ኤጀንሲው መረጃ አሰባሰቡን ዘመናዊና ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፦ የስታቲስቲክስ መረጃ አቅርቦትን ዘመናዊና ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢራቱ ይገዙ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ በዓለም ባንክ ድጋፍ በ”ስታቲስቲክስ ለውጤት ፕሮጀክት” አማካይነት የመረጃ... Read more »

ኮንፌደሬሽኑ ምርጫው ሰላማዊ እንዲሆን እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

 አዲስ አበባ፡- በዘንድሮው ዓመት ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀው አገራዊ ምርጫ ሰላማዊ እንዲሆን የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማኅበራት ኮንፌደሬሽን (ኢ.ሰ.ማ.ኮ) አስታወቀ፡፡ ኮንፌደሬሽኑ ከአሜሪካ የትብብር ማዕከል ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ሰራተኞች... Read more »

ለጤና አደገኛ የሆኑ ምርቶች እገዳ ቢጣልባቸውም አምራቾቹ ስማቸውን በመቀየር ለገበያ እያቀረቡ ናቸው

አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ የምግብና የመድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ለጤና አደገኛ የሆኑ ህገ ወጥ ምርቶች ላይ የማስተካከያ እርምጃ ቢወስድም ድርጅቶቹ የምርቶቻቸውን ስም በመቀየር ለገበያ እያቀረቡ መሆናቸውን ገለጸ። የድርጅቶቹን ህገ ወጥ አካሄድ ለመግታት በ47 ከተሞች... Read more »

ምርጫውና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣን መቋጫ

በእስራኤል ምርጫ አንድ ፓርቲ አሸናፊ ሆኖ ለመውጣት 120 መቀመጫዎች ባሉት የአገሪቱ ፓርላማ /ካንሴት/ 61 የመቀመጫ ድምፅ ማግኘት ግድ ይለዋል። ይህን ማሳካት ያልሆነለት ደግሞ ከሌሎች ተፎካካሪዎቹ ጋር ድምፁን በማስደመር ጥምር መንግስት ለመመስረት ይወስናል።... Read more »

የዓለም መድኃኒት የሆነ ዓለም አቀፍ እንቅስቃሴ

 ካለፈው ዓርብ ሴፕቴምበር 20 ጀምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ አንድ ታሪካዊ ተግባር እየተፈፀመ ሲሆን፣ ድርጊቱም ዓለምን እያሳተፈ ይገኛል። የዚህ ምክንያቱ ደግሞ በአሜሪካ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የሚገኙና በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ያመፁ ወጣቶች ያደራጁት... Read more »

በሳዑዲ የደረሰው ጥቃትና አዲሱ ትኩሳት

አሜሪካና ኢራን ሆድና ጀርባ መሆን የጀመሩት ከበርካታ አስርት አመታት በፊት የአሁኑ የኢራን የለውጥ ኃይል ቴህራን ውስጥ የሚገኘውን የአሜሪካን ኤምባሲ ወርሮ በርካታ አሜሪካዊያንን ከአገተ ጊዜ ጀምሮ ነው። ኢራን እ.ኤ.አ በ2000 “የአለብኝን የኃይል እጥረትና... Read more »

ናይጄሪያ ደቡብ አፍሪካን መጋፈጥ ለምን አቃታት?

በደቡብ አፍሪካ በጥቁር የውጭ ዜጎች ላይ የደረሰውን ድብደባ እና ግድያ የሚያሳዩ ምስሎች እና ቪዲዮዎች ባለፈው ሳምንት በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ብቅ ማለት የጀመሩ ሲሆን፣ በዚህም ናይጄሪያውያን በስሜታዊነት አደባባይ ወጥተው ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ። በአስር... Read more »

ሮበርት ሙጋቤ፤ ከትግል እስከ ህልፈተ ህይወት

ለጥቁሮች ነፃነት ቆርጠው በመታገል፤ በማታገላቸው፤ ለፍትሕና ነፃነት በመፋለማቸው በነጮች ተወንጅለው ወሕኒ መወርወራቸው ከደቡብ አፍሪካዊው የነጻነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ ጋር ያመሳስላቸዋል። ነገርግን እንደ ማንዴላ አሳሪ-አሰቃዮቻቸውን ይቅር ባይ ግን አይደሉም። ሥልጣን በቃኝንም አያውቁም። እንደ... Read more »

ቻይና በኢንቨስትመንት የባልካን አገራትን ተቆጣጥራለች

እ.አ.አ 2009 ጥቅምት ወር ላይ በቡልጋሪያ በምትገኘው ትንሿ ሎቪች ከተማ የቻይና ልዑካንን ሞቅ ባለ ሁኔታ መቀበሏ ይታወሳል። ዢ ቺንፒንግ ቀጥሎ ደግሞ ምክትላቸው በአውሮፓ ጉብኝት አድርገው የነበረ ሲሆን በጉብኝቱም ከአውሮፓ አገራት የተለያዩ ልምዶች... Read more »

በጥቁር ስደተኞች ላይ የዘመቱት ደቡብ አፍሪካዊያን

ደቡብ አፍሪካ በአፍሪካ ባለግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት ከሆኑ አገራት አንዷ ስትሆን፤ በርካታ አፍሪካውያን ሠርተን እንቀየራለን በማለት ወደ አገሪቷ ያቀናሉ። በዚህም የአገሪቱ ዜጎች እትብታችን በተቀበረባት አፈር ላይ ‹‹የሌሎች አገራት ዜጎች ተደላድለው ተቀመጡ፣ የዕለት እንጀራችንን... Read more »