
ኡጋንዳ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግጭት ውስጥ በነበራት ሚና ምክንያት 325 ሚሊዮን ዶላር እንድትከፍል ተወሰነ። ዓለም አቀፉ የፍትሕ ፍርድ ቤት (አይሲጄ) በውሳኔው ኡጋንዳ እአአ ከ1998 እስከ 2003 ድረስ እንደ ወራሪ ኃይል ዓለም አቀፍ... Read more »
የአሜሪካ መንግሥት በሶማሊያ ዴሞክራሲ እክል ፈጥረዋል ያላቸው ባለሥልጣናት ላይ የቪዛ ማዕቀብ እንደሚጥል አስታወቀ:: የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የቪዛ ዕቀባው በተቃዋሚዎች ላይ ኃይል በሚጠቀሙ መሪዎች ላይም ተፈጸሚ ይሆናል ብለዋል። ይህ የአሜሪካ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የማሊ ጠቅላይ ሚኒስትር ቹጉኤል ማይጋ ፈረንሳይ በልዩ ተልዕኮ የተሰማሩ ወታደሮቿን በመጠቀም የምዕራብ አፍሪካን አገራት ለመከፋፈል እየሞከረች ነው ሲሉ ወቀሱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዲፕሎማቶች ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ማሊ ከጽንፈኛ ታጣቂዎች ጋር በተደረገው... Read more »

አዲስ አበባ፡- በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ እንደሚያሻ የቱርክ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ ኢብራሂም ካሊን ገለጹ፡፡ የኔቶ አባል አገር የሆነችው ቱርክ ከሩሲያ እና ዩክሬን ጋር መልካም ግንኙነት እንዳላት ቃል... Read more »

የካናዳ መዲና ኦታዋ ከንቲባ የደረቅ ጭነት አሽከርካሪዎች አመጽን ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ። ጂም ዋትሰን በመዲናዋ የተቃዋሚዎች ቁጥር ከፖሊስ በልጦ ኦታዋ “ሙሉ በሙሉ ከቁጥጥር ውጪ ሆናለች” ብለዋል። ከንቲባው ተቃዋሚዎቹ ለነዋሪዎች የደህንነት ስጋት... Read more »

ሰሜን ኮሪያ በሚሊዮን ዶላሮች የሚገመት ክሪፕቶከረንሲ ሰርቃ የሚሳዔል አቅሟን እያሳደገችበት ነው ሲል የተባበሩት መንግሥታት ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ አስታወቀ። በፈረንጆቹ ከ2020 እስከ 2021 አጋማሽ ባለው ጊዜ የሰሜን ኮሪያ የሳይበር ጥቃት አድራሾች ከ50... Read more »

በጉድጓድ ውስጥ ገብቶ ለአራት ቀናት የቆየውን የ5 ዓመቱን ሞሮኳዊ ታዳጊ ለመታደግ እልህ አስጨራሽ ጥረት ቢደረግም ሕይወቱን ማትረፍ አልተቻለም። ራያን ይህችን ዓለም ተሰናብቷል። የታዳጊውን ሞት ይፋ ያደረገው የንጉሳዊ ቤተ መንግሥት መግለጫ፤ ታዳጊው ከጉድጓዱ... Read more »

ቻይና የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) መስፋፋትን የተቃወመችውን ሩሲያን እንደምትደግፍ አስታወቀች። ይህም የምዕራቡን ዓለም ግፊት ለመቋቋም በጋራ ለቆሙት አገራቱ ሌላ የአጋርነት ምልክት ሆኗቸዋል። የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የክረምት ኦሊምፒክን እያስተናገደች... Read more »

ሞሮኮ ውስጥ ከቀናት በፊት ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ የገባውን የአምስት ዓመት ታዳጊን ለማትረፍ የነፍስ አድን ሠራተኞች የመጨረሻ ጥረት እያደረጉ ነው። ይህ መረጃ እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ ታዳጊውን ከጥልቁ ጉድጓድ ለማውጣት የነፍስ አድን ሠራተኞች ቀን... Read more »

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሩሲያ በዩክሬን ላይ ወረራ ልትፈፅም ትችላለች በሚል ስጋት በዚህ ሳምንት ተጨማሪ ወታደሮችን ወደ አውሮፓ እንደሚልኩ ፔንታጎን አስታውቋል። ወደ 2 ሺህ የሚጠጉ ወታደሮች ከሰሜን ካሮላይና ግዛቷ ፎርት ብራግ፣ ወደ... Read more »