጨፋ 25ኛ ዓመት እያሰበች ትገኛለች:: የመታሰቢያ ዝግጅቱም ለ100 ቀናት ያህል ይቆያል ተብሏል፡፡ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ባለፈው ዕሁድ ኪጋሊ ከተማ በሚገኘው የዘር... Read more »
በነዳጅ ሀብቷ የበለፀገችውና በሜድትራንያን ባህር ጫፍ የምትገኝ ሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሊቢያ እ.ኤ.አ በ2011 ለአራት አስርት ዓመታት ካስተዳደሯት የሙዓመር ጋዳፊ መሪነት ከተፋታች በኋላ ጠንካራ ማዕከላዊ መንግሥት በማጣቷ ያለፉትን ዘጠኝ ዓመታት አስከፊ ጊዜያትን አሳልፋለች።... Read more »
አፍሪካውያን በምዕራብ አፍሪካ በኩል ያለውን ስደት በአግባቡ የተረዱ አይመስሉም:: በርግጥ በአሁኑ ወቅት ስደቱ አዲስ አይደለም:: በአንዳንድ የአፍሪካ ህትመቶች ላይ ምዕራብ አፍሪካ አካባቢ ያለውን ችግር ከመፍታት ይልቅ መስደብ ይቀናቸዋል:: አካባቢው ኋላቀር ነው ተብሎም... Read more »
የራሺያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ከቀናት በፊት በሞስኮ የተገናኙ ሲሆን፤ ሁለቱ መሪዎች ቀደም ብለው በተደጋጋሚ ስለ ሶሪያ ጉዳይ ሲወያዩ ነበር። አሁን ላይ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቤንጃሚን ኔታንያሁ በሁለቱ መሪዎች መካከል... Read more »